ከሀገርም ውጭ መብትል የተነፈጉ የኢትዮጵያ ልጆች የብሶት ደምጽ ሲያሰሙ ያለመአደል ሆኖ ነው እንጅ፡ኢትዮጵያን ከኖርገዊይ መንግስት ፍርፋርጊ ምይም ጥገም ነት ጠያቂ መሆን የለብንም ነበር ከታሪክ እንደምን ርዳው ከሆነ ከማንም ያለነሰ እርዳታ ለዝህ ሀገር የሰጠጭ አገር ነመረችን ..› ፡፡ በጣም የሚገርመው መዓለም ላይ በዲሞክራሴ የሚትታውቅ አገር መጥተው መብታቸው አልመከበር ፡ለወደፊት ለኖረዊ መንግስት በአለም ላይ አጠያያቂ እንደሚሆን ፡አያጠራጥርም
Ingen kommentarer:
Legg inn en kommentar