mandag 5. august 2013

ለንጹሃን የደም ጥሪ ተገቢው ምላሽ ትጥቅ አንስቶ ነፍሰ ገዳዮችን መፋለም ብቻ ነው!


August 5, 2013
የግንቦት 7 ሕዝባዊ ኃይል (መግለጫ)
Ginbot 7 Popular Force
Ginbot 7 Popular Force logoከሃምሌ 26 _ 2005 አንስቶ  ይህ መግለጫ እስከወጣበት እስከ ሃምሌ 28_ 2005 አ.ም እለት የወያኔ ዘረኛ ጉጅሌ ቅጥር ነፍሰ ገዳዮቹን በማሰማራት በመላው ኢትዮጵያ፣ በእስልምና እምነት ተከታይ የሃገሪቱ ዜጎች  ላይ በስፋት የግድያ እርምጃ እየወሰደ ነው። ክቡር ህይወታቸውን በግፈኛው የወያኔ የአፈና ሃይል ያጡት ወገኖች ቁጥር በርካታ ሆኗል። ክፉኛ የቆሰሉት ወገኖቻችን ቁጥር ከተገደሉት እጅጉን የገዘፈ ነው። ፍጹም አረመኔያዊነት  በተሞላው መንገድ በወያኔ ቅልብ ጦር የተቀጠቀጡትና እንደከብት ተሰብሰብው በየእስር ቤቱ የታጎሩት ወገኖቻችን ቁጥር በሽዎች የሚቆጠር ሆኗል። እጅግ ሰላማዊና  ስልጡን በሆነ  መንገድ ፍትሃዊ ጥያቄ ባነሱ ወገኖቻችን ላይ የደረሰውን እልቂት የግንቦት 7  ህዝባዊ ሃይል የራሱ እልቂት አድርጎ  ያየዋል። የደረሰባቸውን  መከራና እንግልት የራሱ መከራና እንግልት አድርጎ  ወስዶታል።
የግንቦት 7 ህዝባዊ ሃይል ወያኔን አያወግዝም ወይም ወያኔ በኢትዮጵያውያን ላይ የሚፈጽመውን ግፍ በገንዘብና በስልጠና  በዲፕሎማሲ ድጋፍ የሚያበረታቱን የምእራብና  ሌሎች የወጭ መንግስታት ከድርጊታቸው እንዲታቀቡ አይማጸንም። ባለፉት 22 አመታት ውግዘትና መማጸን የትም እንዳላደረሱን በሚገባ እናውቃለንና። ግንቦት 7  ህዝባዊ ሃይል ደግሞ ደጋግሞ  ግልጽ እንዳደረገው የኢትዮጵያ  ህዝብ መከራ የሚያበቃው ህዝብ የወያኔን በእብሪት የተሞላ ግፈኛ ማንነት የሚመጥንና  የሚስማማ የትግል ስልት መርጦ አምሮ  ወያኔን ታግሎ  በመደምሰስ ብቻ ነው። ሙስሊሙም ሆነ የሌሎች እምነት  ተከታዮች መረዳት የሚገባን ወያኔ ስላማዊና  ስልጡን ከሆነው የእኛ አለምና  መርህ ጋር የማይተዋወቅ ዘረኛ  ገዳይ  ሃይል መሆኑን ነው። ይህ በእብሪትና  በድንቁርና የታጀለ የወያኔ  ሃይል የእናንተን ትእግስት ከፍርሃት፣ አርቆ አሳቢነታችሁን ከሞኝነት ጋር አስተሳስሮ የሚያይ ነው። “የምንገድልለት አላማ ባይኖረን የምንሞትለት አላማ አለን” የሚለውን ድንቅና ክቡር እመነታችሁን ወያኔ የሚያየው እናንተን በመግደል ፍትሃዊ ጥያቂያችሁን ማዳፈን ይቻላል በሚል ትርጓሜ ነው።ወያኔ ይህን የተቀደሰ እምነታችሁንና እንዲሁም  ቅንነትና ትእግስታችሁን ለእናንተ የሚመጥን ስልጡን ምላሽ  ማፈላለጊያ አድርጎ  አያየውም። አላየውም።
የትግል ስልት የሚቀየሰው የባላንጣን ማንነት በሚገባ ግምት ውስጥ በማስገባት እንጂ እኛ የምንፈልገው የትግል ስልት ስለሆነ  ብቻ መሆን አይችልም ብለን እናምናለን። እኛ በግንቦት 7 ውስጥ የተሰባሰብን አባላት የወያኔን የእብሪት አመጽ ማስቆም የሚቻለው የወያኔ አፈሙዝ ብቻ   ሳይሆን የእኛም ጠመንጃ እሳት የሚተፋ እንደሆነ በተግባር በማረጋገጥ ብቻ ነው የሚል ጽኑ እምነት አለን። ምንም አይነት የስልጣኔና የሞራል ማእቀብ  ከማይገዛው  ወያኔን ከመሰለ እኩይ ሃይል እራስን ከጥቃት መከላከል ብሎም በወያኔ መቃብር ላይ ሰላምና ነጻነት ማስፈን የተፈጥሮና የዜግነት መብታችን ብቻ ሳይሆን የአላህም ፈቃድና  ፍላጎት ለመሆኑ ጥርጥር የለንም።  በዚህ አጋጣሚ የግንቦት 7 ህዝባዊ ሃይል ለእስልምና ተከታይ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ሆነ ለመላው የኢትዮጵያ  ህዝብ የሚያስተላልፈው ጥሪ የሚከተለው ነው። “የወያኔን የእብሪት አመጽ በፍትሃዊና ህዝባዊ አመጽ ለመመከት በያላችሁበት ተደራጁ። የግንቦት 7 ህዝባዊ ሃይልን ተቀላቀሉ። የወያኔን የግፈኛነት እብጠት በህዝባዊና ፍትሃዊ የመሳሪያ አመጽ እናስተንፍስ” የሚል ነው።
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!!!
ሞት የንጹሃን ደም በከንቱ ለሚያፈሱ በሙሉ !

