ምን ይሻላቸዋል ዛሬም ይኽው መዋስሸት ጀመሩ
እንዴት ላስረዳቸው.፟
ሰላም ወገኖቸ የኔ የሆናቺሁ፣
እስቲ
ተጠየቁ ሀሳብ ላካፍላችሁ .፡፡
እጭር
ነበር ድሮ በአምስቱ ጣቴ ፣
እናገርም ነበር በሙሉ አንደበቴ ፣
ዛሬስ ሁሉ
ም ቀረ በወጣትነቴ
፡፡
ምንድን ነው
ቺግሩ አልገባኝም እኔ ፣
ይባል
ነበር ድሮ ከአገር የወጣ ሰው ጨካኝ አረመኔ፣
ከምን ተነስቶ ነው የናቀን ወያኔ ፣
የቴደን ቀን
ይስጠን አልምረውም እኔ ፣
ለሆዱ ያደረ ጨካኝ አረመኔ .
፡፡
ከምን ተነስተውነው እንደህ የደፈሩን ፣
መልክት የላኩልን
በደምጽ ያሰፈራሩን ፣
ምንጊዜው እረሱት የቦንድ ታምሩን?
በኛው ተፈብርኩ መኛው መቀመሩን ፡፡
ቦንዱ ቦንዳ ሲሆን ስረበሽ አገሩ ፣
የነፍስ አድን ፖሊስ በስልክ ሲጠሩ ፣
እየሞቱ አልሞትኩም አልሆነም ነገሩ፡፡
ከምን
የመጣነው የአሁኑ ድንፋታ ፣
እነሱም
ይደንፉ እኛም
ስራአንፈታ ፣
አቅም የላቸውም ወገኖች
እንበርታ ፣
በያሉበት ቦታ
በሃሣብ ይመቱ ፣
ትራው የነሱነ ከአገር
መሰደቱ ፡፡
እግዚአብሔር እትዮጵያን
ይጠብቅ
Ingen kommentarer:
Legg inn en kommentar