mandag 11. mars 2013

ሰበር ጋህዱ2



ከአስገዯ ገ/ስሊሰ ወ/ሚካኤሌ የህ.ወ.ሒ.ት መስራች ከመቀላ
መግቢያ 
መሇስ በ17 ዒመት የትጥቅ ትግሌና በ21 ዒመት 
የመንግስታዊ ስሌጣን ዘመናቸውና ጉዞዋቸው ሲተረክ 
በዒሇማችን ታሪክ ሲፃፌ ብዙዉን ጊዜ ያየነውና የሰማነው በዛ ትክክሇኛ
ታሪክ የተሰራበት (የሰሩ) ሳይሆን የሚፃፌ ጊዜ ሰጥቶዋቸው ወዯ ስሌጣን
ሇወጡት በታሪክ ሥራ ሊሌነበሩት በግሇሰዎች ፌሊጎትና ስሜት
ከአሇቆቻቸው ክብርና ጥቅም ሇማግኘት ሲለ ታሪክ የሰሩት በመቅበር
በስሌጣን ኮረቻ ሇወጡ ብቻ ይፅፊለ: አንዯዲንዴ ባሇስሌጣኖች የዴሮ
ነገስታት ዯግሞ በፀሏፉ ትእዛዛቸው አዴርገው በወቅቱ ሇነበረው ንጉስ
ስመ ገናናነት በሚሰጥ መሌኩ ይፅፈትነበር: ሲፃፌም ሇንጉሱ ዯካማ ነገር
የማይገሌፅ ሇንጉሱ ብቻ ያሌሰራው ሁለ ሰርቷሌ ብሇው በመዯርዯር
በማሞገስናማሽሞንሞን ወርቃማ ታሪክ ይሇጥፈሇታሌ: የነዚህ ባሌሰሩት
ታሪክ እንዯሰሩት ቆጥረው የሚኮፇሱ: በሬዴዮ በተሇቪዥን በጋዜጣ
በፅሄት በመፅሏፌ በፍቶግራፌና ፖስተር በፉሌም በትያትር ተቀናብሮ
በመዴረክ በትምህርት ቤቶች በምርጥ አዲራሾች በአዴርባይ ፓናሉስቶች
ይተረክሊቸው ነበር: ጊዜው የታሪክ ሂዯቱ የማይረዲ ወጣት ሕብረተሰብ
ተዯናግሮ ሉያመሌክሊቸው ይጀምራሌ: እነዛ ንጉሶችም ባሌሰሩት ታሪክ
በሕብረተሰቡ ተቀባይነት ሳሊገኝ ዉሸት መሆኑ እያወቁ በመዴረክ
እየወጡ ጉራቸዉን ሲያሰራጩ ይታያለ::
አሁን ባሇነበት የዚህ ተመሳሳይ በሃገራችን ከኛ ዕዴሜ በፉት የተፃፈ
መፃሕፌት ስሇሃፀይ ምንሉክ ሃፀይ ቴዴሮስ ሃፀይ ዩሃንስ ራስ አለሊ አባነጋ
የነ ንጉስ አባጅፊር የነ በሊይ ዘሇቀስሇኦሮሞ የገዲ ስርዒት ወዘተ ብዙ
መፃሕፌቶች ተፅፇዋሌ ፉሌምና ትያትር ተሰርቶሊቸዋሌ:እስከ አሁንም
እየተፃሊቸው ይገኛሌ::2
እነዚህ ታሪካዊ ፅሐፍች አብዛኛቹ በዋናው የታሪክ ሥራ የተሳተፈ
በሺ የሚቆጠሩ ታሪክ ሰሪ የጦር አበጋዞች መሪዎች አርቲስቶች የሳይንስ
ተመራማሪዎች የታሪክ ተመራማሪዎች ወዘተ ታሪካቸው ዯብዛው ጠፌቶ
ብዙዉን ጊዜ በወቅቱ ቁንጮ ሇነበሩ ብቻ ነው የሚፃፇው: ያ የሚፃፇዉም
በጥናት ያሌተመሰረተ አንዴ አንዴ ዘረኝነት የሚቀሰቅስ ላሊዉም
የተሰራ ታሪክ አዴበስብሰው ግሌፅ ያሌሆነ ወይም ያሌተሟሊ ታሪክ ነው
ተዘግቦ የሚገኘው: እነዚህ የታሪክ ዉጤቶች የገዥዎች ተፅእኖ እንዯ
ነበራቸው ግሌፅ ነው: የዴሮ ነገስታትና ጀግኖች ታሪክ አፃፃፌ ካየን
በአሁኑ ጊዜስ ምን ዏይነት የታሪክ አፃፃፌ ይታያሌ::
በአሁኑ ጊዜም ከ1960 ዒ.ም ወዱህ የ40 ዒመት ታሪክ ስመሇከት
የዯርግ ስርዒት የኃይሇስሊሴና ተቃዋሚ የነበሩ ፖሇቲካ ፓርቲዎች
በሚመሇከት የተሇያዩ ፀሏፉዎች ስሇኢ.ህ.አ.ፓ ስሇግንባር ገዴሉ ሒርነት
ትግራይ: ስሇተጋዴል ሒርነት ትግራይ ጠረናፉት ኮሚቴ ስሇኢትዮጵያ
ዳሞክራሲያዊ ሕብረት ኢ.ዴ.ዩ ስሇኦነግ ስሇአብነግ ስሇየዒፊር
ፓርቲዎች ስሇየጋንቤሊ ፓርቲዎች ስሇኢፕዳኤ ስሇህ.ወ.ሒ.ት
ስሇቅንጅት ወዘተ ብዙየታሪክ መፃሕፌት ተፅፇዋሌ: ላሊ ቀርቶ ኮነሬሌ
መንግስቱ ኃይሇማርያም ፅፇዋሌ: በጋዜጣ በፉሌም በኢኔት መሌክ
ተሰንዯዋሌ: ከሊይ የተዘረዘሩ ነገስታትና ፖሇቲካ ፓርቲዎች ግሇሰቦች
መሪዎች ታሪክ ተፅፍሊቸዋሌ ተገጥሞሊቸዋሌ ሇሁለ ሲነገርሊቸው እስከ
አሁን ያየናቸው ፀሒፉዎች ገሇሌተኛ ሁነው በስሌጣን ያሇው ፓርቲና
