søndag 18. august 2013

አሣ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል! (ክፍል ፬)

August 17, 2013

ናደዉ ከዋሽንግተን ዲሲ
በክፍል ሦስት መጣጥፌ ላይ ስለምታዩት ሕንፃ ምንነት በመግለፅ በመንደርደሪያነት እንድጠቀም የምወዳት ኢሠፓዋ ባለቤቴ አሣሠበችኝ። በቅዱስ ኡራኤል ስም የሚጠራዉ ይህ የምርጫዉ ቤተክርስትያን አባል መሆንዋን ባልወድላትም በእርሷ አማካኝነት አልፎ አልፎ እሄድ ሰለነበር እነሆ ዛሬ የዚህን ፀረ ተቃዋሚ የወያኔ ተላላኪ ግለሰብ ትክክለኛ ማንነት ለማወቅ ረድቶኛል።
በዋሽንግተን ዲሲ አስራ ስድስተኛዉ መንገድ ላይ ይገኝ የነበረዉ ይህ የንግድ ቤተክርስቲያን ጥቂት የዋህ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በተለይም እናቶችና እህቶችን በዙርያዉ አሰባስቦ፧በሚገኘዉ መዋጮ ጠቀም ያለ ገንዘብ ኪሱ በማስገባት የሚታወቀዉ ምክትል መቶ አለቃ ምርጫዉ አንድ ቀን ድንገት ይነሳና፥ከቤት ኪራይና ቤተክርስቲያናችን ከአንድ ኪራይ ቤት ወደሌላ ቤት እቃ ከማጓጓዝ ልትድን ነዉ፥ቤት በግዢ አገኘሁ ብሎ የምስራቹን ለምእመናኑ ይናገራል፧በማግስቱ የቤተክርስትያኑን ምስጢራትና መፃህፍት ራሱ በሚያሽከረክራት ታክሲ ጭኖ ወደ ተጠቀሰዉ ባለ ሁለት ፎቅ ቤት ይገባል። ትዝ ይለኛል በዚህ በዋሽንግተን ዲሲ አካባቢ የሚገኘዉ የአገር ፍቅር ራዲዮ አዘጋጅና አቅራቢ የወያኔ ተላላኪዉ የቅርብ ጓደኛዉ ንጉሤ ወልደማርያምና እህቶቹ የዚህ የንግድ ቤተክርስቲያን ቋሚ አባል እንደነበሩ ከባለቤቴ ጋር በቦታዉ በተገኘሁባቸዉ ሦስት ጊዜያቶች ለመመልከት ችያለሁ። በየጊዜዉ በሚያሳያቸዉ የስነምግባር ግድፈቶች ምክንያት በደሞዝ የሚያሰራቸዉ ቄሶች ብዙ አይቆዩለትም በአሁኑ ጊዜ በቅርቡ ከአገር ቤት በመጡ በአንድ ቄስና በአንድ ዲያቆን ብቻ ነዉ ስርአቱ የሚካሄደዉ።

ሰላም ምንድነው?


