አበበና ታማኝ የሚሰሩት
ስራ በጣም አስደሳች ነው ቢሆንም ግን ክዚህ
የበለጠ መስራት ይጠብቅባቸዋል መስራትም
እንደሚችሉ እርግጣኛነኝ ምክናየቱ እነዚህ
ወንድሞቻችን ያደጉት የቴወድሮስን ታሪክ ዕየተነገራቸው ነው ፡ ገኛ ይሰራሉ እርግጠኛ
በመሆንንወ የምነርጋችሁ አበበ እና ታማኝ
ከመቅደላው ጀግና የዝር ሀርግ ያላትው መሆኖን
እና ለእውነት የሚሞቱ ሰውች መሆኑን ልትረዱልኝ
ይገባል >»በአሁኑ
ወቅት የሚያስፈልጋእቸው ምስጋና ሳይሆን
እነሱን ሆኖ መገኘትንነው ክኛ የሚፈልጉት ዕኛ እራሳችንን የምንፈትሽበት ወቅት ነው
…. አበበ የኛነው፥
አበበ የጅግናው አባቱ ልጅ ነው ፣ አበበ
የቴወድሮስ ቀኝ እጅ ነው፡ አበበ ጉልያድ ነው
>አበበ የኢትዮጲያ ጉህ ቀዳጅ ነው አበበ ማለት እራሱ ሀገር ነው ሰፊ አድማስ ያለው ኢትዮጵያነው ፡ አበበ ያደገው የመቅደላው ጅግና የቴውድሮስን ዲራማ እየስራ እና ለፋስሽት ያለትገዛውን የኢትዮጳያ ሕዝብታሪክ በአባቱ በኩል እየተነገረው ነው ..አብበ የተነገረውን በተግባር ላይ የሚያወል አንደበተ ር ዕቱ ብሩህ አዕሮ ያለው ደፋር እውነተኛ የቁርጥ ልጅ ነው፡፡ከዝህላይ ልጠቅስ የምፈልገው ሁላችንም አበበን ለመሆን ከተኛንበት መባነን አለብን ይህ ካልሆነ እነዚህ የፋሽስት ሺንቶች ማለትም የትግራግ ወንበዴወች በተለይ ያአማራልጆጅችን በበቀል ከማጥፋት እንደማይታቀቡ ማወቅ ይገባናል ፡ ፡
søndag 11. mai 2014
lørdag 10. mai 2014
የወያኔን ውድቀትና የኢትዮጵያን ትንሣኤ ለማፋጠን ኅብረታችን ይጠንክር!!!
ግንቦት 7፡ የፍትህ፣ የነፃነትና ዲሞክራሲ ንቅናቄ፣ በግፍ ሕይወታቸው ባጡ ዜጎች መርዶ የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እና ቁጭት ይገልፃል፤ ለቤተሰቦቻቸውም መጽናናትን ይመኛል። ህወሓት እና አጋፋሪው ኦህዴድ በነዙት ሽብር ሳቢያ የአካል ጉዳት የደረሰባችሁ፣ የተደበደባችሁ እና ለእስር የተዳረጋችሁ ወገኖቻችንም ህመማችሁም እስራችሁም የሁላችንም ነው። መላው ኢትዮጵያዊ ወገናችሁ ከእናንተ ጋር ተገድሏል፣ ቆስሏል፣ ተደብድቧል፣ ተግዟል፣ ታስሯል። ህወሓት፣ ኦህዴድ እና በዚህ ጭፍጨፋ እጃቸው ያለበት ሁሉ ከተጠያቂነት የማያመልጡ መሆኑን ግንቦት 7 ደጋግሞ ያስገነዝባል።
በህወሓት ዘረኛና ፋሽስታዊ አገዛዝ ያልተበደለ የኢትዮጵያ ክፍል የለም። የወያኔ አጋፋሪ የሆነው አህዴድ የኦሮሞ ወጣቶችን፣ ሕፃናትንና አዛውንትን ሲጨፈጭፍና ሲያስጨፈጭፍ፣ ሌላው አጋፋሪ ብአዴን ደግሞ በጎንደርና አካባቢው ተመሳሳይ ጭፍጨፋዎችን አካሂዷል። ወያኔ ከፋሺስት ኢጣልያ ወርሶ ለሃያ ዓመታት በትጋት ያራመደው “የከፋፍለህ ግዛ” ፓሊሲ ምርት እነሆ ዛሬ በዓይኖቻችን እያየን ነው። ፋሽስት ጣልያን ጀምሮት የነበረውን ኢትዮጵያን የማጥፋት ስትራቴጄ ለማጠናቀቅ ህወሓት በጥድፊያ ላይ ነው። ይህን እኩይ ዓላማ ማስቆም የሁላችን ኃላፊነት ነው።
