ይኸነው አንተሁነኝ
ሰኔ 12 2013
ሀገራትም ሆኑ ግለሰቦች እንድን ስራ ለመከወን ይነስም ይብዛ እቅድ ያቅዳሉ። ብዙዎቹ ባለሙያዎች እንደሚስማሙበትም እቅድ አቅምን ያገናዘበና ውጤቱም አርኪ እንዲሆን ለማድረግ ለእቅዳችን የሚያገለግሉ በእጃችን ያሉ ነገሮች ከሌሉት የመለየት መሰረታዊ ፍተሻ መደረግ አለበት። እንዲህ አይነቱ የመለየት ስራ ከአቅማችን ጋር ለመጓዝ ከማገልገሉም በተጨማሪ በእጃችን ያሉና እቅዱን ተፈጻሚ ሊያደርጉ የሚችሉ የገንዘብ፣ የሰው ሃይል፣ የቋሚና አላቂ እቃዎችን ዝርዝር በትክክል ለማወቅ ያገለግለናል። የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች-ወያኔ ሕወሃት

Ingen kommentarer:
Legg inn en kommentar