አያና ከበደ ኖርዌይ
እንደውም ይባስ በለው የአማራውን ብሄርረሰብ ከቤት ንብረቱ የማፈናቀሉን ስራ በተለያዩ የነሱ ተግባር አስፈጻሚዎች ውሰድ መልስ በማለት ሰዎች ሜዳላይ ያለምንም ምግብና መጠላያ ወድቀው ይታያሉ፡ አረ የፍርድ ያለህ የትነው ፍርድያለው በማለት ኢትዮጵያ ጥሪዋን ታሰማለች፡፡
የወያኔ መንግሥት በሰው ቁስል ብረት ቢሰዱበት ለተመልካች ሕምሙ አይሰማውም እንዲሉ የአገራችን ችግር ከኛ የተሻለ የሚያውቅልን የለም ፡ ሁላችንም በቁርጠኛነት መነሣት አለብን፡እንደመነሻ የአሁኑን የአማራ ብሄር ጭፍጨፋ ለንሳውእንጅ የወያኔ መንግስት ባሳለፋቸው 21 ዓመታት ብዙ ብሔረሰቦችን በተለያየ ወቅቶች መጨፍጨፉ ይታወቃል ለምሳሌ ከ400 በለይ የሚሆኑ የአኟክ ብሔርሰቦች፣ቁጥራቸው ያልታወቁ የሱማሌ እና ሌሎችም ፡፡
ከመጀመሪያው የዋያኔ ዓላማወች አንዱ የነበረው የአማራን ሕዝቦቸ እና ኢትዮጵያ የሚለውን ስም ማጥፋት መሆኑን ከተላየዩ የድሮ የድርጅቱ መስራቾች ሲነገር የቆየ መሆኑ አይካድም ፡ ማንይናገር የነበር ማን ያርዳ የቀበር ይሉዘንድ በ1983 ዓ.ም. የደረግ መንግስት ከመልቀቁ በፍት ይማረኩ ከነበረ ወታደሮች ዘራቸው ተጠይቆ የአማራ ተወላጅ ከሆነ ይረሸን እንደነበር የሌላ ብሄር ከሆነ ወደ እስርቤት ይላክ
እንደነበር አንድ ከድርጅቱ ጋር ለብዙ ዘመን የሰሩ አዛውንት ፍንጭ ሰተዋል ፡፡ የወያኔ መንግስት
በአማራው ብሄር ላይ የፈጸመው ይህ ብቻ አይደለም 2003 ከፓዊይ 13ሽ
ህዝቦችን በማፍናቀል የተፈናቀሉትን ሰዎች በአንድ ቤት ውስጥ በመዝጋት ያቃጠላቸው
መሆኑን እና የአማራው ህዝብ ወልዶ ዘሩን እንዳይተካ
በተለየዩ የመውልዲ መቆጣጠሪያ ሰም ሴቶችን የሚያመክን መደሃኔት
በክተባ መልክ እንደምሰጥ እና አሁንም
መማስገደድ የሚስጥ መሁኑን
አንድ የስነተዋልዶ ባለሞያ የሆኑ
ከባህር ማዶ ገልጸዋል ፡፡ እነዝህ ከአናሳ ብሄር የመጡ ሰውች የቀየሱት መንግስታዊ መርሆ
ለጠቅላላው ህዝብ ጥቅም ሳይሆን የራሳቸውን የስልጣን የበላይነት ለማጠናከሪያ ታስቦ የተነሳነው.የወያኔ መንግስት በዘር የመከፋፈሉን ሰልት የተጠቀመው እርስ በርሳችን
በማካሰስ እና እርስበርሳቸ
በማጋጨት የአማራውን ብሄር ከ ኦሮሞ በሄር ሌሎችንም ከተለየዩ ብሔሮች ጋር በማተናኮስ የራሱን የስልጣን ዘመን እያራዘመ
መሆኑን ልንነቃበት ይገባናል፡፡ ከታሪክም እንደምንረዳው በ1884 ዓ.ም. ራሳቸውን ገንጥለው ከኤርትራ
ጋር ለመቀላቀል የሞከሩ እና በ1935 ዓ.ም .የጣሊያን ፋሽስት ኢትዮጵያን
ለመውረር ስትሰናዳ አገርን በመካድ ከጣሊያን ጎን በመሰልፍ
የኢትዮጵያን ሰራዊት ወግተዋል
ከጥንቱም ለኢትዮጵያ ሕዝብ ጸር ናቸው
የሚገዙትም በቀኝ ግዛት
እንጅ በኢትዮጵያነታቸው አለመሆኑን
ከድርጊቶቻቸው መረዳት ይቻላል፡፡ ከወያኔ ሰላምን ማሰብ ከእባብ የርግብ እንቁላል መመኘት ማለት ነው በሚቅጥለው ጽሁፍ
እንገናኝ.፡፡
እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ይጠብቅ
Ingen kommentarer:
Legg inn en kommentar