søndag 11. mai 2014

ዳግማዊይ ቴወድሮስ *ወይም አበበ ገላው

                                              
አበበና ታማኝ የሚሰሩት ስራ በጣም አስደሳች ነው ቢሆንም ግን ክዚህ የበለጠ መስራት ይጠብቅባቸዋል መስራትም እንደሚችሉ እርግጣኛነኝ ምክናየቱ እነዚህ ወንድሞቻችን ያደጉት የቴወድሮስን ታሪክ  ዕየተነገራቸው ነው ፡ ገኛ ይሰራሉ እርግጠኛ በመሆንንወ የምነርጋችሁ አበበ እና ታማኝ ከመቅደላው ጀግና የዝር ሀርግ ያላትው መሆኖን እና ለእውነት የሚሞቱ ሰውች መሆኑን ልትረዱልኝ ይገባል በአሁኑ ወቅት የሚያስፈልጋእቸው ምስጋና ሳይሆን እነሱን ሆኖ መገኘትንነው ክኛ የሚፈልጉት  ዕኛ እራሳችንን የምንፈትሽበት ወቅት ነው …. አበበ የኛነው፥ አበበ የጅግናው አባቱ ልጅ ነው ፣ አበበ የቴወድሮስ ቀኝ እጅ ነው፡ አበበ ጉልያድ ነው >አበበ የኢትዮጲያ ጉህ ቀዳጅ ነው አበበ ማለት እራሱ  ሀገር ነው ሰፊ አድማስ ያለው  ኢትዮጵያነው   ፡ አበበ ያደገው የመቅደላው ጅግና የቴውድሮስን ዲራማ እየስራ እና ለፋስሽት ያለትገዛውን የኢትዮጳያ ሕዝብታሪክ በአባቱ በኩል እየተነገረው ነው ..አብበ የተነገረውን በተግባር ላይ የሚያወል  አንደበተ ር ዕቱ  ብሩህ አዕሮ ያለው  ደፋር  እውነተኛ  የቁርጥ ልጅ ነው፡፡ከዝህላይ ልጠቅስ የምፈልገው  ሁላችንም አበበን ለመሆን ከተኛንበት መባነን አለብን ይህ ካልሆነ   እነዚህ  የፋሽስት ሺንቶች ማለትም  የትግራግ ወንበዴወች  በተለይ ያአማራልጆጅችን  በበቀል  ከማጥፋት እንደማይታቀቡ  ማወቅ ይገባናል ፡ ፡







2 kommentarer:

  1. ጎንደር ምናምን ትላላቹ እንዴ ቴዲ እኮ ጩሀት ምናምን ኣያውቅም፤

    SvarSlett