ከስሌጣን ዉጭ ያሇው አካሌ ዯካማና ጠንካራ ጎናቸውን በትክክሌ ግሌፅ
በሆነ ሚዛናዊነት ያሇው የሚፅፌ አሌታየም: የሚፃፈ መፅሏፍች
አንዲንዲቸው ፌፁም አዴርባይነትና ሇጥቅም የህዝብ ታሪክ
የሚያስቀዴሙ ሳይሆን ሇጥቅም ሇሽመት ሇሽሌማት ብሇው ባሇው
መንግስት ሉወዯደ የሚጥሩ ናቸው::
ላልች ዯግሞ በህዝቦች ስምምነት ፌቅር አንዴነት የማይፇጥሩ ዘረኝነት
የሚቀሰቅሱ የህዝቦች አንዴነት የሚያሊለ አለ: ቀጥሇዉም በዘመኑ
ተሰሚነትን ያሊቸው ባሇስሌጣናት አጀቤ ሉባሌሊቸው በስሌጣን ሊለት3
ቁንጮዎች ሇይተው በመምዘዝ ያሌሰሩት ያሌነበሩበት ያሊዩት
ያሌሰሙት ጀግንነት ችልታ ታታሪነት ሇመስዋእት ቅሩቡነት የሌማት
አርበኛ የጦር መሃንዱስ የዱፕልማሲ ፇር ቀያሽ የሰሊም ለኡክ ወዘተ
በማሇት የዉሸት ታሪክ የሚፅፈ አለ::
እነዚህ የፅሕፇት ዉጤቶች በዘመኑ ባሇስሌጣኖች በትሊሌቅ ሆቴልች
እየተመረቁ የመንግስትና የፓርቲዎች ብዙሃን መገናኛዎች ሰፉ ሽፊን
ይሰጣቸዋሌ::
ጥቂት ፀሏፉዎች የሚፅፈዋቸው የታሪክ መፃሕፌታች ተጠንቅቀው
ትክክሇኛ ባሇታሪኮች ማኸሌ አዴርገው የፃፈዋቸው አለ: እነዚህ
መፃሕፌቶች በገዢዎችና ዯጋፉዎቻቸው በጭፌን በማጥሊሊት መሪዎች
በምረቃው አይገኙም: ላሊ ቀርቶ በመንግስትና ፓርቲዎች ሬዴዮ
ጣብያዎች በተሇይ ዯግሞ በየጎጡ የሚገኙ ኤፌ ኤሞች ህዝብ
እንዲያነባቸው ያጥሊለዋቸዋሌ: ስሇዚህ በአሁኑ ጊዜ በሃገራችን ያለ
ፀሏፉዎች ከነ መፃሕፌታቸው የቤትና የዲር ሌጆች ሁነዋሌ: ሏቅ የፃፈ
ፀሏፉዎች ጋዜጠኞች ታስረዋሌ ተከሰው በየ ፌርዴ ቤቶች እየተንገሊቱ
ይገኛለ::
ከሊይ ያስቀመጥኩት መግቢያ ሃሳብ ያሇ አንዲች ምክኒያት አይዯሇም: 
በሃገራችን ስሇህ.ወ.ሒ.ት ኢ.ህ.አ.ዳ.ግ ታሪክ በተሇይ ዯግሞ
ስሇህ.ወ.ሒ.ት የ17 ዒመት የትጥቅ ትግሌ ስሇየህ.ወ.ሒ.ት መሪዎች
የሚተርኩ ብዙ መፃሕፌት ተፅፇዋሌ: ከነዛ መፃሕፌት ዉስጥ የህ.ወ.ሒ.ት
መሪዎች ሆን ብሇው ተወዲጅነት ሇማግኘትና በዛው ሰበብ ኢኮኖሚያዊ
ችግራቸውን ሇማረዴ ሲለ የትግራይ ህዝብና የታጋዮቹ ታሪክ በማበሊሸት
በትግለ ወቅት ያሌነበሩ (ቢኖሩም ያሌሰሩት) ታሪክ በመሇጠፌ ታሪክ
እያበሊሹ ይገኛለ: እነዚህ የህ.ወ.ሒ.ት መሪዎችና ካዴሬዎች ያሌሰሩትን
ታሪክ የሚያበሊሹ መፀሏፌቶች ተራራዎች ያንቀጠቀጠ ትውሌዴ በተሇይ
ገብረአብ ፅናት የሚሌ መፅሏፌ በሃይሊይ ሏዴጉ መርትፆ ፌኖተ ገዴሉ
በብስራት አማረ ባዴመ እንዯምክኒያት ወዘተ የሚባለ መፃሕፌቶች
የትግራይ ህዝብ የ17 ዒመት የትግሌ ዉጤት ያበሊሹና በትግለ ጊዜ4
ያሌሰሩትን ታሪክ ሇግሇ ሰቦች የሸሇሙ: ያሌተሰራ ያሌተነገረ ታሪክ
በመፃፌ የዉሸት ታሪክ የተፃፇባቸው ናቸው: እነዚህ መፃሕፌት
የህ.ወ.ሒ.ት ጉዞ የሚያውቅ ህዝብና ታጋይ እጅጉን የተጠለ ናቸው: 
ስሇዚህ እነዚህ መፃሕፌቶች በፃሏፉ ትእዛዞች የተፃፈና የህዝብ ታሪክ
የማያንፀባርቁ ናቸው::
ሊይ የተዘረዘሩ መፅሏፍች የተበሊሹና ተቀባይነት የላሊቸው ቢሆኑም
የአሁኑ የባሰ ግን ከጠ/ሚኒስተር መሇስ ሞት ተያይዞ የሚፃፈ ያለ
መፅሄቶች፣ መፃሕፌቶች፣ ጋዜጦች፣ ፖስተሮች፣ ፍቶግራፍች፣
ፉሌሞች፣ ትያትሮች እየሰሩና እየፃፈ የህ.ወ.ሒ.ት ኢ.ህ.አ.ዳ.ግ የ17 
ዒመት ትግሌና የ21 ዒመት የስሌጣን ዘመኑ የተሰሩ ሁለ በሚሌዮን
የሚቆጠሩ የኢትዮጵያ ፖሇቲከኞች የትግሌ ዉጤት እያሇ በተጨማሪ
