Web Clip
101 Cookbooks - Red Fruit Salad - 21/05
Print all
In new window

[New post] የሻብዕያው ተላላኪ ተስፋዬ ገ/አብ « ኤርትራዊ ነኝ» ሲል አስመራ ለሚታተም መፅሄት የሰጠው መረጃ ይኸው።
Inbox
x

Fitih le Ethiopia <comment-reply@wordpress.com>
14:03 (9 hours ago)
to me
Respond to this post by replying above this line

New post on Fitih le Ethiopia

የሻብዕያው ተላላኪ ተስፋዬ ገ/አብ « ኤርትራዊ ነኝ» ሲል አስመራ ለሚታተም መፅሄት የሰጠው መረጃ ይኸው።

by freedomofspeech4

 

ተስፋየ ገብረዕባብ ማነው ?? ለሚለው ባጭሩ እኔ ኤርትራዊ ብሆንም በኢትዮጵያዊነቴ ነው የማምነው እያለ የሚያምታታ የሻቢያ ትግሬ ነው [ ኤርትራውያኖች ራሳቸውን ትግርኛ ነን ብለው የጠራሉ ]።
ኤርትራ ነጻነቷን [ባርነት ??] መርጣ ዛሬ በችግር ማቅ ውስጥ ስላለች ሀገር አንድ ዜጋ ለምን መጻፍ አስፈለገኝ ?? ነገሩ እንዲህ ነው ይህ ሰው ኤርትራዊም ቢሆን ዛሬ የሚይዙት የሚጨብጡት ያጡ የሃገራችን ፖለቲከኞች [ግራ ዘመም ?? ]እንደ አማካሪ አድርገው ይዘውት በኤርትራ በኩል ታጥቃችሑ ነጻ ትወጣላችሑ የሚል አሉቧልታ ሲደሰኩርላቸው የጨነቀው እርጉዝ ያገባል ይሉ ዘንድ “ይህን ሃሳብ ተስፋየ ገብረዕባብ አመጣልን” እያሉ እምቧ ዘራፍ የሚሉ አልጠፉም ። በሌላ በኩል ደግሞ ተስፋየ እንዲህ አለ እየተባለ ሜድያ ተሰቶት ዛሬ በየድረገጹ ሲጨበጨብለት እናያል ።
ግን ይሄ ሰው የሚጨበጨብለት ነው ወይ ?? እስኪ ከጻፋቸው ጽሁፎች አንድ አንድ ነገር እንይ ….
ተስፋየ የቡርቃ ዝምት ብሎ በኦሮምኛ በጻፈው መጽሃፍ እንዲህ ይለናል
“ቡርቃ ሲገኣ የሮን ጌሴ ጂራ ቡርቃ፤
ዋቀዮ መራንፍራ ዲኒ ኬኛ አርባ ጉጉ ጂራ፤
አማሪ ቡርቃ ጂራ ቆንጨራ ካስኔ ጪራ”።
ይህ ከላይ ያሰፈርኩት የተስፋዬ ገብረአብ ጽሁፍ ወደ አማርኛ ሲተረጎም የሚከተልውን መልእክት ያስተላልፋል።
“ጊዜው ደርሶአል ቡርቃ በቃህ
ጠላታችን አርባ ጉጉ ላይ ነው ያለው
አማራ ቡርቃ ነው ያለው
ቆንጮራ አንስተን እንቆራርጠዋለን”።
የቡርቃ ዝምታ ማለት ምን ማለት ነው ?? ብሎ አንድ ሰው ይጠይቅ ይሆናል ተስፋየ እንዲህ ይለናል “ምንሊክ አርሲን ሲወርና የገዳውን ስርዐት ሲያጠፋው ግን የቡርቃ ወንዞች በኦሮሞወች ተንበርካኪነት አዝኖና አፍሮ መሬታችሑን በጃችሑ ካላገባችሑ እኔንም አታዩኝም ብሎ አካላቱን ሁሉ እንደዘንዶ ስቦ ከመሬት ቀበረ” ይለናል እንግዲህ ቡርቃ የሚባለው ወንዝ አኩርፎ አልታያችሑም አላቸው ነው የሚለን ።
