søndag 16. juni 2013

8ኛውን አመት የሰኔ 1997 ሰማዕታት የምናስታውሰው የተሰውለትን ክቡር አላማ ለማሳካት ዝግጁነታችንን እየገለጽን ነው

የምርጫ 1997 ውጤት በወያኔ/ኢህአደግ መሰረቁን ተከትሎ ተቃውሞአቸውን ለማሰማት አደባባይ የወጡት ዜጎቻችን ላይ በመለስ ዜናዊ ይመራ የነበረው አጋአዚ ጦር ፋሽስታዊ እርምጃ መውሰድ የጀመረበት ሰኔ 1 1997 8ኛ አመቱን ባለፈው ቅዳሜ አገባዷል። በግፍ የተጨፈጨፉትን የሰኔ 97 ሰማዕታቶቻችንን ባሰብን ቁጥር ሁሌም በአይነ ህሊናችን የሚመላለሰው፣ አገርን ከወራሪ ጠላት ለመከላከል በሚያስችል ወታደራዊ አቅምና ዝግጅት እስከ አፍንጫው ድረስ ታጥቆ የነበረውና; በመላው [...]

Ingen kommentarer:

Legg inn en kommentar