የብዙ ሙሁራንና ተመራማሪዎች ፇሊስፊዎች የሥራ ዉጤት
ሇጠ/ሚኒስተር መሇስ ጠቅሌሇው ሲሰጡ ታዩ: ይህ ዯግሞ የቀዲሞቹ
የመሳፌንት ፀሏፉ ትእዛዞች አፃፃፌ መፃሕፌት በአሁኑ 21ኛው ክፌሇ
ዘመን በተጠናከረ እየዯገሙት ይገኛለ: ይህ ዯግሞ አስፇሪና ታሪክን ወሮ
ባሇታሪክ ሊሌሆነ አካሌ መስጠት ነው::
ሇዚሁ እንዯማስረጃ አዱስ ራዕይ 8ኛ ዒመት ቅፅ 4 ሌዩ እትም
የኢትዮጵያ ህዝቦች አቢዮታዊ ዳሞክራሲያዊ ግንባር (ኢ.ህ.አ.ዳ.ግ) 
የንዴፌ ሃሳብ መፅሄት: መሇስ ሇሰው ሌጆች ምቾት የተፊሇመ የዘመን
ስብእና የሚሌ:በተጨማሪ መሇስ ብዙሃንነት ከአግባቡ ያስተናገዯ
የእኩሌነት አራማጅ በመፅሄቱ ጀርባ የተፃፇ: በኢ.ህ.አ.ዳ.ግ ህዝብ
ግንኝነት ክፌሌ የተዘጋጀ መፅሄት 80ገፅ ዋጋው 100 ብር: ካነበብኩ
በኋሊ በመፅሄቱ የተሰነዯ ታሪክ የ38 ዒመት የኢትዮጵያ ህዝቦች ታሪክ
በሙለ ሇመሇስ ጠቅሇሌ አዴርጎ ከመስጠት አሌፍ እጅግ ብዙ መሰረታዊ
የሆኑ ታሪኮች በማዝበት መሇስ ይቅር ሉሰሩት የማያውቁት በህ.ወ.ሒ.ት
ዉስጥ ያሌተሰሩት በፀሏፉ ትእዛዞች ተሰንዯው ሲቀርቡ ይህ ታሪክ
ሇመሇስ መሰጠቱ ፌትሃዊ ስሇአሌሆነ ሏቁን መገሇፅ አሇበት ብየ
ስሇአመንኩ በመፅሏፌ (መፅሄት) ተሰንዯው ያለ ዉሸቶች 3 ወይም ከዛ5
በሊይ መፃሕፌት ሉፃፌበት የሚችሌ ቢሆንም እስቲ ቀንጨብ ቀንጨብ
አዴርጌ ሏቁን ሇማስቀመጥ ሌሞክር በማሇት እነሆ ገፀ በረከት
ሇአንባብያን::
ይህ መፅሄት ባሇፈት 8 ዒመታት በየ ሁሇት ወር የሚታተም ሆኖ
መፅሄቱ ከተመሰረተ ጀምሮ መሇስ ከአዘጋጆች አንደ ነበሩ: 
ያሌተሳተፈበት መሇስ ከሞቱ በኋሊ የታተመች እቺ ብቻ ናት: የዚህ
መፅሏፌ ይዘት ቀጥል በሰፉው ይቀርባሌ::
ክፌሌ1 
ህ.ወ.ሒ.ት የሚባሌ ፓርቲ ከ1967 ዒ.ም በፉት የነበሩ ጨቋኝ ገዢዎች
በፇጠሩት አስከፉ ብዝበዛና ሰቆቃ ኢፌትሃዊ የተበሊሸ አስተዲዯር
በመኖሩ ብሶት የወሇዯው ነበር: ህ.ወ.ሒ.ት ከመጀመርያ ትጥቅ ትግሌ
ሇመጀመር በረሃ ከመዝመቱ በፉት እንቅስቃሴው በሃገር ዯረጃ ከነበረው
ቀዯም ሲሌ የዘውዲዊ ጭቆና አገዛዝ ኋሊም የዯርግ ፊሽሽታዊ ስርዒት
ይቃወሙ ከነበሩ ኃይልች አብሮ በመሰሇፌ ሚናዉን ተጫውተዋሌ: 
ቆየት ብል በሃገር ዯረጃ ከነበረዉ አሰሊሇፌ ራሱን አግሌል የራሱን
የትግሌ ንዴፇ ሃሳብ ይዞ ነፌጥ አንስቶ ፀረ ገዢዎች ሇመታገሌ በረሃ
ወጣ: ህ.ወ.ሒ.ት ወዯ ትጥቅ ትግሌ ሲዘምት በአጠቃሊይ ሇዳሞክራሲና
ሰብአዊ መብት መጠበቅ በሃገራችን ህዝባዊ መንግስት ይመስረት እጅጉን
አጥብቆ ያነሳው እስከ ዛሬም ያሌተሇየዉ ሃገራዊ ኃሊፉነት የጏዯሇዉ
የኢርትራ መገንጠሌ የሚሌ አቋም አጥብቆ ይዞት የነበረ ነው: ህ.ወ.ሒ.ት
ከጅምሩ ሇኢትዮጵያ ህዝብ ፌትህ ነፃነት ዳሞክራሲ እታገሊሇሁ የሚሌ
ሃሳብ ይኑረው እንጂ በተግባር ግን ሇሻዕብያ አጠናክሮ ኢርትራ
ሇመገንጠሌ የተሰራ ፓርቲ ነበር::
ህ.ወ.ሒ.ት ከ1967 እስከ 1983 ዒ.ም ዯርግ እስከ ተወገዯበት ዕሇት ዴረስ
አንዴ ታሪክ ሰርተዋሌ: ከዚያ በኋሊም ህ.ወ.ሒ.ት ኢ.ህ.አ.ዳ.ግ በሚሌ
ስም መንግስት መሰረተ እነሆ እስከ የጠ/ሚኒስተር መሇስ ሞት ዴረስ
ሁሇት ምዕራፍች አሌፇዋሌ: ሶስተኛው ምዕራፌ የመሇስን ሇጋሲ legacy6
(ውርስ) እንከተሊሇን አንጓዛሇን ይለናሌ: ከዛ አሌፍ መሇስ አሌሞተም
አሁንም በሙውት መንፇስ ይመራናሌ የሚለ መሪዎች አይተናሌ::