ታደሰ ብሩ
መንደርደሪያ
የወያኔ ሰዎች ጋር የፓለቲካ ሙግት መሰል ነገር ከገጠማቸው ውይይቱን ያለ ጥርጥር የሚረቱበት ወደሚመስላቸው ወደ “ሰላም”
ጉዳይ ይስቡታል። ከዚያም አገራችን ለዘመናት ሰላም የራቃት የነበረ መሆኑን ያስቷውሷችሁና “እድሜ ለኢሕአዴግ ይኸው የሰላም
አየር እየተነፈስን ነው” ይሏችኋል። ንግግራቸውን የመቀጠል እድል ካገኙ መረር ብለው “ነገር ግን ፀረ-ሰላም ኃይሎች አልተኙልንም።
በሰሜን፣ በምሥራቅ፣ በአገር ውስጥ፣ በዲያስፓራ ....” እያሉ የፀረ-ሰላም ኃይሎች ረዥም ዝርዝር ያቀርቡላችኋል።
የእርስዎ ጭንቅላት “ድልድይ እያፈረሰ አዲስ አበባ የገባ ድርጅት ስለ ሰላም ለመስበክና ሌሎቹን በአሸባሪነት ለመክሰስ እንዴት ልብ
አገኘ?” በሚል ጥያቄ ተጠምዶ ሊሆን ይችላል።
ወያኔ ወዳጅዎ ግን እርቆ ሄዷል “አንተም የፀረ-ሰላም ኃይሎች መጠቀሚያ ሆነሃል፤ ከዚህ ተግባርህ ብትታቀብ ይሻልሃል። ዓለም
ዓቀፍ መስፈርት ያሟላ የማያፈናፍን የፀረ-ሽብር ሕግ አለን” .... እያለ ይቀጥላል። በሰላም ስም ሰላምዎን አድፍርሶት ይውላል።
በወያኔ ቴሌቪዥንና ራድዮ የሚተላለፉ ቃላት ብዛት ስታትስቲክስ ቢኖር ኖሮ “ሰላማችን” አንደኛ ይወጣ ነበር ይሆናል። ምናልባት
አንደኝነት ካጣ ደግሞ “በልማታችን” ተበልጦ ሁለተኛ ይወጣ ነበር።
በሰላም ስም ማጭበርበር የተጀመረው ዛሬ አይደለም። አዶልፍ ሂትለር የቼክ ሪፑብሊክን ከመውረሩ በፊት አስገራሚ የሰላም ጥሪ
አድርጎ ነበር፤ ሩሲያን ከመወረሩ በፊት ደግሞ የሰላም ውል ተፈራርሞ ነበር። በአንድ ወቅት የሶማሊያው ዚያድ ባሬ መቋድሾ ውስጥ
ታላቅ የሰላም ሰልፍ መርቷል። ከዩጋንዳው ማርሻል ኢዲአሚን ዳዳ በርካታ ኒሻኖች አንዱ “የእንግሊዝ የሰላም ኒሻን” የሚባለው
ነው። ሆኖም ግን ከላይ የተጠቀሱ ሰዎች የሚታወቁት በሰላምተኝነታቸው አይደለም። ልክ እንደእነሱ ሁሉ የኛዎቹም ወያኔዎች
ለሰላም ከእኔ ወዲያ ላሳር ቢሉ አይግረመን።

የፀረ ሽብርተኝነት ህጉ ሇምን አያስፇራ?


(በግርማ ሠይፈ ማሩ)
የፀረ ሽብርተኝነት ህጉ ሇምን ያስፇራሌ? በሚሌ ርዕስ ሪፖርተር ጋዜጣ በእሑዴ ነሓሴ 5 ህትሙ ረጅም ፅሁፌ አሰነበቦናሌ፡፡
ፀሐፉው በቦነያ ሰ. በሚሌ አቶ/ወሪት/ወሮ ይሁን በማይታወቅ ስም ነው ያወጡት፡፡ ይዘቱን ሳነበው የምናውቃቸው የኢህአዳግ
ሹሞች በብዕር ሰም ሌከውት ያው የኢህአዳግ አቋም ነው ብዬ ሇመውሰዴ ዝግጁ ሆኜ ንባቤን ሳጠናቅቅ ፀሐፉው የህግ ባሇሞያ
እንዱሁም በተሇያየ የመንግሰትና መንግታስዊ ባሌሆኑ ዴርጅቶች ውስጥ በሙያቸው ሰርተዋሌ የሚሇው የአዘጋጁ ማስታወሻ
መሌስ እንዴሰጥ ጋበዘኝ፡፡ የግርጌ ማስታወሻው ስርተዋሌ ስሇሚሌ አሁን እየሰሩ አሇመሆኑን ገመትኩና አሁን የሙለ ጊዜ
የኢህአዳግ ካዴሬ እንዯሆኑ ገመትኩኝ፡፡ ሹመኛ ካሌሆኖ ማሇቴ ነው፡፡ ግምቴ ከመሬት ተነስቶ ሳይሆን ሇተቃዋሚ ፓርቲዎች
ያሊቸውን ጥሊቻ በፅሁፈ ውስጥ በማየቴ ነው፡፡ ካዴሬም ቢሆን እንዱ መሆን አሇበት ብዬ አሊምንም፣ እንዲሇመታዯሌ ሆኖ
የኢህአዳግ ካዴሬዎች ባህሪ የዚህ ዓይነት መሆኑ እጅግ ያሳዝናሌ፡፡ የኢህአዳግ ካዴሬም አባሌም አይዯሇውም ካለ ዯግሞ
በጣም ያበሳጫሌ፡፡

