fredag 28. desember 2012

ምንሊክ ሳልሳዊ): አሸባሪ የኦብነግ አንጃ ከመንግሥት ጋር ለመደራደር አዲስ አበባ ገባ

 አሸባሪ የኦብነግ አንጃ ከመንግሥት ጋር ለመደራደር አዲስ አበባ ገባ: ባለፈው ጥቅምት ወር በናይሮቢ ሊካሄደ ታስቦ የነበረው ድርድር አንዳንድ የድርጅቱ አመራሮች የኢትዮጵያን ሕገ መንግሥት አንቀበልም በማለታቸው በተነሳው አለመግባባት የተኮላሸ ሲሆን፣ ለድርድሩ መቋረጥ ምክንያት የሆኑት አ...

Ingen kommentarer:

Legg inn en kommentar