የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት በዛሬው ዕለት በኦስሎ በዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት አዘጋጅነት ለወጣቱ ስለፍትህ ስለ ነፃነት ስለ ሰብአዊ መበት መከበር ሲል ውድ ህይወቱን ቤዛ ላደረገልን መምህር የኔሰው ገብሬ እና በግፍ ለታሰሩት ለተገደሉት የነፃነት ታጋዮች የሻማ ማብራት ስነ ስርዓት ተካሄዶል በዚሁ ስነ ስርዓት ላይ ዶ/ር ሙሉ ዓለም ባደረጉት ንግግር በውጭ ሀገር የምንኖር ኢትዮጵያውን ከምንጊዜውም በበለጠ ህብረትና ወገናዊ ፍቅርን በመካከላችን በመመስረት በህዝባችን ላይ እየደረሰ ያለውን የሰብዓዊ ..
ሞተ ያለው ማነው የኔሰው ገብሬን
ያኔሰው አልምተም አሻራ ጣለእንጂ ታሪክ ሊዘክረን።
የምትው ገዳይ ነው ፣
የሞተው መለስ ነው ፣
የሞተው ዻውሎስ ነው
በመስቀሉ ሳይሆን በሺጉጥ የሚያምነው፣
የኔሰው አልሞትም ተነሱነው ያልው ፣
ወጣቱን አንርሳው ቴድሮስ
እንበለው፣
የደዋሮው ጀግና የመቅደላው ታናሽ፣
ድሮያለፈውን ታርኩን አስታውሽ።
አብሮ በልቷ ልበል ከኔ ሉላጋራ፣
ኣብሮ ሰርቷል ልበል ከነብላይ ጋራ ፣
የለሰው ትውልድ መልሶ ይጣራ ፣
ምንቆራጥ አርገው ይህንዲሰራ፣
ማነው ያሳደገው እንዳንበሳ ደቦል ምንገድ እየመራ፣
አልገዛም ያለ ለደደቦች ጭፍራ ፣ ይጠየቅ ተውልዱ መልሶ ይጣራ
ትውልድ አለው ከመርድ መንገሻ
ጥሎልን የሄደው የስም ማስታወሻ።
የደዋሮው ጀግና ለንፍሱ ያልሳሳ ፣
አንደበተ ርዕቱ
ድፍረቱ እደ አንበሳ።
የደዋሮው ጀግና
የትናቱ መምህር፣
በለጋው የቀረው ስረት
ሞት
ለውያኔ ድልለ ኢትዮዽያ ሕዝብ
FRO AYANA KEBEDE
Ingen kommentarer:
Legg inn en kommentar