søndag 18. august 2013
የፀረ ሽብርተኝነት ህጉ ሇምን አያስፇራ?
(በግርማ ሠይፈ ማሩ)
የፀረ ሽብርተኝነት ህጉ ሇምን ያስፇራሌ? በሚሌ ርዕስ ሪፖርተር ጋዜጣ በእሑዴ ነሓሴ 5 ህትሙ ረጅም ፅሁፌ አሰነበቦናሌ፡፡
ፀሐፉው በቦነያ ሰ. በሚሌ አቶ/ወሪት/ወሮ ይሁን በማይታወቅ ስም ነው ያወጡት፡፡ ይዘቱን ሳነበው የምናውቃቸው የኢህአዳግ
ሹሞች በብዕር ሰም ሌከውት ያው የኢህአዳግ አቋም ነው ብዬ ሇመውሰዴ ዝግጁ ሆኜ ንባቤን ሳጠናቅቅ ፀሐፉው የህግ ባሇሞያ
እንዱሁም በተሇያየ የመንግሰትና መንግታስዊ ባሌሆኑ ዴርጅቶች ውስጥ በሙያቸው ሰርተዋሌ የሚሇው የአዘጋጁ ማስታወሻ
መሌስ እንዴሰጥ ጋበዘኝ፡፡ የግርጌ ማስታወሻው ስርተዋሌ ስሇሚሌ አሁን እየሰሩ አሇመሆኑን ገመትኩና አሁን የሙለ ጊዜ
የኢህአዳግ ካዴሬ እንዯሆኑ ገመትኩኝ፡፡ ሹመኛ ካሌሆኖ ማሇቴ ነው፡፡ ግምቴ ከመሬት ተነስቶ ሳይሆን ሇተቃዋሚ ፓርቲዎች
ያሊቸውን ጥሊቻ በፅሁፈ ውስጥ በማየቴ ነው፡፡ ካዴሬም ቢሆን እንዱ መሆን አሇበት ብዬ አሊምንም፣ እንዲሇመታዯሌ ሆኖ
የኢህአዳግ ካዴሬዎች ባህሪ የዚህ ዓይነት መሆኑ እጅግ ያሳዝናሌ፡፡ የኢህአዳግ ካዴሬም አባሌም አይዯሇውም ካለ ዯግሞ
በጣም ያበሳጫሌ፡፡
በፅሁፊቸው መሃሌና መውጫ ሊይ ህዝብ ህዝብ እያለ ሇህዝብ አሳቢ መስሇው በፅሁፊቸው ሲያምታቱ መግቢያ ሊይ ሇህዝብ
ያሊቸውን ንቀት የገሇፁበትን እረስተውት ይመስሊሌ፡፡ እንዱህ ይሊለ “የፓርቲው አመራሮችና የሕግ ዯቀ መዛሙርቶቻቸው
እጅግ በጣም አሳፊሪ የሆነ አቋም እያራመደ ናቸው፡፡” ይሌና በማስከተሌም “እንዱያውም በስሊማዊ ሠሌፈ ሊይ ፀረ ሽብር ሕጉ
ይሰረዝ ከሚለት ግሇሰቦች ያሌተሻሇ ግንዛቤ እንዲሊቸው እንዴናውቅ ዕዴለን ሰጥተውናሌ፡፡” በማሇት የራሳቸውን ሉቅነትና
የህዝቡን፣ የፖሇቲካ ፓርቲ መሪዎችና በሳቸው መስመር የላለ የህግ ባሇሞያዎችን ነውረኛ በሆነ መሌኩ ይዘሌፊለ፡፡ ኢህአዳግን
ዯግፈ የሚወጣ ሕዝብ ሲባሌ ተቃዋሚን ዯግፈ የሚወጣ ዯግሞ ግሇሰቦች ነው የሚባለት እነርሱ ሰፇር፡፡ ስንት ግሇሰቦች ሲሆን
ህዝብ እንዯሚሆን እስከአሁን የተረጋገጠ ትርጉም የሇም፡፡
ወዯ ዝርዝር ሇመግባት ቦነያ በሰጡት ርዕስ አንፃር ሃሳባቸውን ስንመዝነው ብዙ ጉዲዮችን እንመሇከታሇን፡፡ ኢትዮጵያ ሇሽብር
