fredag 1. mars 2013

የውያኔ መንግስት ያሰበው ሆነለት



የ6ኛ ዙር የጳጳስ ምርጫ እንደተለመደው የማጭበርበር ልምዳቸውን በተግባር ለይ  ለማዋል አንዳሰቡት የስራልምዳቸውን  በተግባር ብላይ አዋሉ   ውያኔ እውነትን ገልብጦ ለማውራት  በዓለም ተውዳዳሪ የማይገኝልት የወራሪወች ስብስብ መሆኑን  ማንም የይክድ ነው  ፡፡
 በዘገባው መሰረት የኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን ድርጅት የንቅዘቱ መፈልፈያ ማህጸን ነው፡፡  ገዢው ኣስተዳደር በጣሙን የገዘፈ መዋእለ ንዋይ በማፍሰስ በቴሌ ላይ ኢንቬስት ቢያደርግም፤በአፍሪካ ሁለተኛው የቴሌፎን ስርጭት ዝቅተኛ የሆነበት ሃገር ከመሆን አላዳነውም፡፡ በጣም አናሳ አግልግሎት ሰጪ ድርጅት ከመሆንም አልፎ፤ከተጠያቂነት ነጻ የሆነ የዘረፋ ማእከል ነው፡፡በሃገርም ውስጥ ሆነ በውጭ ታዛቢዎች ድርጅቱ በሙስናና በንቅዘት የተገነባ ለምዝበራ የተጋለጠ መሆኑን ያረጋግጣሉ፡፡ በየትኛውም የአገልግሎት አሰጣጥ መመዘኛ ተጎታችና እርካታ ይሉት አገልግሎት የሌለው በየጊዜው በሚነደፈው የሙስና እቅድ ውስጥ ተውተፍትፎ አገልግሎቱ እርባና ቢስ ነው፡፡ የፍትህ ስርአቱም ቢሆን ሕብረተሰቡን በነጻ እንዳያገለግልና የፖለቲካ መሳሪያ እንዲሆን ተደርጎ በገዢው ኣስተዳደር ንጹሃንን በመወንጀል ፖለቲካዊ እንቅስቃሴን በመግታት አገዛዙ ከመንበሩ ሳይለቅ የሚቀጥልበትን ሁኔታ የሚተገብር የፍትህን ስርአት የጣሰ ነው፡፡ ይህም በህጋዊ ኢፍትሃዊነት ብቻ ጉዳት ከማድረሱም ባሻገር ለጉቦና ለንቅዘት ተጋልጦ ያለ አንድ የገዢው መንግስት የጦር መሳርያ ነው፡፡ ገዢው መንግስት በስልጣን መቆየቱን እንጂ ለሃገርና ለህዝብ እድገትና ልማት ጨርሶ ደንታ የሌለው በመሆኑ ከጉቦ ውጪ አንዳችም ጉዳይ በስርአት አይከናወንም: የዚህም ሂደት ዋናው አስፈጻሚ ሞተር ገዢው ፓርቲና ጀሌዎቹ ናቸው፡፡  

                                        በተለያዩ ያእማጭበርበሪያ ስልቶቻቸው በመጠቀም  አሁንም የኢትዮጵያን ሕዝብ በበርገጥ ለይ ያለውን  የሀይማኖት እነ በዘር ላይ የተመሰረተ  ፖለቲካቸውንበማካሄድ ላይ ይገኛሉ ፡፡ የኢትዮጵያ ኦርተዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን  የውደፊት እጣዋም በጣም የሚያስጋ እንደሆነ  ከዚህ መረዳት ይቻላል በውጭ አገር የሚገኙም ቤተ ክርስትያናት አገልግሎት የሚሰጡት የጳውሎስ እና ከአገር ውጭ ባልሉት ጳጳሳት በመክፋፈል  የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የሚለውን ካጡት ብዙ ዘማናቶች ተኮጥረዋል  ፡እነም  በምኖርበት ሀገር የሚገኘው  የኦርቶዶስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያ የክዳሴ ስራዓት  ዘሀገረ ኢትዮጵያ  ተብሎ መከደስ  ከቀረ  2 ዓምታትን  አሳልፏል  ፡ ለምን  ቢባል  በውስጣችን ያለውን ችግር መርምረን  መፍታት ስላልቻልን በቤተክርስቲያኑ  ያገልግሎት ቦታላይ የሚገኙት  ሰወች ስለኢትዮጵያ መንግስት የላቸውን  አመለካከት  ማውቅ ስላልተቻለ ፡ይህነው ብሎ መመላስ ያስቸግርሳል  እውነት  ካህናቶች  ተገደው ይሆን    እግዜር ይውቅ 


   እግዚአብሔር  ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን  ይጠብቅ

Ingen kommentarer:

Legg inn en kommentar