በነዚህ ሶስት ምዕራፍች የነበረዉና ያሇዉ አመራር: አንዯኛና
ሁሇተኛ ምዕራፌ የጦርነትና የሰሊም አመራር በሙለ ጠ/ሚኒስተር መሇስ
ብቻቸውና ሇብቻቸው እየመሩን እንዯመጡ ታሪክ ሲነግሩን አሁን ሊሇዉ
የመጨረሻ ምዕራፌ ዯግሞ እነ ጠ/ሚኒስተር ኃይሇማርያም ዯሳሇኝ
ጠ/ሚኒስተር መሇስ በሞት ቢሇዩም ከ40 ዒመት እስከ 50 ዒመት
የሚያሰራ መመርያ አስቀምጠዉሌናሌ አሁንም አሌሞቱም በመንፇስ
እየመሩን ነው ያለ ብሇዉናሌ: ይህ አባባሌ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሞተ
ተሰቀሇ ወረዯ ዒይነት አዎ የመሇስ አምሌኮት እየነገሩን ይገኛለ::
የህ.ወ.ሒ.ት የ17 ዒመት የትጥቅ ትግሌ በመቶ ሺ የሚቆጠሩ
የትግራይ ወጣት ህዝብ ሃብትና ንብረት ያሇቀበት: ከመሇስ ዜናዊ
የበሇጡ ሇሳቸው ይመሩ የነበሩ ጀግኖች የተሰዉበት አካሊቸው የጏዯሇበት
በአጠቃሊይ ብዙ ታሪክ ሰሪዎች ያሇፈበት የጀግኖች የዴሌ ዉጤት እያሇ
ጠ/ሚኒስተር መሇስ ዜናዊ ራሳቸው የሰሩት ታሪክ ከኖረ እንዯመተረክ
ፇንታ የጀግኖች ሥራ ምርምር ፌሌስፌና ዉጤት መስጠት በትግለ ጊዜ
የነበሩ ታጋዮች የህዝብ ምሌሻዎች የሲቪሌ ካዴሬዎች አይቀበለቱም:
የመሇስ ታሪክ ጠንቅቀው ስሇሚያውቁ::
ላሊ የዯርግ ከስሌጣን መውረዴ ዉጤት ምንም እንኳ በዯርግና
ህ.ወ.ሒ.ት ወታዯራዊ ጥቃት በዉስጣቸው የነበረ ችግር ቢከስምም እነዛ
ፓርቲዎች እስከሚጠፈ ዯርግን ሇመጣሌ ባዯረጉት ትንቅንቅ ብዙ
መስዋእት ከፌሇዋሌ: እነዚህ ዴርጅቶች ሇዯርግ መታገሌ ብቻ ሳይሆን
እስከ አሁንም በትግሌ ሊይ ይገኛለ ሇዚሁ ማረጋገጫ ኦነግና ላልችም
አለ: ከ1983 ዒ.ም እስከ የመሇስ ህሌፇተ ሞት ያሇ የሌማት ሰራዊት
ጭምር ምርጥ ፌሌስፌና ዕዴገት ዉጤቶች በሃገራችን ያለ ባሇሙያዎች
ተመራማሪና ፇሊስፍች የሥራ ዉጤቶች እያሇ ሁለም ነገር 21 ዒመት
ሙለ የተሰራ አዴካሚ ሥራዎች ዉጤት መሇስ ዜናዊ ብቻቸው ሇብቻቸ
ው ታሪክ እንዯሰሩ በዚህች ሃገራችን ያለ ሙሁራን 21 ዒመታት ሙለ7
ምንም ነገር እንዲሌሰሩ አዴረጎ የሚያስቀምጥ ላሊ ቀርቶ ሇመሇስ ዜናዊ
የሚመሩ ካቢናቸው ጭምር ምንም የማይሰሩ እንዯነበሩ የአምሌኮት
ታሪክን እየነገሩን ይገኛለ: ሊይ ከተቀመጡ የሶስት ምዕራፍች የ38 
ዒመታት አመራር ፌሌስፌና ምርምር ባሇራዕይ ብቻቸው ነበሩ የሚሇው
የታሪክን ሞኖፖሉ ሇሁለም ህዝብ አግራሞት ፇጥሮሇት ያሇዉ: ሇኔ
ያስጨነቀኝና ያሳሰበኝ በነዚህ 38 ዒመታት የትግሌና የሌማት ዘመናት
የተሰሩ የተባለ ሁለ አብዛኛቹ ስራዎች ማን ፇሇሰፊቸው ምርምሮችስ
የማን ናቸው ማን ነበር ጀግና የሚለ ሁለ የማወቃቸው በአካሌ የነበርኩበ
ት ያየሁዋቸው በመሆናቸው ማን ነበረ ጀግና የሚለ ሁለ የማወቃቸው
ብዙ ነገሮች ሇማሰብ ተገዯዴኩ: በተሇይ ያሳሰበኝ ጊዜው እየረዘመ በሄዯ
ቁጥር የኢትዮጵያ ታሪክ እየተቀየረ ያሌነበሩ ያሌሰሩ ታሪክ እንዯ
ሽሌማት የሚቸርሊቸው ታሪክ በተዯጋጋሚ የዉሸት ዘመቻ እንዯሚገነባ
አረጋገጥኩ::
ወገኖቼ ሊይ ያስቀመጥኩት መንዯርዯርያ ሃሳብ ዝም ብየ አይዯሇሁም: 
ጠ/ሚኒስተር መሇስ ህመምና ከህሌፇተ ሞታቸዉም በኋሊ ያሇዉ ብዙ
ተነግረዋሌ ቆየት ብልም ዯግሞ ሰው ሁለ ያስገረመ ነገር ስሇአዱስ ራዕይ
የሚሌ መፅሄት የኢ.ህ.አ.ዳ.ግ ካዴሬዎች ሌሳን በሆነዉ 80 ገፅ ያሇዉ
