onsdag 6. mars 2013

Abebe Gellaw’s New Interview with Hiber Radio Las Vegas Part I



ውድ የኢትዮጵያ ልጆች  ከውንድሞቻቺን  ከአበበ  ገላው እና ከአርቴስት  ታማኝ በየነ  ሁላችንም  ልንማር ይገባናል  የወያኔ ቡቺሎች  ካላሳፈርናቸው  አብረውን  ወዳጅ መስለው  መሰለለቸውን  ስላማይተው  ሁላችንም  ቭይረሱ ያለባቸው ልንዋጋቸው ይገባናል ምንም እንኳን አበበእና ታማኝ የደጉት  የቴውድሮስን  ታሪክ እየተነግራችው  እና ጀግንነት ከጎንደር  የማይወጣ መሆኑን በሚገባ  ጠንቅቀው  በማወቅ ነው ያደጉት    ፡፡ለዝህም ነው ሁለቱም   ጀግኖች  ተክታትለው ብቅ ያልሁት ፡እስቲ ለሎችም ካላቺሁ ተነሱ እነሳ  ኢትዮጵያን  እናደን  ከነዚህ  ወሮ በላውች እና የዘረኛ ጥርቅሞች  ሀገራችን ኢትዮጳጵያ በውጭ  ወራሪ  ቀኝ ግዛት ያልተገዛች   ብቸኛ  የአፍሪካ  ሀገር መሆኗን  ታሪክ ያስረዳል  ከዚህም አልፏ የዛሬ 60 ዓመት ኮርያን  የርዳች  ሀገር መሆናን ማንም ያውቃል ፡ይህ ሁሉ ተሻረነ ዛሬ  ሰላምን  ካጣች 21 ዓመታት  በማስቆጠር  ትገኛለች  አገር ባፈራቸው  ባንዳውች  በራሷ ህዝቦች  ሰላም  ተነፍጋ  በአንድ ዘር የበላይ ነት  እየታመሰቺ  ሰላም  ከትነውያለው   አድኑኝ  የሰላም ያለህ  እያለች ጥሪ ታሰማለት የሚሰማ ካለ ግዜው አሁን ነው  እንታገላቸው  ከማንም የተሻሉ እይደሉም  ይውድቃሉ  ፡፡
እትዮጵያ  ለዘላለም ትኖር ፡፡



Ingen kommentarer:

Legg inn en kommentar