fredag 25. oktober 2013

ሰላም እንዴት ትምጣ ?


ሰላም ለሰው ልጆች ከምንም በላይ የሚያስፈልግ አጠያያቂነት የሌለው በህይወት ለመኖር ከሚያስፈልጉ ነገሮች አንዱነው ፡ክሶስቱ መሰረታዊ ነገሮች አይመደብ እንጅ ሰላምከምንም በላይ የሚያስፈልግ ነው ፡የሰውልጆች ሰላምን ካስፈላጊነቱም የተነሳ የሳላምታም መለዋወጫ ይጠቀሙበታል፡የሰላም አሰላጊነቱን መፅሐፍቅዱስም እየደጋጋመ ይገልጸዋል፡ቅዱስ ኤፍሬም ውዳሴ ማሪያምን ሰደርሰው ሰላን ለኪ ተፍሰት ወፍስይት እያለ የሰላም እና የፍቅር ባለቤት የሆነቺወን ድንግልማሪያምን በማዘገር ነበር ድርሳኑን የጻፈው ፡፡

በሀገራችን ኢትዮጵያ ለ22 ዓመታት ሰላም እንደደፈረሰ እና የሰላም አለመከበር ለህዝቦቿም ሆነ ለገጸምድሯ የመረበሺ እናውጤት አልባ የመሆን ቀቢጸተስፋ ይታይባታል ፡ሰላም ካለ ከሰልጣን ተወርዳላሽሁ የትባሉ የሚመስሉት የውያኔ ጭፍራወች በተላያየ መልኩ ሰላምን ለማደፍረስ የማያደርጉት ጥረት የላቸውም ፡ በተልይም የሰላም አስከባሪ ክፍል ተብሎ የሚታወቀ ፡ሰላምን ከማሰከበረ ይልቅ ሰላምን የሚያደፈርሱ ስራወችን መበሰራት የተካኑ ናቸው ፡ አንድ የህግ እስርኛ በህግ ተፈራጅ ሁኖ ከታሰረ እስከሚፈረድበት ድረስ በሚኖርብት ቦታ ላይ የፈለገውን የመጠየቅ እና በሚፈልጉት ጓድኞቹ እና ቤተሰቦቱ የመጉብኘት [የመጠየቅ} መብት አለው ይላል በህግ መንግስቱ ደምብ ረቂቅ ላይ የተቀመጠው ፡ ነግር ግን እነዚህ የወያኔ ቡችላወች በህግ ታሰሪውች ላይ የሚፈጽሙት የግፍ ግፍ ህገደንቡን ከምጣስም አልፈው የሰባዊመብት ረገጣን በጉልበት ሲፈጽሙ ይታያሉ፡በህይወት ዘመኔ ልርሳ የማልች የፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ የሰርቤት ውስጥ የህወት ማለፍ ነው እኒህ ስመጥሩ፡ ለእውነት ያለፉ ብርቅተ የኢትዮጵያ ልጅ የደረሰባቸው ስቃይ በፖልቲካ ብቻ ስይሆን በዘርም ጭምርነበር ፡ለህይወታቸው ማለፍ ዋናው ምክናየት መታሰራቸው ይሁን እንጅ ይህ ሰው ታመው እንዳልሞቱ መታወቅ አለበት›.፡፡ ፕሮፌስር አሰራት ሰላም ሰላም እንዳሉ በባንዳውች ሰላምን ሳያዩአት ከዚህ ዓልም አልፈዋል ፡ሰላምም አስካሁኑ ጊዜድረስ ከሀገራችን እንደጠፋች ናት፡ሰላም ለማምጣት የሁሉም ሰው ሀላፊነት መሆኑ መዘንጋት የለበትም ሰላም ከሌለ የምንኖረው እንደሰውች ሳይሆን በመሬት ላይ ሰው እንደጠላቸው የዱር አራዊት ሁልጊዜ በስጋት ተሹለክልከን ነው ፡ለእኛ ለኢትዮጵአን የአውሬነት ኑሮ መኖር ከጀመርን 22 ዓምትትን አስቆጥረናል ፡ለምን ቢባል ሰው በተውለደበት ሀገር የምናገር እና የመኖር መብቱን ተገፎ መኖር ከጀመረ ብዙ ዓምታቶችን አስቆጥሯል፡፡ የተሳካለት ከሀገር ውጭ ያልተሳካለት በሀገር ውስጥ ማንነቱን አጥቶ በመሹለክለክ ሁልጊዜ ሰላም እኮ ቢኖር ተናግሬው ይወጣለኝ ነበር በማለት እራስን መጠየቅ የብዙውቻችን የህሌና ጥያቄ መሆኑ አያጠራጥርም ፡፡