በመሰረቱ ተስፋየ ይሄን ነገር ሰርቢያወች ህዝባቸውን በኮሶቮ ላይ አነሳስተው ለዛ ሁሉ እልቂት ከዳረጋቸው የተኮረጀ ሲሆን ልዩነቱ ተስፋየ ሰርቢያወች አበቦች አኮረፉ የሚለዉን ወንዝ አኮረፈ ማለቱ ብቻ ነው ። በዚህ ጉዳይ ላይ ዶክተር አሰፋ ነጋሽ የስነልቦና ሙህር ከሙያቸው አኳያ የሰጡትን ገለጻ እዚህ ሊንክ ላይ ያዳምጡ [Dr. Assefa Negash Part 7 Of 17 on Youtube ።http://www.facebook.com/l.php?u=http%3A%2F%2Fwww.youtube.com%2Fwatch%3Fv%3DSlBFP5qjRKc&h=MAQEeg2I7&s=1
በምን አይነት መለኪያ ነው በምን አይነት ፖለቲካ ነው ይህን ሰውየ በጭፍን አትጥላው የምባለው ። እኔ ተዉት ሰው መሆንን !! እንደ አንድ አማራ ይሄን ሰው ልውደደው ብል አልችልም ።
ይህን ሰው "ሌሎች የጻፋቸው መጽሃፎች ላይ ስለ ወያኔ ጽፎልናል ለዛም ነው የምንደግፈው " ይሉናል ከወያኔ ያልተናነሰ ያማራ ጥላቻ ያላቸው ግለሰቦች ። ወያኔን ተስፋየ ሳይሆን የሚያሳውቀኝ ወያኔ በገባ ሁለት አመት እስከሚሆነው ድረስ ምን ምን አደረገ የሚሉትን ነገሮች ልብ ብየ ካየሁ የበቂየ ነው ። ልብ ላለው ሰው ጉዳዩ ያገባኛል ላለ ሰው የተስፋየ ልብ ወለድ መጽሃፍ ሳይሆን ወያኔ በተግባር ያሳየን ስለወያኔ ምንነት ይነግረናል ። ባማርኛ በጻፈው መጽሃፉ ላይ እንዲህ ይለናል ...
"መሬታችን ጥቁር ቅቤ ነው ። ምንሊክ የሚባለው ስግብግብ ሲያየው ጎመዠ እኛን ማክበር አቃተው ። እንደፈረስ ልጋልባችሑ አለን አሻፈረን አልነው በመሳርያ ብቃት ተማምኖ ጨፈጨፈን ። የሴቶችንም ጡት ጥሬ ስጋ እንደሚበላ ሰው እየተስገበገቡ ቆረጡት የሰቶቻችን ጡት እኛ ከበግ ላይ ጸጉር እንደምንሸልተው እንዲያ ነበር የሚቆርጡት እነኝህ ሰወች በግ ሲያርዱ በስመዐብ ብለው ይጀምራሉ የሴቶችን ጡት ሲቆርጡ ግን በስመ አብ አይሉም ግን ሃይማኖት አለን ይላሉ ... "።
ይህን መጽሃፍ ዶክተር ነጋሱ ጊዳዳና ሎሬት ጸጋየ ገብረመድህን ያወገዙት ሲሆን ሎሬት ጸጋየ እንዲህ ብለዋል "ይህ መጽሃፍና ጽሃፊው ከኢትዮጵያ መወገድ አለባቸው" ነበር ያሉት ።
ጀግኖች ኢትዮጵያ ነጻ ስትወጣ ተስፋየን ኢትዮጵያ ውስጥ ባገኘነው ይላሉ ። ወራዳ ከንቱወች ደግሞ ኧረ እሱ ቢጠላን ጥላቻ መልስ አይሆንም ይላሉ ።
ከጀግኖቹ ወይም ከወራዶቹ ጎራ ለመሆን የዕያንዳንዱ ሰው ምርጫ ነው ።
በተስፋየ ገብረዕባብ የሚመሩ ከንቱወች [ ሃሳብ የሚወስዱ ] ኢትዮጵያን ነጻ ከማውታታቸው በፊት ለራሳቸው ነጻ ይውጡ ።
አመሰግናለሁ ።
እየሩሳሌም አራያ

All Amhara መላው አማራ

posted by Tseday Getachew
freedomofspeech4 | May 29, 2013 at 12:03 pm | Categories: Poletics opinion | URL:http://wp.me/s2PNZz-992