lørdag 17. august 2013

Salat Man’ is symbol of resistance for Muslims in Ethiopia


Posted: 17 Aug 2013 01:01 AM PDT


August 16, 2013

Source: Al Jazeera

Similar to China’s ‘Tank Man,’ Ethiopia’s ‘Salat Man’ could prove to be a memorable symbolic icon.
Ethiopia's 'Salat Man' could prove to be a memorable symbolic icon. The appeal of non-violence as a means of social transformation is almost universal. Few deny its awesome power when unleashed with discipline. However, in the face of an impeding danger, especially one known to be as brutal as they come, it takes a lot of courage to remain nonviolent. Even though it calls for more valor than one need in a pitched battle, history has recorded only a handful of such defiant acts of ultimate heroism in man’s long quest for freedom and justice.
But no incident exemplifies the true genius of such silent rebellion more than China’s Tank Man. The year was 1989, at the height of a violent crackdown on pro-democracy protesters in Beijing that saw hundreds, if not thousands, dead and many more arrested. A sole rebel, whose identity remains unknown quarter of a century later, took matters onto his own hands by blocking the advance of rumbling Chinese tanks near Tiananmen Square – at least 18 of them ­- dispatched to squash the popular protests threatening one-party rule, once and for all.
The Unknown Soldier walked to the middle of the street, held what looked like a shopping bag, and swerved left and right to halt the advance of the juggernaut. The symbolism of his defiance was instantly broadcast around the world and photos of his heroic resistance were globally published. Even in the pre-Internet era, that single image of a skinny young man blocking the path of the most fearsome of war machines immortalised the eventual triumph of the fight against authoritarianism worldwide.
Ethiopia’s ‘China Tank Man’
On August 8, 2013 – far from China’s Tiananmen Square, in Ethiopia’s capital Addis Ababa, a lone worshiper prayed the Eid Salat and was encircled by an army of riot police. The image shows a man on his knees praying unintimidated as a phalange of soldiers, bearing shields and batons, looked on. The desolate background, apparently deserted by other worshipers fearful for their lives or carted away, against an array of uniform police magnifies the image of this unknown rebel. Asked to name the faithful in the picture, Dimtsachin Yisema, the Facebook group often seen as the de facto leading body of the horizontal Ethiopian Muslims movement, said in an email, “it was sent to us by an activist.”
Like the Chinese activists of the 80s, even if for different grievances, Muslims in Ethiopia have been protesting against government interference in religious matters for nearly two years.
Some 29 leaders of the nonviolent campaign that calls on the Ethiopian government to respect it’s own constitution remain incarcerated on tramped up terrorism charges, the same charges used to muzzle journalists like Eskinder Nega and dissenting politicians Bekele Garba .
A week before Eid-al-Fitr in Kofele, central Oromia, far removed from the prying eyes of foreign cameras, over a dozen Muslim protesters, including a mother and child, were massacred in broad daylight. The story received passing references in the mainstream media. A foreign correspondent who visited the town few days after the incident was returned to the capital under threat of imprisonment.
As was with the Tiananmen  Square protests of 1989 , sometimes it takes a symbolic gesture to inspire courage. The photo of the ” Salat Man” in Addis Ababa will likely go down the annals of history as one of the most iconic symbols in the history of not just the Muslim protests but also of the struggle of the country’s diverse population for an end to the mounting repression by a one-party rule, now in power for more than two decades.
Although similar in appearance, the two iconic images faced starkly different fates. One was captured by CNN and the Associated Press cameras – and instantly broadcast around the world. The other was captured by a citizen journalist, perhaps with a mobile phone camera, and casually uploaded on Facebook.
Ethiopia, a donor darling of the West, is considered to be one of the most oppressive countries for journalists. It also boasts the largest number of exiled journalists in the world.
Under these dire circumstances, even with a below regional average Internet penetration rate, social media has enabled Ethiopian activists, at least in urban areas, to organise and get their message across more effectively than the state, albeit to an indifferent world .
Paradigm shift?
Protests are rare in Ethiopia. The last sustained protests in the country’s long but troubled history took down Emperor Haile Selassie, the last monarch. The fatal blow to the tottering imperial regime was delivered by Muslim protesters, joined by their liberal Christian allies, who staged one of the largest demonstrations preceding the Ethiopian Revolution of 1974. The ongoing Muslim movement is the most sustained, unified and well organised the country has seen, perhaps in its entire history.
Muslims, estimated to be more than a third of Ethiopia’s 93 million people, began protesting against government meddling in religious affairs in late 2011. Demonstrations were set off when students at the nation’s only Islamic institute walked out of classes after their teachers were dismissed, and replaced by regime loyalists through a government edict in an effort to impose Lebanese Islamic sect called Al-Ahbash .
Absent the alternative, activists now use social media as a primary broadcasting medium
But the incident had an unforeseen consequence for the regime; it served as a catalyst for a wider Muslim movement that called for a redress of years of marginalisation and silent suffering. The protesters demanded a free and fair election of Islamic leaders to the highest Muslim council, known as Majlis.
First, the government agreed to negotiate with the protesters. The protesters elected a committee of 17 Muslim activists to communicate their grievances to the authorities. When the negotiations failed, the regime arrested all of them in a desperate attempt to nip the movement that it deemed extremist at the bud. This too backfired as the protester’s calls grew bolder and their nonviolent tactics more sophisticated. Ironically, the jailed leaders of the two-year-old protest movement were among the most educated and moderate Muslim thinkers the public has known.
As was the case in China throughout the 1980s, Ethiopia’s state-run media have launched continuous attacks on the movement and its leaders, including a now famous mockumentary called Jihadawi Harakat. The fictitious film juxtaposes unrelated events in an attempt to link the protesters to terrorist groups in Mali, Nigeria, and Somalia.
Absent the alternative, activists now use social media as a primary broadcasting medium. The greatest strengths of utilizing digital platforms are also its greatest weaknesses. Given the information overload on social media networks, some of the most important messages can easily be buried – including the photo of the Salat Man .
If the image of Tank Man was one of the top 10 photos that changed the world, then when the symbolism and the defiant spirit of the Salat Man finally reaches the public – those on the exteriors of Facebook walls – his image too will forever inspire a generation of Ethiopian human rights activists, Muslims or not.

