onsdag 21. august 2013

Must Watch] "Funny" Ethiopian Priest Speaks at The Memorial Service Of Late PM Meles Zenawi

[ ቄሶ ክበበው ገዳ የባለ ራእዩ  የ3 billion  ዶላር የሙስና  ባላአባት የሆነውን መለስ ዜናዊ  የሙት አመት ቀን መታሰቢያ በማድረግ  የተዘጋጀለትን የአየር ሰአት  በመጠቀም ታዳሚዎቹን በሳቅ ሲያስፈለቀልቃቸው በመመልከት እርማችሁን አውጡ ቀላጁ  ለሚያቃጥለው ሰው  ማለቴ ነው የ ETV ባለስልጣን ዘመድ  ነው መሰለኝ የአቶ መለስን ዝናን ደጋግመው እንደሚያዳምጡም በቀልዳቸው ላይ ጠቀስ አድርጎታል ሰው ዩው  ለማንኛውም  ምስሉን ይመልከቱት 


ውይ ውይ ውይ ውይ ጉድ ጉድ  እንደዚህ አይነት ቄስ አለ እንዴ በምድረ ኢትዮጵያ ውስጥ  ከአምላካችን ከእየሱስ ክርስቶስ ጋር እኩል  አድርጎ እውነት አቶ መለስ ነው ብሎ  አረመኔውን መለሰ ዜናዊን ሲክበው ብትሰሙት ሃይማኖታችሁን ለመቀየር  ትወስናላችሁ ብዩ እገምታለሁ እኔ እንደሚገባይኝ ከሆነ በቄስ ስም የገባ አግአዚ መሆን አለበት እንጂ እውነት እንደዚህ  አይነት የዳቢሎስ መልእክተኛ ቄስ  ቤተ ክህነቷን መቀለጃ አያደርጋትም ነበር ።

ለማንኛውም እስቲ የኢትዮጵያ ህዝብ ቀልደኛውን ቄስ ተብዬ ሰላይ ቀልዱን ስሙትና የምትሉትን በሉት አሳፋሪ ለሆዱ ያደረ  ወራዳ አጭበርባሪ በቄስ ስም የገባ 666 መሆኑን ካነጋገሩ ቄስ ክበበው ገዳ መሆኑን ታውቁበታላችሁ። 

 እውነት ነው TPLF is  devil  የተባለውለ ካስ በዋልድባ ገዳም እንዲሁም በሌሎች ቤት ክሪስቲያን  እየተላኩ  እውነተኛ አባቶችን በመሰለል የፖለቲካ ስራቸውን በመስራት መንፈሳዊ አባቶችን  ቁም ስቅል እያሳዩአቸው ያሉት እንደነዚህ አይነት የዘመኑ ጉግ ማን ጉጎች ናቸው እውነት አምላክ በእንደነዚህ የሐይማኖት ጠላቶች  ላይ በቅርቡ የሆነ ተአምር ካላሳየን በስተቀር  ሐገራችን ኢትዮጵያ በምን አይነት አዚምና ምትሓት ተወታትባ እንዳለች ማወቅ አያዳግትም ስለዚህ እውነት  ክርስቶስ የእግዚአብሄር ልጅ ነው ብሎ ለሚያምን የክርስቶስ ቤተሰብ ለሆነ ኢትዮጵያዊ ሁሉ እንደነዚህ አይነት ተኩላዎች ከቤተ ክሪስቲያናችን አምላክ መንቅሎ እንዲያሶጣልን ጠንክሮ ወደ አምላኩ መጮህ ይገባዋል ያለበለዚያ ችላ ብሎ ካለፈው   እራሱንን መመርመር  ያስፈልገዋል  ብዬ ምክር እሰጠዋለሁ።

  ሐይማኖታችን  ምን ያህል አስደንጋጭ ሁኔታ ላይ እንዳለች  የሚያሳይ ዜና ስለሆነ  በጣም ደንግጪ ነው የጻፍኩት የመጻፍም ልምድ ኖሮኝ አይደለም የቃላት ግድፈት ካለው እያረማችሁት አንብቡት  

አምላክ ያቺን የሐገር መሪ የሐይማኖት መሪ ያጣችውን ሐገራችንን በቸርነትቶ ይጠብቃት  
   አሜን  አሜን አሜን 
   

Ingen kommentarer:

Legg inn en kommentar