søndag 4. august 2013

ETHIOPIAN REGIME KILLS 25 PEACEFUL PROTESTERS AND ARREST 1,500 CIVILIANS


 August 3, 2013 - Ethiopian government forces open fire on unarmed demonstrators throughout the country, killing 25 and injuring dozens more, according to Ethiopian activists who took part in the demonstrations. 

One witness says at least one child was among the the dead. He also stated government security forces arrested over 1,500 protesters on Friday.                 For over a year, Ethiopian Muslims have been holding peaceful protests and mosque sit-ins over the regime's human rights abuses against their community and interference in their religion.
ETHIOPIAN REGIME KILLS 25 PEACEFUL PROTESTERS AND ARREST 1,500 CIVILIANS
http://ireport.cnn.com/docs/DOC-1015286











lørdag 3. august 2013

PST: - Normal method to push refugee families in their home country


Posted: 02 Aug 2013 01:57 PM PDT

Ola Borresen in PST (Photo: Siv Sandvik / NRK)

WIDESPREAD: John Borresen, acting head of the section for counter-intelligence in the Police Security Service, said between five and ten states involved in refugee espionage in Norway.
Photo: Siv Sandvik / NRK
Pst get more requests for refugee espionage than before. Authoritarian regimes often threatens family in the home country to push asylum seekers into silence.
Published 01.08.2013 6:48.
  • Print
refugee espionage Ghadiri 2 (Photo: Siv Sandvik / NRK)
Exile: Soraya Ghadiri said paramilitary forces had with him a copy of the newspaper article in which his brother Mahmoud criticized the regime when they stormed the family house.
Photo: Siv Sandvik / NRK
- PST has worked on several cases that have similar elements, where the family home is pressed.
It said the acting head of the PST section for counter-intelligence, John Borresen, when NRK.no presents Mahmoud Ghadiris case.
The Norwegian-Iranian convert tells his family in the country to have been tortured after he appeared in Aftenposten in 2008 and criticized the regime in Iran.The Iranian embassy refutes allegations.