fredag 16. august 2013

አንድነት ፓርቲ: የሙስሊሞችን ጥያቄና የሸኽ ኑሩን ግድያ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ማያያዝ ወንጀል ነው!!!

August 16, 2013

Unity for Democracy and Justice (UDJ) partyነሐሴ 10 ቀን 2005 ዓ.ም
ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ(አንድነት) የተሰጠ መግለጫ

እንደተለመደው የኢትዮጵያ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በመረጃና ደህንነት አገልግሎት ተሰናዳ ያለውን ‹‹ሸህ ኑሩን ማን ገደላቸው?›› በሚል ርዕስ ዶክመንተሪ አዘጋጅቶ አስተላልፏል፡፡ ይህ ዶክመንተሪ የገዥውን ፓርቲ ብፅእና ከመተረክም በላይ ጉልበተኝነትንና ፍረጃን ማእከል አድርጎ ከአኬልዳማ እና ከጃሀዳዊ ሀረካት የቀጠለ በፓርቲያችን እና በዜጎች ላይ የተቃጣ ህገ ወጥ የፕሮፓጋንዳ ስራ ነው፡፡ የመንግስትነት ስልጣን የያዘ አካል ሀገራዊ ችግሮችን ለምን በዶክመንተሪ ፊልም ለመፍታትና ለማዳፈን እንደሚጥር እንቆቅልሽ ቢሆንብንም አሁንም ከዜጎች የሚነሱ ሰላማዊና ህጋዊ ጥያቄዎች መልስ ማግኘት እንዳለባቸው ፓርቲያችን በፅኑ ያምናል፡፡ የሙስሊም ወገኖቻችን ጥያቄም በውይይትና በመግባባት ላይ ተመስርቶ ሊመለስ እንደሚገባና የሀይል እርምጃው መቆም እንዳለበት ያለንን ጽኑ እምነትና አቋም ደግመን እናረጋግጣለን፡፡