የመከላከያ ሠራዊት እና የፊደራል ፓሊስና አባላት ሆይ፣ ለዘረኛው ወያኔ መሣሪያ ሆናችሁ ወገናችሁን አትፍጁ! እናንተ የምታገለግሉት ሥርዓት፣ ከእናንተ መካከል ኦሮሞ ያልሆኑት እየመረጠ ኦሮሞዎች ወገኖቻችንን እንዲገሉ፣ አማራ ያልሆኑት ተመርጠው አማሮችን እንዲገሉ የሚልክ መሠሪ መሆኑን የምታውቁት ነው። ወኔን አንዳችንን በሌላችችን ላይ እያዘመተ እርስ በርስ ሊያፋጀን ቆርጦ መነሳቱን አስተውሉ። ይህን እኩይ ዓላማ የማክሸፍ ሥራ የናንተም ኃላፊነት እንደሆነ ግንቦት 7 ያስገነዝባል።
በወያኔ የስለላ መዋቅር ውስጥ ያላችሁ ህሊና ያላችሁ ኢትዮጵያዊያን ወገኖቻችን የምትሠሩት ሥራ አገራችን ወደየት ሊወስዳት እንደሚችል ቆም ብላችሁ አስተውሉ። እናንተ ዛሬ የምትወስዱት ቆራጥ እርምጃ የበርካታ ሕዝብ ሕይወት ሊታደርግ ይችላል።
የኢትዮጵያ ወጣቶች በተለይም የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ተከፋፍላችሁው ወያኔን መቃወም የትም አያደርስም። በኦሮሞው መገደል አማራው፣ ትግሬው፣ ወላይታው፣ ጉራጌው ካላመመው፤ አማራው ሲበደል ኦሮሞውና ሌላው እንዲያመው እንዴት መጠበቅ ይቻላል። እናንት ወጣቶች ከዘውግ ቆጠራ በላይ ሁኑ። ዛሬ የሚደረጉ ትናንሽ ነገሮች እንኳን የረዥም የወደፊት ውጤት እንዳላቸው ተገንዘቡ። የወደፊቱ ኢትዮጵያ የእናንተ ናት፤ የምትመኟችን ከራሷ ጋር የታረቀች ኢትዮጵያን ለመፍጠር በቅድሚያ እናንተ መታረቅ ይኖርባችኋል። የሁላችንም ቀንደኛ ጠላት ወያኔ ነው ትኩረታችሁን እሱ ላይ አድርጉ።
ውድ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ!!!! አውቀውም ሆነ ሳያውቁ በወያኔ ዘረኛ ፕሮፖጋንዳ ተጠልፈው ንግግራቸው ሰው ሕዝብን ከሕዝብ ጋር የሚያቃቅሩ ሰዎችን አትስማ። የመረረ፣ የሚያስቆጣ ንግግር እንኳን ቢናገሩ ንቀህ ተዋቸው። በወያኔ ውስጥም ሆነ ከወያኔ ውጭ ሆነው ብሔርና ዘርን እያነሱ ተማረው ማስመረር የሚሹ ሁሉ ግባቸው አንድ ነው። በየትናቸው ወገን ቢሆኑ እነሱ የጥፋት ኃይሎች ናቸው፤ እነሱ የኢትዮጵያና የሕዝቧ ጠላት የሆነው የህወሓት መጠቀሚያ ናቸው።
በአሁኑ ሰዓት የኢትዮጵያ ሕዝብ ጠላት ህወሓት እና ህወሓት የዘረጋው ሥርዓት ነው። የጋራ ትኩረታችን በጋራ ጠላታችን ላይ ብቻ ይሁን። ወያኔ ትኩረታችን ለመበተን ብዙ ነገሮችን ይጀምር ይሆናል፤ ርስ በራሳችን ከማባላትም አልፎ ጎረቤቶቻችንን መጎነታተል ይጀምር ይሆናል። በእንዲህ ዓይነት ድርጊት ትኩረታችን መበተን ፈጽሞ የለበት።
እኛ ኅብረታችንን ስናጠናክር የተዳከመው ወያኔ ይበልጥ ይዳከማል። ሊበታትኑን የዳከሩትን አሳፍረን ኅብረታችን እናጠነክራለን። ይህ ደግሞ የወያኔ ውድቀት እና የኢትዮጵያ ትንሣኤን ያፋጥናል።
ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ!!!
Force Secretary Kerry to support democracy in Ethiopia Posted: 30 Apr 2014 02:02 PM PDT