መፅሄት ነው: መሇስ ሇሰው ሌጆች ምቹ እንዱሆን የታሇመ የዘመን ስብእና
በአንዴ ገፅ በላሊ ገፅ ሽፊኑ ዯግሞ መሇስ ብዙሃኑን ከአግባቡ የአስተናግድ
የእኩሌነትን አራማጅ የሚሌ ሆኖ በሽፊኑ ጊርጌ ዋጋዉ 100 ብር ይሊሌ:
መፅሏፈ አግኝቸ በዝርዝር አነበብኩት ዯግሜ አነበብኩት አንዴ ጥያቄ
ግን መጣሌኝ 17 ዒመታት የተከፇሇ መስዋእት እንዳት ሇመሇስ አምሌኮ
ብቻ ነበር ብየ ጠየቅኩ አሰብኩ አሰብኩ በዚህ ጊዜ እኔም የህ.ወ.ሒ.ት
ታሪክ ሒቅን በመፅሏፌ መሌስ መስጠት አሇብኝ የሚሌ ሃሳብ መጣሌኝ: 
ያቺ ገዯብ ዯግሞ አሇች ግን አሌቻሌኩም ዯጊሜ አሰብኩና እነዚህ ሰዎች
እነ ማን ናቸው: መሇስ ባሌሰራዉ ታሪክ አምሌኮት የሚያሰርፁ የሚፃፌ
ከአሁን በፉት የትግራይ ህዝብ የ17 ዒመት መራራ ትግሌና ከባዴ
መስዋእት የተከፇሇበት ሃይሊይ ሒዴጉ የሚባሌ ሇስዩም መስፌን አምሌኮ8
የሚያሳዴር የዉሸት መፅሏፌ ፅፇዋሌ: ስንት ጊዜ ታሪካችን ይበረዝና
ይነጠቅ? እንቢ ሇዉሸት ታሪክ አሊመሌክም ብየ መሇስን እንዯጌታችን
እየሱስ ክርስቶስ የሚያመሌክ መፅሏፌ ሒቁና ዉሸቱ ይገሇጥ በማሇት
መሌስ ሇመስጠት ወሰንኩ::
የተከበራቹሁ ወገኖቼ ይህ መፅሏፌ ሇመፀፃፌ የተገዯዴኩት ታሪኩ
ከህ.ወ.ሒ.ት ታሪክ ጋር ስሇሚያያዝ ህ.ወ.ሒ.ት ከተመሰረተበት እስከ
የመሇስ ህሌፇተ ሞት ዴረስ እኔ የማውቀው ያየሁት በአካሌ የነበርኩበት
ብቻ እፅፊሇሁ: ላሊ የጏዯሇ የሚያውቁት ዜጎች ራሳቸው ይፃፈ ወዯ ዋና
ታሪክ ከመግባቴ በፉት ግን መጀመርያ ስሇመሇስ ህመምና ህሌፇቱ ቀጥል
ስሇመሇስ አምሌኮት የሚተነትን መፅሏፌ በዝርዝር ገፅ በገፅ በአንቀፅና
በመስመር መሌስ ሇመስጠት እሞክራሇሁ::

የመሇስ ህመም ሇምን ግሌፅ አሌሆነም? 
በማንም ሃገር የመንግስት ባሇስሌጣን ርእሰ ቢሄሮች ሲታመሙ አዯጋ
ሲያጋጥማቸው ሲሞቱ ይቅርና የሃገራቸው ህዝብ ሇዒሇም አይዯበቅም:: 
እንዯአብነት በቅርብ ጊዜ የጋና መሪ ታመሙ ወዴያዉ ሇህዝብና ሇዒሇም
ህዝቦች ተሰራጭተዋሌ የአመሪካ ዉጭ ጉዲይ ሚኒስተር ሄራሉ ኪሉንቶን
ጭንቅሊታቸው ህመም አጋጥሞዋቸው ሰዒታት በማይሞሊ ጊዜ የአመሪካ
ህዝብ አውቀዋሌ: የዯቡብ አፌሪካ ሇዳሞክራሲና ፀረ አፓርታይዴ
ዘረኝንነት ታግሇዉ ነፃ ያወጡ ማንዳሊ በ94 ዒመት ዕዴሜያቸው ታመዉ
ተብሇው ሇዯቡብ አፌሪካ ህዝብ ይፊ ሆኖ ህዝባቸዉም ያከበራቸ ው
ስሇሆነ ጤናቸዉን በመመኘት በየ ሃይማኖቱ የፀልት ማእከሌ ፀልት
ተዯረገሊቸው::
የሃገራችን መሪ መሇስ ዜናዊ ህመም ግን የኢትዮጵያ ህዝብ በተሇያየ
መንገዴ የታመሙ መሆናቸው እያወቀ ህወሒቶች ግን የማይዯበቅ ነገር
ዯበቁት: የኢትዮጵያ ህዝብ ግን ታመዉ ዉጭ ሃገር ሄዯው የአሌጋ ጓዯኛ9
ከመሆናቸው በፉት ወዯ ዉጭ ሇሥራ ምክኒያት ዯርሰው ሲመሇሱ
ሇመጨረሻ ጊዜ ታመው በዴብቅ ሄዯዉ የተኙባት ዋዜማ ሰዉነታቸው
ቀንሶ ፉታቸው ገርጥጦ አይቶ እነኚህ ሰዉየ ታመዋሌ ብል ትእዝብቱን
ገሇፀ: ምክኒያቱም ከዚያ በፉት መሇስ ዉጭ ሃገር ዯርሰዉ ሲመሇሱ
ቀሌተዉና ወፌረዉ ነበር የሚመሇሱ: መሇስ አመሪካና መክሲኮ ዯርሰዉ
ከተመሇሱ ግን ዴምፃቸው ጠፌቶ ከተሇቪዥን መስኮት ተሰወሩ::
የህ.ወ.ሒ.ት መሪዎች ከበረሃ ይዘዉት የመጡ ሚስጢር የመዯበቅ
ሌምዴ: በመሇስ ህመም የማይዯበቅ ጊዜው የተክኖልጂ ዘመን መሆኑ
ዘንግተው ዯበቁት: እሳቸው የሚያስታምሙ ሚስታቸው አዜብ መስፌን