- Five to ten states involved in refugee espionage

REFUGEE ESPIONAGE

  • The purpose of refugee espionage is to undermine, neutralize or eliminate political opposition through monitoring, controlling or threatening regime critics in exile.
  • Between five and ten countries will be involved in such activities in Norway.
  • Approximately 20 cases have refugee espionage is reviewed annually and the numbers are increasing.
  • There are probably many unrecorded and refugee espionage is difficult to prove.
  • Only one person is convicted of espionage refugee in Norway, but the judgment is not final.
  • Refugee Espionage under the Penal Code section 91a, and is punishable by two years in prison.
  • Source: PST and NRK.
Borresen know not Ghadiris story but said in general terms that pressure, intimidation and violence against the family in the home country is an effective weapon for authoritarian states engaged in refugee espionage on Norwegian soil.
- PST has recently worked with several issues and events within the refugee espionage. Between five and ten states have such activities in Norway, and we have seen several examples of that family in the home country are pressured, he says to NRK.no.
Since threats taking place outside the borders, it is very difficult for PST to intervene.
- It is a sore point for people here in Norway who find that family in their home country are under pressure. It is an effective method that will surely give results in many cases, says Borresen.

To subdue all opposition

Result the authoritarian regimes will achieve is that refugees in Norway frightened into silence. The goal is to prevent the opposition outside the country's borders.
- There are authoritarian regimes that are concerned about the activities of their own countries citizens outside their own country's borders, especially activity that is critical of the regime.
- Which groups are most vulnerable?
- The exile communities in Norway where it is politically active regime critics who express themselves or demonstrate, they are most at risk, says Borresen.

Press asylum seekers to spy on their own

Pressure on the family back home is only one of many methods authoritarian states use to control compatriots who fled to Norway, says PST:
  • They can send their own agents to Norway to conduct surveillance.
  • They can push their citizens to act as informants.
  • They can recruit agents for asylum or send fictional asylum seekers .
  • They can infect refugees computers to extract information.
  • They can use the staff at the Embassy of Norway as agents.
- In recent years we have had several issues and events that we have worked with. It is an activity that is taking place constantly in Norway, says Borresen.
He will not go out of the states engaged with refugee espionage in Norway, but Iran, Eritrea and Ethiopia are often accused of such activities.

- Difficult to disclose

Borresen emphasizes that PST has as one of its core tasks to prevent foreign states exposes refugees for surveillance and espionage.
- It is first and foremost to ensure the safety of the people who are in Norway, for them to have the freedom they deserve. It is also important to defend the institution of asylum, and the democratic principles of the Norwegian government founded on a, say Borresen.
But so far only one person taken to court and convicted of espionage refugee in Norway. In June this year, a 38 year old Sudanese in Oslo City Court sentenced to one year and two months in prison for having spied on Sudanese in Norway. The judgment has been appealed and is therefore unenforceable.
According PST there are several reasons why refugee espionage rarely detected and prosecuted.
- Refugee Espionage is a difficult field to work with, and that is the big unknown. Much of the activity is managed in the country, outside Norway, and it is difficult for PST to keep track of this activity, says Borresen.
"Whoever secretly or by illegal means in favor of a foreign state seeks to collect information about political or personal matters if notice of another State which he knows or ought to understand can hurt Norway's interests or cause danger to individual life, health, liberty or property, or who is accessory thereto, shall be punished with clips or imprisonment up to two years. "
Penal Code § 91a
Meanwhile, many asylum seekers negative experiences with intelligence services in the country, and dare not contact the police here in Norway.
- It is important for us to build confidence in the exile communities that are most at risk, says Borresen.

