mandag 25. februar 2013

5:45pm Feb 25 በአዳማ ወረዳ ፍርድ ቤት ዛሬ ማለዳ ላይ የታየው የፍርድ ሂደት


 ከና ተመሳሳይ ንግግሮች የነበሩት ስብሰባ ላይ ብዙም የተለየ
ሃሳብ አልተንፀባረቀበትም ተብሏል ፡፡

የከተማዋ ሃላፊዎች ህዝቡ ከእነሱ ጋር እንዲቆም የጠየቁ ሲሆን የመንግስት ሰራተኞች አቋም እንዲኖራቸው አስጠንቅቀዋል፡፡ በአሁኑ ወቅት ከተማዋ የተረጋጋወንድም
እና እህቶቻችን ላይ የእምነት የክደት ቃላቸውን በመቀበል ለዛሬ ሳምንት
ሰኞ 25/06/2005ዓ.ም ከረፋዱ 3:30 ላይ እንዲገኙ ዳኛው ውሳኔ
አስተላልፈዋል :: አቃቤ ህግም 16 የውሸት የቃል ምስክሮችን
እንደሚያቀርብ አስታውቁአል ::

በአማራ ክልል ኦሮሚያ ዞን ባቲ ከተማ በትልቁ መስጂድ በተነሳው ተቃውሞ የታሰሩ ሴቶች መለቀቃቸው ተገለጸ፡፡ ከሁለት ሳምንት በፊት በባቲ ትልቁ መስጂድ ተቃውሞ መርታችኋል ተብለው ከታሰሩ 5 ሴቶች መካከል ሁለቱ ህፃን ናቸው በማለት ቀደም
ሲል የተለቀቁ ሲሆን ቀሪ 3 ሴቶች ደግሞ በ2000 ሺ ብር ዋስ ሰሞኑን መለቀቃቸው ምንጮቻችን ገለፁ ፡፡
ለሁለት ሳምንት ያህል በከሚሴ ማረሚያ ቤት ከቆዩ በኋላ ፍርድ ቤት ሳይቀርብ በፖሊስ መለቀቃቸውን ምንጫችን አክሎ ገልጿል፡፡ በባቲ ከተማ በትልቁ መስጂድ ላይ በተደረገው ተቃውሞ ሴቶች ብቻ መሳተፋቸውን ከዚህ ቀደም መዘጋባችን ይታወሳል፡፡

ትላንት በአጋሮ ከተማ መስተዳድር የሠላምና የልማት ኮንፈረንስ በሚል ስብሰባ መደረጉንና ጁምዓ የታሰሩት ሙስሊሞች ፍርድ ቤት ያለመቅረባቸውን የአጋሮ ከተማ ነዋሪዎች ለሬድዮ ቢላል ገለፁ ፡፡ መስተዳደሩ ለስብሰባ የጠራው የተወሰነ አካልን እንደሆነ የተናገሩት ነዋሪዎች የሰማው ነዋሪ ሁሉ ጥሪው ባይደርሰውም ወደ ስብሰባው መሄዱን ይጠቁማሉ፡፡
ጁምዓ ከሰላት በኋላ የታሰሩ ሙስሊሞች እስካሁን ፍርድ ቤት ያልቀረቡ ሲሆን የልማትና የሰላም ኮንፈረንስ በጁምዓ በተፈጠረው ነገር ላይ ያተኮረ እንደነበረ ተሰብሳቢዎች ይገልፃሉ፡፡
ፀረ ሰላሞችን እናጋልጣለን ፣ከሕገ- መንግስቱ ጎን እንሰለፋለን የሚሉ መፈክሮችን
ሰላማዊ ላይ ናት ያሉን የአጋሮ ምንጮችን ታሳሪዎቹ ከዓርብ ጀምሮ
ፍርድ ቤት ያለመቅረባቸውን ገልፀዋል፡፡
እና እህቶቻችን ላይ የእምነት የክደት ቃላቸውን በመቀበል ለዛሬ ሳምንትሰኞ 25/06/2005ዓ.ም ከረፋዱ 3:30 ላይ እንዲገኙ ዳኛው ውሳኔአስተላልፈዋል :: አቃቤ ህግም 16 የውሸት የቃል ምስክሮችንእንደሚያቀርብ አስታውቁአል ::
በአማራ ክልል ኦሮሚያ ዞን ባቲ ከተማ በትልቁ መስጂድ በተነሳው ተቃውሞ የታሰሩ ሴቶች መለቀቃቸው ተገለጸ፡፡ ከሁለት ሳምንት በፊት በባቲ ትልቁ መስጂድ ተቃውሞ መርታችኋል ተብለው ከታሰሩ 5 ሴቶች መካከል ሁለቱ ህፃን ናቸው በማለት ቀደምሲል የተለቀቁ ሲሆን ቀሪ 3 ሴቶች ደግሞ በ2000 ሺ ብር ዋስ ሰሞኑን መለቀቃቸው ምንጮቻችን ገለፁ ፡፡ለሁለት ሳምንት ያህል በከሚሴ ማረሚያ ቤት ከቆዩ በኋላ ፍርድ ቤት ሳይቀርብ በፖሊስ መለቀቃቸውን ምንጫችን አክሎ ገልጿል፡፡ በባቲ ከተማ በትልቁ መስጂድ ላይ በተደረገው ተቃውሞ ሴቶች ብቻ መሳተፋቸውን ከዚህ ቀደም መዘጋባችን ይታወሳል፡፡
ትላንት በአጋሮ ከተማ መስተዳድር የሠላምና የልማት ኮንፈረንስ በሚል ስብሰባ መደረጉንና ጁምዓ የታሰሩት ሙስሊሞች ፍርድ ቤት ያለመቅረባቸውን የአጋሮ ከተማ ነዋሪዎች ለሬድዮ ቢላል ገለፁ ፡፡ መስተዳደሩ ለስብሰባ የጠራው የተወሰነ አካልን እንደሆነ የተናገሩት ነዋሪዎች የሰማው ነዋሪ ሁሉ ጥሪው ባይደርሰውም ወደ ስብሰባው መሄዱን ይጠቁማሉ፡፡ጁምዓ ከሰላት በኋላ የታሰሩ ሙስሊሞች እስካሁን ፍርድ ቤት ያልቀረቡ ሲሆን የልማትና የሰላም ኮንፈረንስ በጁምዓ በተፈጠረው ነገር ላይ ያተኮረ እንደነበረ ተሰብሳቢዎች ይገልፃሉ፡፡ፀረ ሰላሞችን እናጋልጣለን ፣ከሕገ- መንግስቱ ጎን እንሰለፋለን የሚሉ መፈክሮችንሰላማዊ ላይ ናት ያሉን የአጋሮ ምንጮችን ታሳሪዎቹ ከዓርብ ጀምሮፍርድ ቤት ያለመቅረባቸውን ገልፀዋል፡፡

Ingen kommentarer:

Legg inn en kommentar