ብርሃነና ገ/ክርስቶስ ካሌሆነ ላልች የህ.ወ.ሒ.ት ኢ.ህ.አ.ዳ.ግ መሪዎች
ግን ጀሮ ከባሇቤቱ ባዏዴ ነው እንዯሚባሇው የሚያውቁት ነገር
አሌነበረም: ላሊ ቀርቶ ታመዉ ወዯ በሌጀም ሃገር ሲሄደ እስኪመሇሱ
ዴረስ ሃገሪቱ የሚመራት ወክሇዉ አሌሄደም እንዳት ነው ሕገ መንግስቱ
ሲፀዴቅ የምክትሌ ጠ/ሚኒስተር ስሌጣን በግሌፅ ባሇመቀመጡ ያሇፇው
ኃይሇማርያም ዯሳሇኝም ስሌጣናቸው ስሇአሌተቀመጠሊቸው ዯንበር በር
ተፇጠረ: አንዴ አንዴ ምሌክት ግን ይታይ ነበር እነሱም እንዯነ በረከት
ስምኦን ያለ በተሇቪዥን ብቅ ብቅ ማሇት ጀመሩ::
በማኸለ ግን በሒምላ 2004 ዒ.ም ጠ/ሚኒስተር መሇስ በበሌጀም
ብራሰሌስ ከተማ በአንዴ የካንሰር ህክምና ሆስፒታሌ ሞቱ ተብል
ሚስጢሩ በኢሳት ተሇቪዥንና ሬዴዮ ጣብያ አፇትሌኮ ወጣና ሇዒሇም
ተሰራጨ በእንተርኔትም ህዝቡ አወቀዉ: የህ.ወ.ሒ.ት መሪዎች ግን
የመሇስን ህመም ዯብቀው ቆይተው በሃገር ዉስጥና በዉጭ ብዙሃን
መገናኛ ብቅ እያለ መሇስ ታመው ነበር ከህመማቸው አገግመው ከጥቂት
ቀን በኋሊ ተመሌሰው ምዴብ ሥራቸዉን ሉጀምሩ ነው ይሊለ: ላሊ ዯግሞ
መሇስ ታመዉ ከነበሩበት ሆስፒታሌ ወጥተው ካረፈበት ሆቴሌ ከሁሇቱ
ሱዲን አስታራቂዎች ስሇእርቁ በስሌክ ተናጋግረዋሌ: በእርቁ እንዯሚገኙ
ተነጋግረዋሌ ስሇሶማሌ ምርጫም እጅጉን ስሇሚያሳስባቸው ኬንያና
ኡጋንዲ መሪዎች ተነጋግረዋሌ የሚሌ ወሬ ይነዛሌ::10
ቆየት ብል መሇስ መሞታቸው ተጧጧፇ ወሬው ሃገር ተናጠች
ሪፖርተር ጋዜጣ ምንም መረጃ የላሇው ዒሊማው ምን እንዯሆነ
የማይታወቅ ባሳተመው ጋዜጣ መሇስ ከነበራቸው ህመም ዴነው
ከባሇቤታቸውና ሌጆቻቸው ጋር አመሪካ ሄዯው እርፌታቸው እየወሰደ
ነው አሇ:: ህዝቡ ግራ ተጋባ::
መሇስ ሙተዋሌ ተብል መርድ ሉነገር ሳምንታት ሲቀሩት አቶ
ስብሃት ነጋ በዴምፅ ሬዴዮ አመሪካ ተጠየቀው ሲመሌሱ ምንም
መንዯርዯርያ ሃሳብ የላሊቸው መሇስ ቢሞት ፇይሳ ይተከዋሌ ፇይሳ
ቢሞት በቀሇ ይተከዋሌ በቀሇ ቢሞት ፇጡማ ብትሞት ህ.ወ.ሒ.ት
ኢ.ህ.አ.ዳ.ግ የሚባሌ ፓርቲና መንግስት እስካሇ ምንም ችግር
አይፇጥርም አለ: የአቦይ ስብሃት የአሽሙር አነጋገር የሚያውቅ ሁለ
መሇስ እንዯሞተ አረጋገጠ: አቦይ ስብሃት ቀጥል የዉጭ ጉዲይ ሚኒስተር
ቃሇ አቀበይ ዱናሞ በረከት ሶምኦን ዯግመዉ መሇስ የዒመት የፓርሊማ
መዝጊያ ተገኝተው ባጀት ያፀዴቃለ አለ: ሇኢትዮጵያ ሁለም ዏይነት
መረጃ ተዘጋው::
የህ.ወ.ሒ.ት ከፌተኛ ካዴሬዎች ዯግሞ በበረከት ሶምኦን በዯመቀ
መኮነን በአባደሊ ገመዲ በአዱሱ ሇገሰ በብርሃነ ፌትህ ሚኒስተር በስብሃት
ነጋ በዉጭ ጉዲይ ሚኒስተር ቃሌ አቀባይ መግሇጫዎች እጅጉን
ይሰራጩ አለ: አንዴ ቀን ወዯ አንዴ የትግራይ ክሌሌ ትሌቅ ቢሮ ሇሥራ
ሄዴኩ የፇሇግኩት የቢሮው ኃሊፉ ነው: ሄዴኩና ፀሏፉዋ ስሌክ ይዘዋሌ
ቁጭ ብሇህ ጠብቅ አሇችኝ እኔም ቁጭ አሌኩኝ: ኃሊፉው ቢሮዋቸው
ገጥሞው ሳይዘጉት ጮህ ብሇው በስሌክ ይነጋገሩለ ከሳቸው የሚነጋገር
ሰው ሇማወቅ አይቻሌም: ግን ከኔ ጋር የነበሩ የቢሮ ኃሊፉ እነኚ ምን
ስሩሌኝ የሚለ ምንዴነው የሚለ ያለ ሃዘናችን በሰሊም እንዲናካሂዴ
እየረበሹን ናቸው በተሇይ ዯግሞ በረከት ስምኦንና እቲ አረጊት ሰብኣይ
(ያረጀ ሰዉዬ) ትእግስት እንዱያዯርጉ ሇምን አንዴ አታዯርጉም ሲለ
ሰማሁ: ከዚያ በኋሊ ያናጋገው ያሇው ሰው ጠርቶት ነው መሰሇኝ ተጨንቀ
