ንደኔ
ግምት ከሆነ ከሀገር ውጭየምንኖር እውነተኛ
የኢትዮጲያ ልጆች ድምጻችንን ማሰማት ያለበን
ወቅቱ አሁንነው ፡በሰላማዊ ፓርቲ እና
በአአንድነት የትካሄዱት ሁለት ሰላማዊ ሰልፎች
የውያኔን የወደፊት ተስፋያመነመኑ ስለሆኑ
ሁላችንም ውድ የኢትጆፕያልጆች እነዝህን
በኡእገር ውስጥ ያሉትን ፓርቲወች አልን
ከጉናቺሁ ልንላቸው ያስፈልጋል ማንናውንም
የሚያስፈልጋቸውንም የድጋፍ አይነት ልናደርግላቸው
ይገባል ፡፡ከዚህ ሰውበላ ስርዓት ለመላቀቅ
እጅለጅ ተያይዘን ልንሰራ ይገባል በተለይም
በዳስቦራ የምንገኝ የመስራት አቅሙም ይኖረናል
እባካቺሁ የፓልቶክ ጀግኖች ሁነን እንዳንቀር
በዝህ አጋጣሚ ለመጥቀስ የምፈልገው አንዳንድ
የውያኔ ሰወች ተላላኪወች መካከላቺን ገብተው
በሚያደርጉት የስለላስራ እነሱ በማልሳት
ጊዜዓችንን ማጥፋት የልበም ለምሳሌ
እንደጀዋር
ምንም
እንኳ የወያኔዎች ቁንጮ መለስ ዜናዊ ቢምትም
ዛሬም ሀገር አፍራሽ የሆነው የጠባቦ
መንጋ
ራሱን አጠናክሮ ሥርዓቱን ለማስቀጠል የማይገለብጠው
ድንጋይ አለመኖሩን በድፍረት ሲበድለውና
ሲንቀው
የኖረውን ሕዝብ ለቅሶ አስወጥቶ ትዕይንት
እያሳየን መክረሙ፤ ቀጥሎ ደግሞ ለሆዳሞችና
እበላ
ባዮች
ፍርፋሪ በማቁለጭለጭ ተቃዋሚ ነን ብለው
የሚያምሱንን አግቸልችሎ ብቅ ማለቱ አይቀሬ
ለመሆኑ
ለመገመት
ጠንቋይ ቀላቢ መሆን አይጠይቅም። መለስ ዜናዊ
ሞቷል ተብሎ ሲታማ ከነበረበት ጊዜ አንስቶ
ሞቶ
ተቀበሮ እሰከ ዛሬዪቱ ቀን ድረስ የወያኔ ደመኛ
ጠላቶች ነን ባዮችም የእንደራደር ዘፈንና
ረገዳ
ከመቼውም
ጊዜ ሞቅ ብሎ መሰማቱ የሚጠብቀንን የትግል
ሁናቴ አመላካች ነው። ለዚህም የጎሠኝነትን
ሥርዓት
ከሥረ-መሠሪቱ
መንግሎ ለመጣል የአንድነት ኃይሎች በመካከላቸው
ያለውን ልዩነቶች እያጠበቡ
ወደ
አንድ አቅጣጫ በመሰባሰብ ኢትዮጵያዊነት
ሚዘን እንዲደፉ ማድረግ የተገባ እንደሆነ
እናምናለን።
ያም
ሲሆን መታወስ ያለበት ትላንትና በሕዝብ ላይ
የተፈጸመን በደል አልነበረም፤ አይኔን ግንባር
ያድርገው
ብሎ በመካድ ሳይሆን ለፈጸሙት ግፍና ጥፋት
ኃላፊነትን በመቀበል ወደፊት እንዳይደገም
ለሁሉም
ወገን ተስፋ ሰጪ ሁኔታን በማመቻቸት ነው።
ያለፈውን ታሪክ እንርሳው በማለት መጪውን
Ingen kommentarer:
Legg inn en kommentar