ተጋሊጭ ነችን? በሚሇው መጠይቅ የጀመሩት ፀሐፉው ሇሽብርተኝነት ተጋሊጭ ሇመሆን ሁሇት ዋና ዋና ጭብጦችን
ሰጥተውናሌ፡፡ አንዯኛው በሀገር ውስጥ የህዝቦች ተጠቃሚነትን የማያረጋግጥ ስርዓት መኖሩ ሲሆን ሁሇተኛው ዯግሞ እኔ
በአጭሩ ሇማስቀመጥ እንዯሞከርኩት በውስጥና በውጭ የሚኖሩ ምቀኞች (በእርሳቸው አገሊሇፅ ኢትዮጵያ በሌማትና
በዱሞክራሲያዊ እንቅስቃሴ ውስጥ መሆኗን የማይፇሌጉ ውስጣቸው የታወኩ ኃይልች ላት ተቀን የሚተጉሊት ሀገር ነች) የሚለ
ናቸው፡፡
“በአገራቸን ውስጥ የህዝቦችን የዘመናት ጥያቄ ሇመመሇስ እየሠራ ያሇ መንግሰት እንዯሚገኝ የሚታወቅ ነው፡፡” በማሇት
የመጀመሪያው ተጋሊጭነት ምንጭ ያለትን ያመክኑታሌ፤ በዚህ ምክንያት ኢትዮጵያ ሇሽብር ተጋሊጭ አዯሇችም ብሇው፡፡ በእኔ
እምነት በኢትዮጵያ ያሇው ስርዓት እርሳቸው እንዯሚለት የዘመናት ጥያቄ እየመሇስ ያሇ መንግሰት ሳይሆን ሇዘመናት የሚዘሌቅ
ችግር እየፇሇሰፇ ያሇ ነው የሚሌ ነው፡፡ ይህ ሌዩነታችን እንዯተጠበቀ ሆኖ ኢትዮጵያ በዚህ ምክንያት ሇሽብር ተጋሊጭ
አይዯሇመችም የሚሇው መዯምዯሚያ ግን አንዴ ዓይነት ነው፡፡ በእኛ እምነት ኢትዮጵያዊያን በእምነታችንም ሆነ በባሕሊችን
የመንግሰትን ስርዓተ አሌበኝነት ሇማሻሻሌ ህዝብን በጅምሊ ወዯሚጨርስ የሽብር ተግባር ይገባለ የሚሌ ግምገማ የሇንም፡፡
መንግሰት በዯሌ ካዯረሰበት ህዝቡ አሽባሪ ይሆናሌ ብል መነሳትም ሌክ አይዯሇም የምንሇው ሇዚህ ነው፡፡ ስሇዚህ እርሶ ጥብቅናየቆሙሇት ኢህአዳግ ህዝቡ አሸባሪ ሉሆን ይችሊሌ ሲሌ፤ እኛ ዯግሞ የኢትዮጵያ ሕዝብ የአሸባሪነት ስነ ሌቦና የሇውም ነው
የምንሇው፡፡ የሚገርሞት ላልች ሀገሮች የፀረ ሽብርተኝነት ህግን ያወጡት ዜጎቻቸውን ከላልች የተዯራጁ ሽብርተኞች
ሇመጠበቅ እንጂ ዜጎቻቸውን በዚህ በመጠርጠር አይዯሇም፡፡
በሁሇተኛ ዯረጃ ሇሽብርተኝነት ተጋሊጭነት ከሚጨምሩት ጉዲዮች አንደ የውስጥና የውጭ ምቀኞች ናቸው ብሇዋሌ፡፡ ይህን
ሇሁሇት ከፌል ማየት ያስፇሌጋሌ፡፡ የሀገር ውስጥ እና የውጭ በሚሌ፡፡ በሀገር ውስጥ ስንጀምር በእውነት ኢትዮጵያዊ የሆነ ዜጋ
ኢትዮጵዊያን በሌማትና በዱሞክራሲያዊ እንቅስቃሴ ውስጥ መሆን የማይፇሌገው እና ውስጡ የሚታወከው ሇምንዴነው?