torsdag 15. august 2013

The Secret (ሚስጢሩ..,) ክፍል ሁለት (ወለላዬ ከስዊድን

)
የግጥም አፃፃፍ ዘዬን ያመጡ ነፍሳቸው ትባረክ።”ሚስጢሩ ቀላል ተደረገ” የሚለውን የሚስጢሩን ሁለተኛ ክፍል እነሆ! በአጭር
መስመሮች ግጥም ማጠቃለል ቻልኩ።የዚህን ስራ የመጀመሪያ ክፍል ያነበቡ አስተያየት ሰጭዎች ”አቀራረብህ መጽሐፉን ላነበቡ ይገባ
እንደሆን እንጂ ለሌላው አንባቢ ግልጽ ሊሆንለት አይችልም!” አሉኝ።ለትሁት አስተያየታቸው ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።
በዚህ ምክንያት ግን ስራውን ልገታው አልፈለኩም። ቀጣዮቹ ክፍሎች የአንባቢን የመረዳት ሀይል ይጨምራሉ የሚል ግምቴ በልጦ
ስለታየኝ ቀጠልኩ።
ሚስጢሩ ቀላል ተደረገ
ህገ ተፈጥሮ ነው ስበት አይወግንም
ለአንደኛው ከልክሎ ለሌላው አይፈቅድም
ነገር ግን ጉዳዩን ወደ ተሞክሮህ
ማምጣት ይገባሃል አንተ ራስህ ስበህ
መጥፎ እየተሰማህ መልካም አስተሳሰብ
ሊኖርህ አይችልም ይሄንን ተገንዘብ
እንዳተ አስተሳሰብ ተጓዳኝ ምልከታ
ባለህ ፍሪኮንሲ ስለሚይዝ ቦታ
አስተሳሰብህን አስቀድመህ አጥና
መጥፎውን በጥሩ ለውጠህ አቃና
ጥሩ ከተሰማህ የበለጠ ጥሩ
ወደ አንተ ለመምጣት ክፍት ነው አጥሩ
የምትወደው ነገር አስደሳች ትዝታ
የተፈጥሮ ውበት አስቂኝ ጨዋታ
ስሜት ፍላጎትህን አቃንቶ በማዞር
ይመልስልሃል ወደ ደህና ነገር
ይሄንን ተጠቅመህ የፍቅርን ስሜት
ማሰራጨት ከቻልክ ወደ ራስህ መክተት
የፍሪኮንሲህ ሀይል ያወጣኸው ጉልበት
የላቀ እንደሆነ አለብህ መረዳት።
***
መልዕክትና አስተያየት ካለዎት

የኃይል እርምጃ ለህዝብ ጥያቄ መቼውንም መልስ አይሆንም !