by Dula In America, they say “the squeaky wheel gets the oil” meaning those who make the biggest noise, are the ones most likely to get attention. Secretary Kerry forced Hailemariam Desalegn to drop the anti-Homosexual legislation and Hailemariam blinked. This shows the power of the U.S. in influencing policy in Ethiopia. Tell Secretary Kerry to tell Hailemariam to respect the right of all Ethiopians not just homosexuals.
Secretary Kerry is leaving for Ethiopia and a few other African countries on Tuesday, please raise your voice by calling the following numbers about the plight of our people.
The U.S. for decades supported the immoral racist regime or the Apartheid system (akin to Killel) in South Africa, until the pressure and the noise got too hot for them to justify it. Of course, the U.S. knew for certain that Apartheid was wrong, but they justified it based on their own national interest.
Free the young women of Blue Party (Norway)
Posted: 30 Apr 2014 01:49 PM PDT
|
onsdag 7. mai 2014
በኖርዌይ ሀገር የምንገኝ ኢትዮጵያኖች ዓለም አቀፍ የላብ አደሮች ና የሰራትእኞች ከባለፉት ዓመታት ለየት ባለ መልከ አክበርን
ያለመታድል ጉዳይ ሆኖ በሀገር ውጭም ያለነው ኢትዮጵያን አልፎ አልፎ ያለመጣማም፡ሁኔታውች ይታዩብናል በዚህም ክናየት ሳናውቀው የዋያኔን የቤት ስራ ስንሰራ እንገኛለን ማለትም ወያኔ ያስቀመጠልን የማይሻር የርስ በርስ ብጥብጥ በዘርና በጉጥ መለያየትን እንደጥሩ ተግባር ስንተገብር እንታያለን ..፡፡
የ2014 ሜይ ደይ ከባለፈት ዓመታት ለየት የሚያደርገው የወያኔ መንግስት የስርዓቱ ደጋፊወች በዝህ ባዕል ላይ መሳተፋቸው ነበር ፡፡በዝህ ስርዓ ላይ ትልቁን ሚና የተጫወቱት አክቲቢስ አቶ አምሳል ካሳየ ናቸው በዝህ ስርዓት ምንም ዓይነት ልዮለት ሊኖረን አይገባም በማለት ከሁለት ቦታላይ የነበረውን እውነተኛ የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ የሚያወለበልቡትን ሕዝቦች በአንድላይ በማጣመር ሰልፉ የኦስሎን ከተማ እንዲያጥለቅልቅ አድርገዋል እኔም ከሰልፈኞቹ ፡አንዱ ስሆን ዳርላይ ቆም በማለት አንዳንድ የታዘብኳቸው ነገሮች ነበሩኝ የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅትኖር ዌይ አባላት መፍክር ሲያሰሙ በኢሃፓሰም የተቀላቀሉት የውያኔ ጀሌወች መፈከሩን ላለመቀበል ሰልፉን የሽምጥ ግልቢያ አስመስለውት ነበር ፡ አንዳንዶቹም የማይሰማ የርስበርስ ጉርምርምታ እርስበርስ ሲለዋወጡ ይታዮ ነበር እኔ ሰልፈን የትካፈልኩት የአቶ አምሳልን የድፕሎማሲ ሲስተም ለመቀበል እንጂ የህጻን ነብዮ እና የሽብሬ ደም ከጁላይ ካለሰው ጋር ምንም አይነት ድርድር አላደርግም ፡፡
የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅትኖር ዌይ በዛሬው ቀን በኖርዌይ በተከበረው አለም አቀ ፍ የሰራተኞች ቀን ላይ በመገኛት አንድነትና ሰማ ያዊ ፓርቲ የሚያደርጉትን ሰላማዊ ትግል እንደሚደ ግፍ አጋርነቱን አሳየ::
አለም አቀፍ የላብ አደሮችና የሰራተኞች ቀን በየአመቱ በመላው አለም በተለያዩ አህጉራት በደማቅ ሁኔታ እንደሚከበርይታወቃል:: ይህ መከበር ከጀመረ ከመቶ ሃያ አመት በላይ የሆነው የላብ አደሮችና የሰራተኞች ቀን ዘንድሮም ሜይ 1 ቀን2014 (ሚያዚያ 23 ቀን 2006 ዓ.ም ) በተለያዩ አህጉራት ተከብሮል::
በዛሬውም ቀን ሜይ 1 ቀን 2014 በኦስሎና በኖርዌይ በተለያዩ ከተሞች በደማቃ ሁኔታ የተከበረ ሲሆን የተለያዩ የፖለቲካድርጅቶች፣ በሰብአዊ መብትድርጅቶች፣ ሌሎችም ድርጅቶች እንዲሁም በኖርዊይ የሚኖሩ የተለያዩ ሀገራት ማህበረሰብክፍሎች (community) የየሀገራቸውን ባንዲራ እና የየድርጅታቸውን አርማ በመያዝ የሰራተኛውን መብት መከበርየሚጠይቁና ሌሎችንም የተለያዩ መፈክሮችን፣ አርማዎችን መያዝ በደማቅ ሁኔታ አክብረዋል::
በኦስሎ እና በተለያዩ ከተሞች የሚኖሩ የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ አባሎች የድጋፍ ድርጅቱለአባሎቹ ባደረገላቸው የሰልፍ ጥሪ መሰረት ተሳታፊ የሆኑ ሲሆን በዚሁ በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ የሚደርሰውን የሰብዊ መብትእረገጣ የተቃወሙ ሲሆን ለአንድነት እና ሰማያዊ ፓርቲ ያላቸውንም ድጋፍ አሳይተዋል:: በአሁኑ ሰአት የወያኔ መንግስትበኢትዮጵያሕዝብ ላይ እያደረሰ ያለውን የሰበሃዊ መብት እረገጣ ፣አፈና፣ እስራትና ግድያ በመቃወም አንድነት ለዴሞክራሲናለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) እና ሰማያዊ ፓርቲ ሰለማዊ ትግል እያደረጉ እንዳለና በሰላማዊ ትግል የወያኔን መንግስትእየተፋለሙት እንደሆነ ይታወቃል::
የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ አባሎችና አመራሮች የተለያዩ መፈክሮችን በመያዝ እና በማሰማትለአንድነት እና ሰማያዊ ፓርቲ ያላቸውን የድጋፍ አጋርነታቸውን በማሳየት በደማቅ ሁኔታ አክብረዋል:
:
ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ !!!
ዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ
Abonner på:
Innlegg (Atom)