ቀን 24/01/2006 ዓ/ም
ዜና
ትህዴን የትጥቅ ትግል በማካሄድ ላይ ከሚገኘው ጉንበት-7 ጋር
ተባብሮ ለመስራት መግባባት ላይ ከመድረሱም በላይ በተግባር
በተለያየ መልኩ ሲተጋገዙ የቆዩ ሲሆን ከዚሁ ጋር ተያይዞ በተለያዩ
ሃገራት የሚገኙ የትህዴን Aባላት የጉንበት-7 Aመራር ከAባላቱ ጋር
በተለያዩ ሃገራት Eያካሄደው ባለ ስብሰባ በመገኘት Aንድነታችንን
Aጠናክረን Eጅ ለEጅ ተያይዘን Eንሰራለን ሲሉ ለጉንበት-7 ያላቸውን
ድጋፍ መግለጻቸውን የደረሰን ዘገባ ያመለክታል፣ በስብሰባው የተገኙ የትህዴን ተወካዮች Aያይዘው Eኛ በዚሁ ስብሰባ
ስንገኝ ለይምሰል ሳይሆን የህዝብን ድምጽ በAፈሙዝ ረግጦ ስልጣን
የተቆናጠጠውን ከፋፋዩን የIህAዴግ ስርዓትን በሚገባው ቋንቋ
በትጥቅ ትግል ከስሩ መንግሎ ለመጣል ገና ከመነሻው ትህዴን
Aምኖበት የተነሳለት በመሆኑ የድርጅቱን ዓላማ Eግቡ ለማድረስ
የሁለቱም ድርጅቶች Aባላትና ደጋፊዎች የIህAዴግ ስርዓት መለያ
ከሆነው በዘር የመከፋፈል Aባዜ በመውጣት በሙሉ ልብ ድርጊቱን
በማውገዝ ከሃገር ውስጥ ይሁን ከሃገር ውጭ በሚደረጉ
Eንቅስቃሴዎች ከመቸውም ጊዜ በላይ ግንኝነታችንን Aጠናክረን
ተባብረን መስራት ይጠበቅብናል በማለት ያላቸውን Eምነት
ገልጸዋል፣
የጉንበት-7 Aመራርና Aባላት በቡኩላቸው የትጥቅ ትግል በማድረግ
ላይ ካሉት ተቃዋሚ ድርጅቶች በመሳሪያ ፤ በሰው ሃይልና በዓላማ
ሲታይ ትህዴን ጠንካራ መሆኑን በመግለጽ Eንዲህ ካለው Aስተማማኝ
ድርጅት ጋር ተባብሮ ለመስራት ከመግባባት Aልፈን Aብረን Eየሰራን
ነው፣ ይህ መልካም ጅምር Aጠናክረን EንቀጥልበትAለን ሲሉ
መግለጻቸውን የደረሰን ዘገባ ያስረዳል
Ingen kommentarer:
Legg inn en kommentar