
አቶ ጌታቸው ረዳ
ዋሺንግተን ዲ.ሲ.- አዲስ አበባ —
የግብፅ አዲስ የፖለቲካ ሁኔታና ኢትዮጵያ
ግብፅ ውስጥ የተፈጠረው ሁኔታ ኢትዮጵያ በጀመረችው ሥራ ላይ የሚፈጥረው “አዎንታዊም ይሁን አሉታዊ ተፅዕኖ የለውም” ሲሉ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅሕፈት ቤት የሚዲያና ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ጌታቸው ረዳ ገልፀዋል፡፡
ኢትዮጵያ የግብፅን ቀውስ በተለይ ከኅዳሴ ግድብ ጋር በተያያዘ እንዴት ትመለከተዋለች? ለአቶ ጌታቸው የቀረበ የመጀመሪያው ጥያቄ ነበር፤
ሚኒስትሩ ለቪኦኤ የሰጡትን ሙሉውን ቃለምልልስ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
Ingen kommentarer:
Legg inn en kommentar