tirsdag 20. november 2012

ሞተያለው፡ማነ




ሞተያለው፡ማነ
ው፟ ?
/ር አስራት  አስራት ወልደየስን  ሞተየለው ማነው?
በረክቱን ያጣ የሞተ፡መለስ ነው፣
/ር አስራት አልሞተም ውሸት ነው፣
ኢትዮጵያን ሲቆርሷት ቁጭብየ፡እንደግርማ፡አላይም፡ነውያለው.፣
ታሞነው የሞተው ? ማነው የገደለው ?
ያለይመስለኛል፡ሥሙን ቀይረውት አለማየሁ ብለው.፡፡
       አይቻለሑ፡እኔ ተጽፎ፡አርቲክሉ፣
      ፕ/ር አስራት ሙቷል እንዳትሉ ፡፡
       ለታሪክ የቆመ ታሪክን የሰራ ፣
      ሁልጊዜ ይኖራል ስሙ እንደትጠራ፡፡
አነጣጥሮ፡ተኳሽ ፊደል ለኢላማ፣
አበበ ከጎንደር ታማኝ ሰውካለማ.፣
የቃሊቲው ጀግና  እርሱም አብሮ ይስማ፣
አይወዱ እነሱ  ኢትዮጵያ  ስትደማ፣
በእሳት በትነዋል የወያኔን አድማ፣
በትግል ላይ ናቸው ኢትዮጵያ  እንድትለማ፣
ሆዳሞች ይለቁ ቀልጠው፡እንደሻማ ፡፡
ወርቁን እናንት አምጡ፡ሰሙን ልንገራችሁ፣
እርሱነው ሆዳሙ ስደትን ያመጣ፡ከአገር    ያስወጣችሁ፣
 እንዳትመልሱልኝ በረከት በላችሁ፣
 ፈንቅለን እንጣለው አሁን ከገባች፡፡
       የሰው ዘር ያልሆነ ጨኻኝ፡አረመኔ፣
       ከእንሰሳትም ክፉ እንደአቦ ሸማኔ፣
እናንተ ወገኖች የፊውዳልን ስራዓት ያንንያለፋሽሁ፣
እስቲተጠየቁ፡ከዚያ የተሻለ ምን ለውጥአገኛችሁ?፡፡
የፊውዳል ኮፒዎች የድክታቶር መንግስት  የወጣቶች ቫይረስ፣                                                
ወጦቶች ፡ይፈቱ  ሽማግሌ አይንገስ ፡፡
     የጨልማ ዘመን ገፍየነገሰበት.፣            ጨለማው ይነሳ ብረሀኑ ይንገስ ሰላም                                              ይስፈንበት ፡፡
 መከፋፈል ይቅር አንድ አርጎ ይግዛቸው፣
የኢ/ትዮጵያ ሕዝቦች ሁሉም አንድ ናችው.፣
ጥላታችው ይትፋ  የክፋፈላችው.፣
በዘር በሀይናኖት ማንም አይለያቸው..፡፡
ባንድነት ተባብረው ሰላንም ይሻሉ  ፣
ግፍ ብቃን በማለት ጥሪ፡ያሰማሉ‹    ፡፡
እንወጣ፡ወገኖች ጥሪው፡ይቀስቅሰን .፣
መጣል፡ያስፈልጋል፡ከስሩ፡ገርስሰን፡፡
በዝባዥ በዚህ አቁም ጥፋጥሕን እመን›፣
ይቅርታ ጠይቀን ሰላምን፡ተማጸን .፣
/ር አስራት ሞተም ያለው ማነው  ፟?
አስራትስ አለሞትም  ሞተያለማነው፣
            ገዳይ ነው የሞተው ፣
            የሞተው መለስ ነው ፣             የሞተው ጳውሎስ ነው.፣
በመስቀሉ ሳይሆን በሽጉጥ፡የሚያምነው.፡፡
    መለስ ሞተ አላችሁ ጠቅላይ፡ሚንስተሩ፣
    ፍታት እንፍታቸው ዳውትም ይደገም ክሃናት          ይጠሩ፡፡
ካህናት ተነሱ ስብሃት ድገሙ ሃሌሃሌ በሉ፣
  የተፈራም አይቀር  መለስ ሙቷል አሉ ፡፡
እሪአለች ኢትዮጵያ፡እጆቿን ዘርግታ ፣
እሪአለች እምየ ድምጿልታሰማ እጆቿን ዘርግታ፣
ገይሞቷል  እና ሪዕወት ትፈታ፣
ሀገር ኋላ ንዳትቀር  ወጣቶችን  አጥታ፣
በኢ/ትያምድር ሰልምይንፈስባት ሰው አይንግላታ፡፡
  በአያና ከበደ ( ኖርዊ )                           

Ingen kommentarer:

Legg inn en kommentar