søndag 26. mai 2013

አስቸኳይ ጥሪ በሆላንድ ለምትገጙ ኢትዮጵያን በሙሉ


Print PDF
አንደተለመደው ወያኔ መራሹ ኢ ህ አ ዴ ግ በመላው ዓለም አባይን ለመገደብ በሚል ምክኒያት የዋህ ደጋፊዎቹን አና በጥቂት ጥቅሞች የተደለሉ ሆዳሞችን በማስተባበር በሮተርዳም ከተማ ቅዳሜ 1 ጁን 2013 ልክ 13፡00 ሰዓት የቦንድ ዘረፋ ለማካሄድ ማቀዱን ከወያኔ ቀኝ እጅ ከሚባሉት ሾልኮ የወጣ ሚስጢር ደርሶናል  ስለዚህ ቦታውና ሰዓቱን አሁንም በሌሎች አህጉሮች የደረሰበትን ሽንፈት በሆላንድም እንደሚገጥመው ሂሳቤ እንደሚያደርግ አንጠራጠርም ይህንን ፍራቻ ቦታውን እና ስዓቱን ከቀየረ በትክክል አውቀው የሚነግሩን ታማኞች አሰማርተናል ስለዚህ በዚህ ቀን ለአፈናና ህዝባችንን ለማሸበር የሚስበስቡትን ገንዘብ ተባብረን በማክሸፍ ወገናዊነታችን አናረጋግጥ እባኮዎን ከታቀደው ሰዓት ቢያንስ 2 ሰዓት ቀደም ብለን እንድንገጝ አደራችን ነው

ቦታው :- DELFTSEPLEIN 37

3013 AA ROTTERDAM

ግዚያዊ አስተባባሪ ኮሚቴ

Ingen kommentarer:

Legg inn en kommentar