የሚሇውን ስንፇትሽ ይህ በእውነት የኢህአዳግ ምናባዊ ክስ እንጂ ምንም ተጨባጭ ማስረጃ ሉኖር አይችሌም፡፡ ይህን ምናባዊ
ክስ ተጨባጭ ሇማዴረግ ማስረጃ ካሇ እንዱቀርብሌን ያስፇሌጋሌ፡፡ ይህ ግን በምንም መንገዴ ተፇጥሮዋዊ አይዯሇም፡፡ ወዯ
ውጪ ከመሄዲችን በፉት ግን አንዴ መረዲት የሚኖርብን ነገር ይኖራሌ፡፡ በሀገር ውስጥ አንዴ አንዴ ሇሆዲቸው ያዯሩ ባንዲዎች
እንዯሚኖሩ ጠፌቶኝ አይዯሇም፡፡ እነርሱም ቢሆን ሆዲቸውን ሇመሙሊት ከውጪ ሀይሌ ጋር ሉያብሩ ይችሊለ፡፡ የባንዲ ችግር
በኢትዮጵያ ዋና ችግር ነው ብዬ አሊምንም፡፡ ባንዲዎችን ኢትዮጵያዊያን እንዳት እንዯሚቀጡና እንዯሚያስተምሩ ተሞክሮ
አሇን፡፡ የውጪዎቹስ ቢሆን የእኛ ስሊምና ሌማት ሇምን ያበሳጫቸዋሌ? የሚሇው ሲነሳ እኔ በግላ ማንም ሀገር ቦነያ ጠሊት
ብሇው ያለዋቸው ኤርትራም ሆነ ጎረቤቶች ሶማሉያ በዕዴገት በዱሞክራሲ ቢያብቡ ሌመቀኝ የምችሌበት ሁኔታ የሇም፡፡
ይሌቁንም ከዚያ ከሚገኘው ትሩፊት ሇእኛም ይተርፊሌ የሚሌ መሌካም ነገር ነው ያሇኝ፡፡ ስሇዚህ እኔ ምቀኛ ስሇአሌሆንኩ
እነርሱም ምቀኛ ናቸው ብዬ ሇማስብ አሌችሌም፡፡ ሌዮነታችንን እዚህ ጋ ያዩት ይመስሇኛሌ፡፡ ቦነያ የሚዯግፈት ፓርቲ የላሇ
ጠሊት አበጅቶ ይህንን ጠሊት መከሊከያ የሚሌ አፊኝ ህግ ያወጣሌ፡፡ ፀሃፉ ቦነያ እንዱረደሌኝ የምፇሌገው በውስጥም በውጭም
አንዴ አንዴ አቅሊቸውን የሳቱ እብድች የለም አይዯሇም፡፡ እነዚህን ሇመከሊከሌ ግን ጤነኛ አስተሳሰብ ያሇንን በሙለ የሚያፌን
ህግ ማውጣት ተገቢ አይዯሇም፡፡ እሰከ ዛሬ ባሇን ሌምዲችን ስንት የሻቢያን ቡዴን እንዯያዘ የገሇፀሌን ነገር የሇም፡፡ ዝም ብል
የሻቢያ ተሊሊኪ ከሚሇው ክስ በስተቀር፡፡
ቦነያ በፅሁፊቸው “… የህዝብ የሰሊም፣ የዱሞክራሲ፣ የሌማትና ላልች ፌሬዎችን ተመጋቢነት ማረጋገጥ ሳይሆን፤ የግሌ
የሥሌጣን ጥማት በሽታቸውን ሇማሳካት ሽብርተኛ ወይም ዯግሞ የሽብርተኛ ዴርጅት መሳሪያዎች የሆኑ ግሇሰቦች ወይም
ዴርጅቶች አለ፡፡” ይሊለ፡፡ ሌክ ነው ሚዛኑ በራስ ነው፡፡ እርሶ አሁን የሚያገኙትን ስሌጣንም ይሁን ጥቅም ሇማስጠበቅ
ስሇሚያጎበዴደ ሁለም እንዯ እርሶ ሉመስልዎት ይችሊሌ፡፡ ላሊው ሌክ ነገር አሁን ያሇው ገዢ ፓርቲ የስሌጣን ጥሙ
ስሊሌረካሇት፤ ስሌጣን ሊይ ሇመቆየት የተጋነነ የሽብር ወሬ በመንዛት ዜጎችን ያሸብራሌ፡፡ ሇያዘው ስሌጣን ተቀናቃኝ ይሆናለ