!
ከ33ቱ ፓርቲዎች ትብብር በሙስሊሙ ማኅበረሰብ ሠላማዊ ትግል በወሰዳቸው እርምጃዎች ላይ የተሰጠ መግለጫ
ትብብራችን የሙስሊሙ ማኅበረሰብ በህገ መንግሥቱ የተረጋገጠውን የእምነት ነጻነት መብቱን ተከትሎ ጣልቃ አትግብቡኝ ሲል
ያቀረባቸውን ሦስት ጥያቄዎች በሚመለከት መንግሥት ከሰለጠነ የመፍትሄ ውይይት ፋንታ ከሚወስዳቸው ህገወጥ እርምጃዎችና ፍረጃ
እንዲቆጠብ፣ በፈጠራ የሽብር ወንጀል ያሰራቸውን የመፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት እንዲፈታና ለጥያቄዎቹም ፍትሀዊ ምላሽ እንዲሰጥ
የካቲት 05/2005 ባወጣነውና ሌሎች መግለጫዎች በተደጋጋሚ መጠየቁ ይታወሳል፡፡ ገዢው ፓርቲና መንግሥት ግን በሙስሊሙ
ማኅበረሰብ፣ በሙስሊሙ ማኅበረሰብ መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት አልፎም ጥያቄው ይመለስ በሚሉ ወገኖች ላይ አፈና ፕሮፖጋንዳ
በመንዛት ጥያቄዎችን በኃይል ለማፈን በያዘው መንገድ ገፍቶበታል፡፡ የፕሮፖጋንዳ ዘመቻው ከውንጀላው ባለፈ በሙስሊምና ክርስቲያን
አማንያን መካከል ያለመተማመን በመፍጠር አገራችን የምትታወቅበትን የኃይማኖት መቻቻልና የህዝቡን በመከባበር ላይ የተመሠረተ
የዘመናት ቁርኝትና ታሪክ አብሮነት የሚፈታተን ነው፡፡ ይሁን እንጂ የመንግሥት ድርጊት የቱንም ያህል አሰቃቂና ዘግናኝ ቢሆንም
የሙስሊሙ ማኅበረሰብ የተነጠቀውን መብት ለማስመለስ የተያያዘውን ፍጹም ሠላማዊ ትግል ዛሬም ቀጥሎበታል፡፡ የትግሉ ሠላማዊነት
በኢትዮጵያዊያንን ብቻ ሣይሆን የዓለም ማህበረሰብ ምስክርነት ያገኘ ሲሆን በተቃራኒው የመንግሥት እርምጃ ከጊዜ ወደጊዜ እየከፋ
በመምጣቱ የዜጎች እሥራት፣ ድብደባ፣ ግድያና በአጠቃላይም ሥቃይ እየጨመረ በመሄድ ላይ ነው፡፡
‹‹በጀሃዳዊ ሃረካት›› ፊልም እንደታየው በየጊዜው በሚፈበረኩ የፕሮፖጋንዳ ዘዴዎች መንግሥት የሙስሊሙ ማኅበረሰብንና
የመፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላትን በአሸባርነት ቢፈርጅም በመረጃና ማስረጃ የተደገፈ የሽብር ድርጊት ቀርቶ አንዳች ጠጠር ሲወረወር
እንኳ ለማሳየት ባለመቻሉ በአብዛኛው ወገን ተቀባይነት ማግኘት አልቻለም፡፡ ይህንን ፕሮፓጋንዳ የሚያራግቡ በዜጎች ሀብት የሚተዳደሩ
የመንግሥት የመገናኛ ብዙሃንም ያተረፉት ትዝብት ብቻ ነው፡፡ በቅርቡም የተቀደደ ባንዲራ በማሳየትም ሆነ በህዝብና በምዕራባዊያን ላይ
ሥጋት በመርጨት ሙስሊሙን ከሌላው ለመለየት የተደረገው ጥረት የተፈለገውን ውጤት አላመጣም፡፡ በአንፃሩ በአርኣያነት