Fears for safety

He emphasizes that the PST also currently involved in prevention.
Often it goes out to make contact with vulnerable persons to advise them on how they can discover that they are being subjected to surveillance by the home country authorities. In other cases takes PST individuals into the conversation to tell them that what they are doing may be illegal.
- This occurs in situations where these people are not aware of what they do. They have been commissioned by the domestic authorities to provide information on what is happening in the environment, to find out who is politically active. Then we make them aware of what Norwegian law says about such activity, and what kind of criminal responsibility it entails, says Borresen.
If PST suspect officials who are stationed in Norway are involved in refugee espionage, Norway may file a complaint or a warning to the country's authorities.
- Large set of this matters to be resolved through preventive measures, but the PST has also been cases in recent years which is of such severity that we have been concerned about the safety of individuals who are exposed to refugee espionage, says Borresen.
In such cases the police district where the refugees are staying plugged into the case to ensure that safety is ensured.

torsdag 1. august 2013

ግልጽ ደብዳቤ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን! ጦቢያን ገረመው

መግቢያ፡-

(ከ18 ዓመት ዕድሜ በታች የሆነ ሰው እንዲያነብ የማይመከር)
የሰው ልጆች በሃይማኖት መከፋፈላቸውን አምርሬ ብቃወምም፣ በሺዎች የሚቆጠሩ ሃይማኖቶች የውሸትና ለብዝበዛም የተፈጠሩ መሆናቸውን ባምንም፣ እጅግ ብዙዎቹ ሃይማኖቶች ሰይጣን የተጣባቸው ወይም የሰይጣናዊነት መንፈስና አሠራር በጉልህ የሚታይባቸው መሆናቸውን ብረዳም በትውልድና በገዛ ፈቃዴ ይዤው ያለሁት ሃይማኖት ክርስትና ነው፡፡ ክርስትና በራሱ በመቶዎችና ከዚያም በላይ የተከፋፈለ መሆኑንም አውቃለሁ – አንዳቸው ለአንዳቸው የእናት አባት ገዳይነት ያህል ዐይጥና ድመት የሆኑ የ“ክርስትና” እምነት ተከታይ አብያተ ክርስቲያን በዓለም ዙሪያ መኖራቸውንም አውቃለሁ፡፡ ይህም ሁሉ ከንቱነት መሆኑን እረዳለሁ፡፡ ‹እህሉ አንድ ዓይነት ሴቱ አሥራ ሁለት› እንዲሉ ለአንድ ክርስቶስ፣ ለአንድ እግዚአብሔር፣ ለአንድ ሠራፂ መንፈስ ቅዱስ በጥቅሉ ለአንዲት የክርስትና ሃይማኖት ያለን የሃይማኖት ጋጋታ ከቁጥሮች የመግለጽ አቅም በላይ እየሆነ ከመቸገራችንም በተጨማሪ ምዕመናን የቱን ይዘው የቱን እንደሚለቁ ክፉኛ እስኪቸገሩና እንዲያውም ከነአካቴው በማርክሳዊ አገላለጽ ሃይማኖት ከሚባል ‹አደንዛዥ ዕፅ›፣ በርግጥም ብዙዎች ለማጭበርበሪያነት ከሚጠቀሙበት ሃይማኖታዊ ተቋም ለመውጣት እስከመገደድ ደርሰዋል፡፡ በውነቱ አነጋጋሪ ነገር ነው፡፡ በአውሮፓ ቤተ ክርስቲያናት ወደ ጭፈራ ቤትነትና ወደሙዚየምነት እየተለወጡ መሆናቸውን ስንሰማ፣ የቀድሞ ምዕመናን የቀደመውን የክርስትና እምነታቸውን እየተው ወደ ዓለም ጭልጥ ብለው በመግባት ሚስተር ሉሲፈር እንዳዘዛቸው እየሆኑ በግብረ ሶዶምና በሌዝቢያኒዝም እንዲሁም በለዬለት ‹hedonism’ ሲጠፉ – ስንጠፋ – ስናይ የጌታየ የመድሓኒቴ የኢየሱስ ክርስቶስ መንፈስና ቡራኬ ከምድራችን በምን ያህል ኪሎሜትሮች – እንዲያውም በብርሃን ዓመታት – እንደራቀ መገንዘብ አያቅተንም፡፡ ዝርዝሩ ብዙ ነው፡፡ ከዓመት በላይ ያስወራል፡፡