የሚሊቸውንም በሽብርተኝነት ስም ያስራሌ፤ ያንገሊታሌ፡፡ ማወቅ ያሇቦት የፖሇቲካ ፓርቲዎች ሇስሌጣን እንዯሚወዲዯሩ
ሚስጥር አይዯሇም፣ ስሌጣኑን የሚፇሌጉት ሇሻቢያ ተቀጥረው ነው ማሇት ግን ስዴብ ነው፡፡ ሁለንም በተበሊሽ የራስ ሚዛን
ማየት ተገቢ አይዯሇም፡፡ ቅዴሚያ ሚዛኑን ማሰራት ነው፡፡
የፀረ ሽብርተኝነት ህጉ ፖሇቲካዊ ዓሊማ አሇውን? የሚሌ ተገቢ ጥያቄ ጠይቀው ተገቢ ምሊሻ ሳይሰጡ ዘሇውታሌ፡፡ በእኔ እምነት
የፀረ ሽብር ህጉ ዋነኛ ዓሇማው ፖሇቲካዊ ነው፡፡ ሟች የቀዴሞ ጠቅሊይ ሚኒስትር በ2003 መጀመሪያ የምክር ቤት ስብሰባ ሊይ
“ስጋታችሁ ያሇአግባብ ጥቅም ሊይ ይውሊሌ የሚሌ ነው፡፡ ይህ ስጋት ብቻ ነው” ብሇው ነበር፡፡ ይህ ስጋታችን ግን ጥቂትም
ሳይቆይ በሰሜን አፌሪካና በሀረብ ሀገራት በተፇጠረው የፖሇቲካ ሁኔታ ወዯ ሀገራችን ይገባሌ በሚሌ ስጋት ሇሰሊም
የሚዘምረውን ወጣት ፖሇቲከኛ አንደዓሇም አራጌን እና ላልችን ሇእስር ዲረገ፡፡ አንዴ ጥያቄ ሌጠይቆት አንደዓሇም ሽብር
ሉፇፅም ማሰቡን በዯም ምርመራ ተረጋግጦዋሌ? በእኔ እምነት በአንደዓሇም ሊይ ሽብር ሉፇፅም ነው የሚሌ ማስረጃአሌቀረበም፡፡ የቀረበው ማስረጃ የእናት የአባቱ ሌጅ (ወንዴሙ) የት እንዯሚገኝ በማህበራዊ ዴህረ ገፅ ሊይ ጠየቀ፤ በእጅ ስሌኩ
ሊይ ከግንቦት ሰባት እንኳን አዯረሰህ መሌዕክት ዯረሰህ (እንኳን አብሮ አዯረሰን ብል መሌስ ሳይሰጥ) የሚለ ብቻ ናቸው፡፡
በዚህ የእዴሜ ሌክ እስራት ተፇርዯበት ተባሌን፡፡ በእጅ ስሌካችን የማንፇሌገው የማይመሇከተን ሰንት መሌዕክት ይዯርሰናሌ
ጎበዝ፡፡ በእነ አንደዓሇም ፊይሌ ፌርዴ ቤት ሇምስክርነት ቀርቤ በእጅ ስሌኬ የማሌፇሌገው መሌዕክት ይዯርሰአሌ ወይ? ተብዬ
ተጠይቄ ነበር፡፡ የሰጠሁት መሌስ አዎ! የሚሌ ነበር፡፡ ከየት ሲለኝ ሇምሳላ ከቴላ ብዬ መሌሻሇሁ፡፡ በጅምሊ ስሌክ መሊኪያ
ዘመን ሇሙስሉም ወንዴሞቻችን እንኳን ሇገና/ሇጥምቀት በኃሌ አዯረሳችሁ፡፡ እኛም እንዯዚሁ ኢዴ ሙባሪክ እንባሊሇን፡፡ እሰኪ
እውነቱን እንነጋገር ስንት የኢህአዳግ አባሊት የግንቦት ሰባት መሌዕክት ይዯርሳችሁዋሌ? እንዱሁም ስንት የግንቦት ሰባት አባሊት
የግንቦት ሃያ መሌዕክት ይዯርሳችሁሌ? ብሇን እንጠይቅ፡፡ ቦነያ ፌርደ ሇእረሶ ትቼዋሇሁ፡፡ ሇማነኛውም የሞባይሌ ስሌኮን
ይፇትሹት፡፡
ወዯ መጨረሻም ህጉን የሚፇሩት ጠሊቶች የተባለት (እኛንም ይጨምራሌ)“የኢትዮጵያን ህዝብን ጥቅም ሇማስከበር ካሊቸው