የሚጠቀሰው የ18 ወራት ኮሽታ ያልተሰማበት የሚሊዮኖች ሠላማዊ የትግል ጉዞ ዛሬም ቀጥሏል፡፡
እነዚህ በውንጃላ፣ ፍረጃ፣ እስራት፣ አካል ማጉደል፣ ግድያ ማስፈራራት የታጀቡ በተለያዩ ጊዜና ቦታዎች ( አዲስ አበባ፣ አሳሳ፣ገርባ፣
ኮፌሌ፣ደሴ ፣ሀረር…)፣ የተወሰዱ የኃይል እርምጃዎችና መጠነ ሰፊ ፕሮፖጋንዳዎች ጥቂቶችን ግራ አላጋቡም ባይባልም የተፈለገውን
ውጤት ባለማስገኘታቸው በታላቁ ኢድ አል ፈጢር በዓል መባቻ ሰሞንና በበዓሉ ዕለት ተመሳሳይ የኃይል እርምጃ በተለያዩ
የአገሪቱ ክፍሎች በመንግሥት መወሰዱ የአደባባይ ምስጢር ነው፡፡ በዚህ በሞራልም ሆነ በማናቸውም መለኪያ በዜጎች ላይ ሊታሰቡ
የማይገባቸው አሰቃቂና ዘግናኝ ህገወጥ እርምጃዎች ህጻናትን፣እናቶችንና አረጋዊያንን ጨምሮ በአስሮች ተገደለዋል፣ በመቶዎች ቆስለዋል፣
በሺዎች ታስረዋል፡፡ ሆኖም ከጅምር የተመለከትነው የኃይል እርምጃና የሥነ ልቡና ጦርነት እያየለ ቢመጣም የሙስሊሙ ማኅበረሰብ
በኃይማኖታችን ጣልቃ አትግቡ ከሚለው ዓላማቸው በጽናት በመቆም የሠላማዊ ትግል አርኣያ ሆነዋል፡፡
መንግሥት በኃይልና በሴራ ችግሮችን ለመፍታትም ሆነ ጥያቄዎችን ለማፈን የሚከተለው አካሄድ ወዳልተፈለገ አቅጣጫ ሊያመራና
አገራችንና ህዝቧን የበለጠ የከፋና ውስብስብ ችግር ውስጥ ሊከት እንደሚችል መስጋት ክፉ ምኞት ወይም መርዶ ነጋሪነት አይደለም፡፡
ይህን አስጊ ሁኔታን ለመከላከል የሚቻለው ዜጎች በኃይማኖት ሳይከፋፈሉ የመንግሥትን የኃይል እርምጃ በጋራ ሲቃወሙና ሲያወግዙ
ነው፡፡ ዘላቂ መፍትሔውም የችግሩ ባለቤት የሆነውን አምባገነናዊ የአገዛዝ ሥርዓት በምርጫ መለወጥ እንደሆነ ትብብራችን ያምናል፡፡
ስለሆነም ትብብራችን በትግሉ ላለፉት ቤተሰቦች መጽናናትን፣ ለተጎጂዎች ጥንካሬንና ጤንነትን እየተመኘ በሙስሊም ኢትዮጵያዊያን
ወገኖቻችን ላይ የተፈጸመውን የኃይል እርምጃ አጥብቆ የሚያወግዝ መሆኑን በድጋሚ እያረጋገጠ፡-
1) መንግሥት የመረጠው አካሄድ ችግሮችንና ጥያቄዎችን በሰለጠነ የውይይት መድረክ ከመፍታት ይልቅ ጠያቂዎችን
በመፈረጅ ‹‹ከፋፍለህ/ነጣጥለህ ምታ›› አማራጭ በመሆኑ በሙስሊም ማኅበረሰብ ላይ እየተወሰደ ያለው እርምጃ በዜጎች
ህገመንግሥታዊ ሰብአዊና ዲሞክራሲያዊ መብት ላይ የተፈጸመ ህገወጥ አምባገነናዊ ድርጊት ስለሆነ ኢትዮጵያውያን ዜጎች የኃይል
ድርጊቱን እንዲቃወሙና እንዱያወግዙ፡፡
2) በአገር ቤትና በውጪ ያላችሁ መገናኛ ብዙኃን፣ የነጻው ፕሬስ አባላት፣ማኅበራዊ ድረ-ገጾች… በተያያዛችሁት አማራጭ የመረጃ
ምንጭነታችሁ በመግፋት ትክክለኛ መረጃ ለህዝቡ በማድረስ በህዝበ ሙስሊሙና ክርስቲያኑ መካከል ያለመተማመን ለመፍጠር