በአባይ ስም ዶላር ለመሰብሰብ በሲውዲን የወያኔ አምባሳደር ወደ ኖርዌይ ተጉዛ ለ ሁለተኛ ጊዜ በ ኦስሎ ውርደት ተከና… |
ይህ ገብረሀል በተቁቋመ አንድ፡ወር ባልሞላ ውስጥ ሁለት ድሎችን በዓለም አቀፍ ዜና አስመ ዝግባል ለውደፍትም የሚሰራቸው ስራወትች በጣም፡አኩሪ አንደሚሆኑ አያጠራጥርም .፡፡
ስለዚህ ግብረኅይል ያየሁትንም ከሞላጎደል መገለጽ እፈልጋለሁ ..ቀኙ፡28 042013 እ.አ .ኤ አለቱ አሁደ ከአንደቀን በፊት መሆኑነው ክጧቱ 10.30 የኦስሎ ከተማ በተለይም ኦስሎ ጋላሪ በመባል የሚጠራው፡ቦታ በቡድን በቡድን በጋንታ መሪ የሚመሩ በመሰለ አሰላነፍ በመልክ አይቻቸው የማለቅቀና አንዳንዶች የኦስሎ ከተማ ኗሪወች ከተማዋ ተጥለቅልቃለች ፡እኔም ነገሩ ሰለገረመኝ፡ ከአንደቦታላይ ቆም ብየ ለማየት በመወሰን ወዳንድ ካፍተሪያ ጉራ አልጉና ነገሩ ምንደነው በማለት እራሴን በመጠየቅ .የያዝኩትን ሻይ ጠጥቸ ሳልጨርስ አንደ በከተማው የታውቁ በህዥቦጭም ዘንድ ተውዳጅነት ያላቸው ሰውየ ከአንድ ወጣጥ፡ጋር ኮምፒተር ላይ ስራ እየሰሩ ሻይ ይጠጣሉ› እስኺ፡ነገሩ፡ምን እንደሆነ ልጠይቃቸው ቢየሳመንታ ባካባቢው ያየሁት ሰው በቅጥበት ከቦታው ወጥጧል ስዓቴን ስመለከት 11፡.17 ፡18 ነበር ለማጋነን ባይሆንብኝ እኔ ያየሁት የድሮ የአንበሳክፍለጦር፡ ሰራዊትን በኖሮዊ ነው በጣም ፈጣንና የተቀናጀ የጦር መሳሪያ ያላዘ ቆራጥ ስራዊት እኔም እንዳቅሚ ወደዚያው ተጓዝኩ ከቦታው አንደደርስኩ የወያኔ ደጋፊውች አና ሆድና ጀርባ ሆነው ለብዙ ዓንታት የቆዩት ተቃዋሚወች አብረው ቁጭብለዋል እኔም ነግሩ ገርሞኝ ይህ ያየሁት በጣም የሚያስፈራ ሰራዊት የአስታራቂ ኮሚቴ ነወንዴ በማለት እራሴን በመጠየቅ ወደማውቃቸቅ አንድ የትቃዋሚ መሪ ጠጋብየ ሰላታ በመስጠ ለይ እያለሁ አንደ ፊቱ የተኮፋተረ ሰው መታና ለቫክት እንህን ሰውች አሰውጡልኝ፡ ሰል ሰማሁት ምንለማለት ነው ብየ ሰውየውን ስጠይቅ አንደ የወያኔ ደጋፊ መጣና ይሒኝ፡ሰውየ አስወጡጥ፡ የሚል መልክት ልፖሊስ ይሰጣል፡ ፖሊስም መጣና ባአገርኛው ቋንቋ አልሳምን ጎ ኦት አለ ህዝቡም አንውጣም በማለት ጉርምርምታ አሰማ የፖሊስም ሀይል እየጨመረሄድ ህዝቦችም ተገርደ ወደውጭ፡ ውጡ፡ያያሰፈራ የነበረው ሰራዊት ቦታውን ተገዶጥሎ ሲወጣ፡እኔና ሁለት ውንደኦች ከተወሰኑ ሴቶች ጋር ቦታውን ብቆጥጥር ስር አደረግነው እኔም ያያንበሳ ክፍለጦር፡ሊሰራው ያሰበውን ስራ ለሰራለት የቴድን ቀን ይስጠኝ፡ ከነሱ አልነይም በተላዩ መንገድ ተጠቅሜ፡ ድል እንደምመታ እርግጠኛ፡ነበርኩ ሰራውም ተሰራ፡ውረውም ተውራ ከሰራው ይልቅ ክውስጥ መሆኔ የስጠኝ ትልቅ ትምህርት ቢኖር ለአሰር አመታት የክል በደስታም በመከራም የማንለያይ ጓድኛ ሌላሰው ኦኖ በማገኘቴ እኔም ሆንኩ ሌሎች ወንድሞቼ በደንብ ከማታውቁት ሰው ጋር ያላችሁ ..ገንኙነት የላላ ይሆን ጓድኛየ በሌሎች አጋጣሚ ቢሆን አንደሚሞትልኝ እርግጠኛነኝ አይቸውም አለሁ ይህግን በዘርላየ የተመሰረተ ሰለሁነ ሌላሰው ሆኖ ነው ያገነሁት ለመግባትለም ምክናየት የሆነው የሱ ከዚያ መገኘት ነው እኔን ደፈሩ ማለት እሱን ፍሩ ማለት ሰለሁነ ለሱክብር ሲሉ ነው ምንም መከራከር ያልፈለጉት እኔን እነኤ አዝናለሁ እናንተግን ልትደሰቱ ይገባችኋል ለምን ቢባል ሁሉም ነገሮች በሱ በኩል ነበር የሚላኩልን ..፡፡
Ingen kommentarer:
Legg inn en kommentar