tirsdag 17. september 2013

አንተማነህ ከቶ

                     እስቲ ልጠይቅህ  አንተማነህ ከቶ
ሰውን የምትበደል  ሀገር የምትጎዳ  ማንነትህ ጠፍቶ .፣
ስራህ የገነን ሰላምን አጥፍቶ ፡ ፡
    በሃይማኖት ሳይሆን በዘር የምታምን ፣
        የሰይጣን ተምሳሌት  ልክስክስ ምናምን ፣
          አንተማነህ ከቶ 
           በተንኮል ተክነህ  በተንኮል የቀሰስክ ፣
        የንጹህ  ወገንን  አጥንት የከሰከስክ 
            የቴወድሮስን ሀገር ለባዳ ያወርሰክ   ፡፡
              አንተማነህ ከቶ
 ለሆድህ ያደርከው ማንነትህ ጠፍቶ ‹፣
ክፋትህ  ይታወቅ እንድህ  በዓለም ወጥቶ ፡ ፡
  ለጥቅም እጎብዳጅ ድንበር አስደፋሪ ፣
ያአገር ውስጥ ሌባ ያገር ውስጥ ወራሪ ፣
 አንተነህ ወያኔ የባንዳወች መሪ .፣
ለሀገር የቆመን አልከው  አሸባሪ ፣
ትርጉሙን ታውቃለህ ማነው አሸባሪ ፣
 ለአገር የሰራነው  ድንበር አስደፋሪ  ፡፡
 አገርን የሸጥኽ  ቆራርጠህ ቆራርጠህ ፣
 ህዝብን  ያሰቃየህ  ደማቸውን  መጥህ ፣
ለውሸት የቆም ከው  እውነትን አድፍጠህ ፡ ፡
አንተማነህ ክቶ  የወራሪ መሪ.፣
አንተነህ  ወያኔ ዘርክን አስከባሪ፣
 ነጭ ያልደፈራትን  ሀገር አስወራሪ.
 በዕውቀትህ ሳይሆን  በጉልበትህ መሪ ፣
ሙህርን አባረህ  እረኛ ቀጣሪ  ፡፡
ይህንን ያመጣህ  የውረራ ዘመን ሰው የተግፋበት ፣
ዘረኝነት ንግሶ  ሰላም የጠፋበት ፣
 ትግራይ ልኡልና ያሳወጀችችበት  ፣
 የሰው ልጅ መብቶች የተደፈረበት .፡ ፡
 ከእንግዲህ ይበቃል  በህዝባዊይ ሀይሉ ፣
 ሰረዓቱ ይውደቅ   ሆዳሞች ይጣሉ  ፣
የትግራይ ውሻወች እርስ በርስ ይባሉ ፡፡
 መስከርም  7 ቀን  2006 /ሴፕቴምበር 16   
ኦስሎ  ኖርዊይ 
ደል ለኢትዮጵያ ሕዝብ 
 አያና ከበደ





 .


 

Ingen kommentarer:

Legg inn en kommentar