መግለጫ
የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ)
Click here for PDF
ጋር በአይነ ቁራኛ፣ በአጥፊና ጠፊነት እንዲተያይ አድርጓል። በዚህም የተነሳ የጎሳ ግጭት እጅግ ተስፋፍቷል። የህዝብ ህይወት እና ንብረትም በሰፊው ጠፍቷል። የዜጎች የተረጋጋ ህይወትም ተናግቷል። ይህ አጥፊ ፖሊሲም በአስቸኳይ ካልተገታ ቀጣይና ምስቅልቅል ቀውስን እንደሚወልድ ግልጽ ሲሆን የዚህንም ቀውስ መጨረሻ ምን ሊሆን እንደሚችል መገመት እጅግ ይዘገንናል። ይቀጥላል…
|
tirsdag 2. april 2013
አማርኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያንን ማፈናቀል የዘር ማጥፋት ወንጀል ነው (ሸንጎ)
Abonner på:
Legg inn kommentarer (Atom)
Ingen kommentarer:
Legg inn en kommentar