የዯረሰ ቅንነት ሳይሆን አገሪቱን የዯም እንባ ሇማራጨት የሚፇሌጉ በመሆናቸውና ሕጉ ይህን እንዲያዯርጉ አስፇሊጊውን ጥንቃቄ
በማስቀመጡ ነው፡፡” ይለናሌ፡፡ እኔ በግላ ኢህአዳግ/መንግሰት ህዝብን የዯም እንባ ማራጨት ሰሇሚፇሌግ የሚሌ አቋም
የሇኝም፡፡ ስሌጣኑን የሚቀናቀኑትን ሇማፇን ይጠቀምበታሌ ነው የምሇው፡፡ በአጋጣሚው ዯም ይፇሳሌ፡፡ እርሶ ባለት ሌክ
ፌሊጎት ካሇን መንግሰት ሇምን ፓርቲውን አይዘጋም? ህጉ ዯግሞ ብዙ መመርመሪያ መንገዴ ሰሇሚፇቅዴ መርምሮ ሇምን እነዚህ
ጥቂት የሚባለ ሰዎችን ወህኒ አያወርዴም? እንዱህ ዓይነት እኩይ አስተሳሰብ በጣም ያሳዝናሌ፡፡ ቦነያ የህግ ባሇሞያ ነኝ
በመንግሰትና መንግሰታዊ ባሌሆነ መስሪያ ቤት ስርቻሇሁ ያለትን ሳስበው እርሶ ያዘጋጁት የነበረው አቅጣጫ ተከትል ሇሰራው
መስሪያ ቤት አዘንኩሇት፡፡ ሇነገሩ ይህች ሀገር በእናንተ እጅ ወዴቃ ነው በእንዯዚህ ሁኔታ የምንገኘው፡፡ እርሶ በሚሰሩበት
መስሪያ ቤት ጉዲይ ያሇው የተቃዋሚ ፓርቲ አባሌ እንዳት ሉመሇከቱት እንዯሚችለ ሳስብ ዘገነነኝ፡፡ የዯም እንባ ሉያራጭ
የተቋቋመ ፓርቲ አባሌ አይተው ዯሞ ሲንተከተክ ጭምር፡፡ እረ በኢትዮጵያ አምሊክ እንዯዚህ ካሇ ጭፌን አመሇካከት እንውጣና
የሰሇጠነ ፖሇቲካ እንጀምር፤ የኢህአዳግ መሪዎች ይህንን መተማመን የሚጎዲን አካሄዴ ሇጊዚያዊ ጥቅም ስንሌ ማዴረግ
እንዯላሇብን ዯጋፉዎቻቹን ማስረዲት ያሇባችሁ ይመስሇኛሌ፡፡ በምን መመዘኛ ነው እኔ የዯም እንባ ሉያራጭ የተቋቋመ ፓርቲ
ውስጥ አባሌ የምሆነው፡፡ በምንስ መመዘኛ ነው እኔ ሇውጭ ሀይሌ ተሊሊኪ የምሆነው፡፡ እረ ጎበዝ እየተስተዋሇ፡፡
ሇማጠቃሇሌ አንዴነት ፓርቲ የፀረ ሽብር ህጉ እንዱሰረዝ በህገ መንግሰታዊ ሰርዓቱ ትግለን ይቀጥሊሌ፣ በዚህ ምክንያት የታሰሩ
የሰሊም ዘማሪዎችም አርበኞቻችን ነፃ እንዱሆኑ እንታገሊሇን፡፡ ሇመረጃ እንዱሆኖ የህገ መንግሰት ጥሰት ነው የምንሊቸውን
አንቀፆች ከፇሇጉ የህግ ባሇሞያዎቻችን እንዱያውቁት ጥረት ይዯረጋሌ፡፡ ከታገሱ ዯግሞ በዝርዝር ሇፋዳሬሽን ምክር ቤት
ሲቀርብ ይፊ ይዯረጋሌ፡፡ በተዯራጀ መሌክ፡፡
ቸር ይግጠመን!! መጪው ዘመን ከጥሊቻ ፖሇቲካ ወጥተን ዘመናዊ ፖሇቲካ የምንጀምርበት እንዱሆን ምኞቴ ነው፡፡ ፇጣሪ
ይርዲን፡፡
Abonner på:
Legg inn kommentarer (Atom)
Ingen kommentarer:
Legg inn en kommentar