ው ሆኖ እኔን የፇሇኩት ጉዲይ ሳያናጋግረኝ ሄዯ: ይህ የሚያመሇክተዉ11
መሇስ ዜናዊ የኢሳት ተሇቪዥን ያፇተሇከው ሚስጢር መሞታቸው ሃቂ
መሆኑ የሚያረጋግጥ ነገር ነው አሌኩኝ ከዚያ እኔ ወዯ ሥራዬ ሄዴኩኝ::
የፌትህ ጋዜጣ ትንበያም በተዯጋጋሚ ይወጣሌ: ይወጡ የነበሩ
ትንበያዎች ሇህ.ወ.ሒ.ት ኢሃዱጎች ካዴሬዎች ይመሩዋቸው የነበሩ
መጨረሻዉም ፌትህ ጋዜጣ አዘጋጆች 40ሺ እንዲሳተሙ በኢትዮጵያ
ፌትህ ሚኒስተር ታያዘ ፌትህ ጋዜጣም ታገዯች: ቆየት ብልም ፌነተ
ነፃነት ተዘጋጀች ህዝብ ያስተነፌስባቸው የነበረ ጋዜጦች ተዘጉ: 
በአጠቃሊይ የህ.ወ.ሒ.ት ኢ.ህ.አ.ዳ.ግ መሪዎች የሚይዙት የሚጨብጡ
ት አጡ: ሁለም እርሱ በእርሱ የሚጣረስ መግሇጫ ይሰጣለ እርስ
ብእርሳቸው ይጋጫለ ጭራሽም ወዯ ጭሌምሌም ገቡ::
ሇሃዘን ዝግጅት 
የህ.ወ.ሒ.ት ኢ.ህ.አ.ዳ.ግ መሪዎች ከብዙ ጭንቅንቅ በኋሊ አማካሪ
አግኝተው ነው መሰሌ ቀዴሞ ካሇዉ ጠ/ሚኒስተር በሃገር ዯረጃ ታዋቂና
ከፌተኛ የሚኒስተርነት ስሌጣናቸው ቀምተው ታች አውርዯው
በአንባሳዯርነት ጥልዋቸው የነበሩ አንጋፊ መሪዎች: እነ ግርማ ብሩ
ስዮም መስፌን ተሾመ ቶጋ ተቀዲ ዒሇሙ ሙለጌታ ዒሇምሰገዴ ተገሌሇዉ
የነበሩ አቶ አባይ ፀሃዬ ላልችም ታማኝ ሚኒስቴሮች: የክሌሌ መሪዎች
በተሇይ የህ.ወ.ሒ.ት ማ/ኮሚቴ በአዱስ አበባ ቤተመንግስት ተሰባሰቡ: 
የአንባሳዯሮች ዒመታዊ ስብሰባ በሚሌ ሽፊን ዴብቅ ስብሰባ ያዯርጉ
ነበር::
ከሚኒስቴሮችና አንባሳዯሮች ስብሰባ ጎን ሇጎን የኢ.ህ.አ.ዳ.ግ ታማኝ
ጋዜጦኞች በዴብቅ ሇስሌጠና ተብሇው በባህርዲር ተሰባሰቡ: በበረከት
ስምኦንና ላልች የህ.ወ.ሒ.ት ባሇስሌጣኖች በስብሰባው ተገኙ: ስሇጠናዉ
በግሌፅ የሚታወቅ አሌነበረም: ከስብሰባዉ ዉስጥ ግን ሸሌኮው የወጡ
ሚስጢሮች ነበሩ: የሸልኩ ሚስጢሮቹም መሇስ ስሇትርፇ የማረፊቸው
ጉዲይ ሇሁለ ሰው እንዯሚዯርስ ሞት ቢሆንም አሁን የመሇስ ሞት
ሇሃገራችን የወዯፉት እጣ የተቃና እንዱሆን በኢትዮጵያ ህዝብ ተቀባይነ12
ት አጊኝቶ ኢ.ህ.አ.ዳ.ግ እንዳት ታማኝነት እንዯሚያገኝ በማትኮር
በመሇስ አገዛዝ የተገኙ ሁሇገብ እዴገትና ሇዉጥ ህዝቡ አውቆ በምሬት
እንዴያዝን አዴረገን የኢ.ህ.አ.ዳ.ግና ሇቀረዉ አመራር ታማኝነት
ሇማግኘት ያተኮረ የፖሇቲካ ቅስቀሳ አቅጣጫ እንዱቀይሱ ሇተመሇመለ
የመንግስትና የፓርቲዎች ብዙሃን መገናኛ በአንዴ ወጥ የፕሮባጋንዲ
ሥራ እንዱሰሩ ጥብቅ መመርያና እቅዴ ተሰጣቸው: ከዚያ በኋሊ በሁለም
የክሌሌ ከተሞችና አዱስ አበባ በየ ክፌሇ ከተሞች ሚስጢር ይጠበቃለ
ተብል: የታመነባቸው ምርጥ ካዴሬዎችና ከፌተኛ የመሰረታዊ ዴርጅት
ኃሊፉዎች በሚስጢር በህቡእ ቦታዎች ሇመሇስ ሞት መርድ ተነገራቸው
ስሇአስከሬኑ አቀባበሌና የቀብር ስነ ስርዒት አፇፃፀም በሚመሇከት ሰፉ
ማብራርያ ከተሰጠ በኋሊ የመሇስ ፍቶግራፍች ሇሁለ አዱስ አበባና
ክሌልች ወረዲዎች እሰከ ቀበላዎች ጭምር ተሰራጭተው እንዱቆዩ:
ጥቁር ካናቴራዎች ጥቁር ሸሚዞችና ሱሬዎች ቆቦች ተዘጋጅተው ሇህዝብ
ሲሸጡ ፊብሪካዎች በፌጥነት ሰርተው እንዱያዘጋጁ በሁለም የሌብስ
ሰፉዎች ሱቆች የሚገኙ ጥቁር ሌብሶች ያሊቸው ባሇሱቆች እንዱጠሩና
መርድ እንዱነገራቸው ህዝብ እንዱገዛ ግፉት እንዱዯረግ ታዘዘ ሇዚህ ሁለ
ጥብቅ መመርያ እንዱሰጥ ተነገረ::
የመሇስ ሞት (መርድ) ከተነገረ በኋሊ ተዯራጅተዉ የቆዩ ካዴሬዎች
