በኖሮዊይ ሀገር ከማንኛውም የአውሮፓ ሀገሮች የበለጠ የውያኔ ተናላኪውች የሚኖሩ ቢሆንም ተቃዋሚወች በቁጥጥር ስር አደርገኝ ስራችንን በተሳካ መልኩ ለዓልም ዜና አብቅተነዋል፡፡ የኖሮዊይ መንግስት በስኮላር ስም የሰበሰባቸው የውያኔ ተላላኪወች ርርድብን ይበሉ እንጅ ምንም ዓይነት የመሰለልም ሆነ የማጭበረበር ሰራ በስራት አልቻሉም ...ለወደፊትም ቢሆን የውያኔ ሰላዮች በኖሮዊይ ውስጥ ምንም አይነት እንቅስቃሴ የማድረግ እደል አይኖራቸውም፡፡
በኖረዊይ የምንገኝ የኢ/ትያ ጀግኖች ቀጣይ ዓላማ ቢቻል ሀገርቤ ት ያለውን ውያኔ ገብቶ ካለበት ስሩን ነቅሎ ማጥፋት እንዲሁም ፡በኖረዌይ ሀገር የሚገኘውን የውያነን ወይብ ሳይት የሚሰራቸውን የሌብነት ሰራውች ማለትም በየጊዜው የሚለጥፋቸውን የከሰሳ እና የስም ማጥፋት ስራውች በመከታተል እና በስደትኛ መልክ ኖረዊይ እየኖሩ ለስለላሰራ የተሰማሩትን ግለሰቦች ወደህግ ማቅረብ ፡፡

Ingen kommentarer:
Legg inn en kommentar