onsdag 21. august 2013
ሃይማኖትና ፖሇቲካ በኢትዮጵያ
ብርሃኑ ነጋ
1. መግቢያ:
ካሇፈው ሁሇት አመት ግዴም ጀምሮ “መንግሥት በዱናችን ጣሌቃ አይግባብን” በሚሌ ሰፊ ማእቀፍ ውስጥ
በሰሊማዊ መንገዴ በኢትዮጵያውያን ሙስሉሞች እየተዯረገ ያሇው ትግሌ፤ በኦርቶድክስ ቤተክርስቲያን
ውስጥ ዯግሞ ሁሇት አስርት አመታትን ያስቆጠረ ከቀኖናው ውጭ መንግሥት የቤተክርስቲያኑን መሪ
አይምረጥብን በሚሌ በመሰረታዊ ሀሳቡ ከሙስሉሙ ጥያቄ ጋር ተመሳሳይ በሆነ ጉዲይ በተነሳ ውዝግብ
ቤተክርስቲያኒቱ ሇሁሇት ተከፍሊ ያሇችበት ሁኔታና በዚህም ምክንያት በመንግሥት የተገፋው “ስዯተኛው
ሲኖድስ” በራሱ ሊይ የዯረሰውን ሁከት በመቃወም የሚያዯርጋቸው እንቅስቃሴዎች ተዲምረው ምናሌባት
ሇመጀመሪያ ጊዜ ጤነኛ የሆነው የሀይማኖትና የፖሇቲካ ግንኙነት ምንዴን ነው? ወይንም ዯግሞ
የመንግሥትና የሀይማኖት ግንኙነት ምን መሆን አሇበት? የሚሇውን ጥያቄ ጉዲዩ በቀጥታ ከሚመሇከታቸው
የሀይማኖቱ ተከታዮች አሌፎ ያጠቃሊይ የፖሇቲካ ማህበረሰቡ (የሀገሩ) ትሌቅ የመወያያ አርዕስት እየሆነ
ነው:: ይህ ጉዲይ ግን ጥቅሌ ከሆነ ያመሇካከትና የንዴፈ ሀሳብ ጥያቄ በተጨማሪ ጥሌቅና አስቸኳይ የሆነ
የተግባር ፖሇቲካ ጥያቄም ነው ይዞ የመጣው::
ምንም እንኳን ከቀዲማዊ ኃይሇ ስሊሴ አገዛዝ ጀምሮ “ሀይማኖት የግሌ ነው: ሀገር የጋራ ነው” በሚሌ
አጠቃሊይ መፈክር ስር ሀይማኖትና መንግሥት መገናኘት የሇባቸውም የሚሌ አመሇካከት በሁለም ዘንዴ
ተቀባይነት ያሇው ቢመስሌም፤ በተግባር ግን ይህ ግንኙነት በተሇያዩ ምክንያቶችና መንገድች በቅርብ ዘመን
በነበሩት ሁለም አይነት አገዛዞች እየተጣሰ አመሇካከቱን ከመፈክር ያሇፈ ተጨባጭ ትርጉም የላሇው
አዴርገውታሌ:: ያገዛዝ ስርዓቶች ካፈጣጠራቸው ዋና ትኩረታቸው በስሌጣን መቆየት ስሇሆነ ይህን
አሊማቸውን ሇማሳካት እናምንባቸዋሇን የሚሎቸውን መርሆችም እንኳን ሇመዯፍጠጥ ወዯኋሊ እንዯማይለ
ይታወቃሌ:: በዚህም ምክንያት አሁን ካሇው ሥርዓት በፊት የነበሩትም ያገዛዝ ስርዓቶች ሇስሌጣናችን
ይጠቅመናሌ ባለ ጊዜ ሀይማኖትን ሇመጠቀም፤ በሀይማኖቶች አሰራር ሊይ ጣሌቃ መግባት፤ እንዯሁኔታው
በሀይማኖቶች መሀሌ ማበሊሇጥ...ወዘተ የመሰለ ጣሌቃ ገብነቶች ተጠቅመዋሌ:: በዚህም ምክንያት
በተሇያዩ ጊዜዎች በሀይማኖት ተቋማትና በመንግሥት ወይንም በተሇያየ ሀይማኖት ተከታዮች መሀከሌ
የተሇያዩ ዯረጃዎች ያሎቸው ውጥረቶች ተከስተዋሌ:: ያም ሆኖ ግን በዚህ በወያኔ ስርዓት የዯረሰውን ያክሌ
ፍጥጫና ውጥረት እኔ እስከማውቀው ዴረስ በቅርብ ጊዜ ታሪካችን ዯርሶ አያውቅም:: በዚህም ምክንያት
ይመስሇኛሌ ይህ ጉዲይ የፖሇቲካችን አብይ ጉዲይ መሆኑ:: የሀይማኖት ጉዲይ እጅግ ስሱ የሆኑ ስሜቶችን
Abonner på:
Legg inn kommentarer (Atom)
Ingen kommentarer:
Legg inn en kommentar