ሰበር ዜና – በወላይታ የኢህአዴግ አባላት፣ፖሊስና ደህንነቶች በአንድነት አባላት ላይ ድብደባና ዝርፊያ እየፈፀሙ ነው


በወላይታ የኢህአዴግ አባላት፣ፖሊስና ደህንነቶች በአንድነት አባላት ላይ ድብደባና ዝርፊያ እየፈፀሙ ነው
አንድነት ፓርቲ በመጪው እሁድ በሶዶ ከተማ ለሚያደርገው ህዝባዊ ስብሰባ ቅስቀሳ በማድረግ ላይ የበሩ የአንድነት አባላትን ፖሊሶችና ደህንነቶች በመደብደብና ያሰባሰቡትን የህዝብ ፊርማ በመንጠቅ ላይ መሆናቸውን የወላይታ ሶዶ ከተማ ነዋሪዎች ለፍኖተ ነፃነት ገለፁ፡፡ የአንድነት የወላይታ ዞን አመራሮችም እንዳረጋገጡት ታርጋ ያልለጠፉ ባጃጆችንና ሞተር ሳይክሎችን የያዙ ፖሊሶችና ደህንነቶች በተደራጀ ሁኔታ የሚበተኑ በራሪ ወረቀቶችንና የፀረ ሽብር ህጉ እንዲሻር እየተሰባሰበ የሚገኘውን ፊርማ በመቀማት ላይ ናቸው፡፡ አንድ ስሙ እንዲገለፅ ያልፈለገ የወላይታ ዞን ፖስ አባል ለፍኖተ ነፃነት እንደገለፀው የዞኑ አስተዳደሮች “የአንድነት አባላትን በእጃቸው ያለውን በራሪ ወረቀትና የፊርማ ማሰባሰቢያ ቅፅ ቀሙዋቸው እነሱን ማሰር አንዳች አይፈይድም” ተብለዋል፡፡ የአንድነት ፓርቲ የወላይታ ዞን ሰብሳቢ አቶ ወኖ መንአሳ ለፍኖተ ነፃነት “ኢህአዴግ ያሰማራቸው ግለሰቦች ከአንድነት አባላት ላይ በራሪ ወረቀት ከመቀማት አልፈው ቦርሳ ፣ጫማ ፣በፌስታል የተያዘ ፍራፍሬ ሳይቀር በመቀማት ላይ ናቸው” ብለዋል፡፡ አያይዘውም ለስብሰባ ስራ የተዘጋጁ ቁሳቁሶችም እንደተዘረፉ አስረድተዋል፡፡‪
http://www.zehabesha.com/amharic/archives/5824

Ethiopian High Court’s Institutional capacity, bleak: Clients

ESAT News
July 30, 2013

 Clients of the Ethiopian High Court have said that the institutional capacity of the court is at a critical state. They said the Court has moved down both in quality and capacity terms. They also said that the current High Court has been worse than the former regime’s Kebele Courts.
The Ethiopian High Court deals with financial and material cases and at times also courts criminal cases. The Court has no proper sanitation and electric generators that serve when power blackouts occur affecting the legal processes.

Ethiopia and the next revolution


Exactly a year ago, ESAT declared the death of Meles Zenawi. That was the most important breaking news in the last two decades. TPLF went into frenzy to bury the news under a barrage of counter-propaganda. Bereket Simon went on ETV to curse ESAT and reassure the nation that the “great leader” would return intact. The propaganda chief and his foot soldiers had already kept the local media extremely busy with so many bizarre stories.
The zeal to bury the truth was too evident to miss. But the spin and misinformation campaign got out of control beyond anyone could have imagined.  Addis Fortune, Addis Admas, Reporter, ETV,Walta…had all different versions of the same story. All of them said Meles was alive and kicking and was on his way back to his throne.  
The lies were too fast to catch. Addis Admas, which has a bad habit of publishing fabrications, told us that Meles was working from the palace. Addis Fortune famously splashed its front page with a memorable headline: “Meles back in town.” But it was ESAT that accurately told the story that truly mattered. And then, Melesfinally returned home in a coffin….It was a watershed moment for Ethiopia after the great demise of the late tyrant.