ለዚህ መፍቴሄ ይሆናል ብየ የማስበው ሁላችንም ነገ ዛሬሳንል ሰላምን ለማምጣት ከተሰለፉ ሀይሎች ጋር ሆነን መስራት ይኖርብንስል ፡በአሁኑ ወቅት የሕዝቦች ችግር ያገባኛል ብሎ በረሀ የገባውን የግንቦት7 ሕዝባዊየል እና ለፍትህ ለነጻነት አና ለዲሞክራሴ እየታገለ ያለውን ግንቦት7 ን ልንከተላተላቸው ይገባናል ፡ሰላምን ልማምጣት መስዋት መከፈል ይኖርብናል ፡ይህ ካልሆነ አሁንም በትግራይ ወራሪወች የመወረር አና የመግዛታቺን እድሜ ሊራዘም ይችላል ፡፡
ኢትዮጵያን የመሰለች የብዙ ዘመናት የታሪክ ባለቤት እና የተለያዩ ታሪካዊይ ቦታወች ያሏት ሀገር በጣሊያን እና በእንግሊዞች የቅኝግዛት ያልተገዛች ሀገር መሆኗን በታሪክ ተመዝግቦይገኛል ፡ ባሁኑ ወቅት ግን በሀገር በቀል የባንዳ ርዝራዦች .ከቅኝ ግዛትም የበለጠ ጭቆናና ግፍ በመጋሄድ ላይ ይገኛል ፡እንደውም የባስ ብለው በዘር አና በሀይማኖት በመክፋፈል ፡ሕዝቦች ለሰላም መታገልን ትተው እርስ በርሳቸው የጎረጥ እንዲተያዮ በማደረግ የውያኔ መንግስት የራሱን የሰላም የማደፍረሻ ሲስተም በመጠቀም በሀገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጭ፡የሚገኙ ሕዝቦች የአንደሰው ልጆች መሆናቸውን ዘንግተውት ከት መጣሕ ሲባል ኢትዮጵያ የሚለው መቅደም ሲገባው የሚጠሩት ግን ከኦሮሞ ውይም ከትግራይ የሚል ነው ፡ይህ መጣም የሚያሳዝን የውደፊት ለልጆቻችን የሀገር ምንነት የሚያሳጣነው፡ ኦሮሞ ወይም ትግራይ የሚባል ሀገር ስም እኔ አላውቅም የቦታ ስም እንጅ በዚህ አንዳንቀጥል የወራሪውን መንግስት ለንታገለው ይገባናል ፡ጅራፍ እራሱ ግረፎ እራሱ ይጮሀል እንደሚባለው ፡አቶ ስበሓት ነጋ ሰለሙስና ሲጠይቁ ነበር ፡ሙስና የት ነው ያለው ለሙስኛ መፈጠር ምክናየቱ የእኛው የ አሰራር ስልት ነው በማለት ሰሞኑን ተሰምተዋል ፡እውነት ይህ የጸረ ሙስና ኮሚሸን የሚባለው የርሳቸውን የማስተባበል ጥያቄ በሚገባ ሰምቷቸው ይሆን ፟?
የሙስናው ዋና ትዋናይ የት ነው ያለው በለው የጠየቁበት ምክናየት መቼም ከእኔ በላይ ባለስልጣን የለም ምን ያመጣሉ የማለት ድንፋታ ይመስላል፡፡ሌላው በቀር እንኳን የኢፈርትን ገንዘብ ወደግል ማዞራቸው በቂ መረጃ መሆኑን ለማዘናጋት ይሆንን ? አይ የወያኔው ቁንጮ የሚሰሩት ቅጡየጠፋቸው ፡በዚሁ በያዝነው ውር ውስጥ በቅልብ ጠባቂያቸው አንድ ንጹህ የኢትዮጵያ ዜጋ ሲያስደበዱ በአለም ዜና ማሰራጫ ታይቷል ፡ ይህ መስማት የተሳነው ስበሀት የሚባል ሰውየ ሰውየውን ለማስገደል የሞከረው አሜሪካ ውስጥም ህግ በእኔ ስርናት በሉ አስቦ ይሆንን መቴም እኮ ወያኔ ከነሱ በላይ ሰማእንጅ ምንም አይነት ህግ እንደሌለ አድርገው ነው የሚያስቡት ፡፡
ይህን የተበላሸ ስርዓት ካለበት ለማጥፋት የኔም የናንተም ሀላፊነት መሆኑ መዘንጋት እንደለለበት በጥብቅ አሳስባለሁ ፡፡
ደልለኢትዮጳ ሕዝቦት
አያና ከበደ ከኖርዌይ
ቀን 0902 2006 ./19, 10 2013 G.C
ፅኃፊውን ለማግኘት ayanakebede@hotmail.com




Ingen kommentarer:

Legg inn en kommentar