በፌጥነት በከተማም በገጠር ተሰራጭተዉ እስከ ቀበላ በመውረዴ ከቀበላ
ም አሌፇዉ እስከ ጎጥና ቤት ቁጥር በመቀስቀስ ህፃናት ሳይቀሩ የሃዘኑ
ተካፊይ እንዱሆኑ ጠንክረዉ እንዱሰሩ ተዯረገ::
የመሇስ ሞት በማያያዝ ብዙሃን መገናኛ የመንግስትና የፓርቲ
ሚዴያዎች ባሇፈት የትጥቅ ትግሌና 21 ዒመት የሰሊም አገዛዝ የሚባለ
የተሰሩ ሥራዎች ምርምሮች ፌሌስፌናዎች ፖሉሲዎች የዱፕልማሲ
ሥራዎች በሙለ የመሇስ ዉጤቶች ናቸው በሚሌ አቅጣጫ እንዱ
ንቀሳቀሱ መመርያ ተሰጣቸው::
አስከሬኑ ሃገር ዉስጥ ገብቶ የቀብር ስነ ስርዒት እሰኪጠናቀቅ በማኻለ
ያሇዉ ጊዜ እንዯሚኖርም ተነገራቸው: መሇስ መሞታቸው ከመነገሩ13
በፉት ብዙ ጋዜጤኞች በመሊዉ ሃገራችን እስከ ቀበላ ካሜራቸዉ ይዘዉ
ተሰማሩ: ብዙ የመንግስትና በኢ.ህ.አ.ዳ.ግ ስር የሚገኙ የእርዲታ
ዴርጅቶች፣ የትእምት፣ ጥረት፣ አሌማ፣ ዴንሾ፣ ወ.ዘ.ተ: የመንግስት
ማኪናዎች በተጨማሪ ተሰማሩ::
የዚህ ስምሪት የሚያስተባብሩ ከህ.ወ.ሒ.ት ኢ.ህ.አ.ዳ.ግ አመራር
ተመዯቡ: እነሱም በረከት ስምኦን፣ ስዩም መስፌን፣ አባይ ፀሃዬ፣ ካሳ
ተክሇብርሃን: ከፀጥታ ኃይልች ጀነራሌ ሳሞራ የኑስ ከነ መዋቅራቸው፣
ከዯህንነት ጌታቸው አሰፊ ብርሃነ ገክርስቶስ ተዯራጅተዉ እንዯሚመሩት
ተነገረ: በክሌልችም በክሌሌ አስተዲዯር ፕረዘዯንቶች የሚመሩት እስከ
ቀበላ ኮሚቴዎች ተዋቀሩ: የመጀመርያ ሃዘኑ እንዳት ይፇፀም የሚሌ
ምእራፌ ተጠናቀቀ::
መርድ 
የመሇስ ህመም ተዯብቆ ከቆየ በኋሊ በነሏሴ 15/2005 ዒ.ም 12 ሰዒት
በኢትዮጵያ ተሇቪዥን ተነገረን: ህዝቡ አብዛኛው በዝምታ የሚገሇፅ
ካሌሆነ በስተቀር ከጥቂት ዜጎች በስተቀር መጀመርያ ቀን ሃዘኑ ብዙም
አሌነበረም: ይሁን እንጂ በ15/12/2005 ዒ.ም ሙለ ቀን ከሃገር እስከ
ቀበላ የመንግስት ሰራተኞች፣ የህ.ወ.ሒ.ት ኢ.ህ.አ.ዳ.ግ ካዴሬዎች
በህዝቡ በማሕበራት፣ በዕዴሜ ባሇፀጋዎች ቤት ሇቤት እየሄደ በሃዘን
ሜዲዎች እንዱወጡ ማስገዯዴ አይባሌ በፌሊጎት አይባሌ እንዱወጣ
ተዯረገ: በተሇይ በከተማ ማን ወዯ ሃዘን ወጣ ማን አሌወጣም የሚሌ
የሚከታተለ ማንነታቸው የማይታወቅ (ጀሮዯግፌ) የሚሌ ስም የተሰጣቸ
ው በየ ቀበላ፣ የንግዴ ማእከልች፣ በሻሂ ቤቶች፣ ቡና ቤቶች፣ በካፋዎች
ብዙ ሰው የሚሰበሰብባቸው ስፌራዎች፣ በመጠጥ ቤቶች እየ ዞሩ
ፍቶግራፌ የሚስለ ነበሩ: በመንግስትና በግሌ መስርያ ቤቶች የሥራ
ቦታዎች የሚገኙ ሰራተኞችም መነጋገር የሚባሌ ነገር አይታይም ሰው
ሁለ ዏይን ሇዏይን ይተያያሌ እንጂ እይናገርም::14
ከ17/12/2005 ዒ.ም ጀምሮ መሇስ ግብአተ መሬት እስከ ገቡ ዴረስ
በሁለም የወረዲ ከተማዎች፣ በቀበላዎች፣ ቤተክርስቲያኖች ሃዘኑ
ተጧጧፇ: በቀን ሰሌፌ ፖስተር ፍቶግራፍች ተዘረጉ በንዳራም በቁጥር
ይሇያለ እንጂ ባንዳራ በማውጣት የተሇመዯ ነው: በቀብር አሇቃቀስ
በክሌልች ሕግ ይከሇክሊሌ በመሇስ ግን ሕግ ሁለ ተጣሰና አስሇቃሾች የት
አለ እየተባለ ተጠሩ ጥቁር ቆብ ተዯረገሊቸው በሚሌዮን የሚቆጠር
ካናቴራ ተገዛ የተገዙ ጥቁር ካናቴራዎች፣ ሸሚዞች፣ ሱሪ ተሇበሰ፣ ጥቁር
ቆብም ተዯረገ: ሃዘኑ በቀን ብቻ ያበቃ አሌነበረም ማታም ጥዋፌና ሻማ
በማብራት ሰሌፌ ወጣ: ሇጥዋፌ መግዣም ሌክ እንዯጥቁር ሌብስና
ፖስተር በብዙ ሚሌዮን የሃገር ሃብት እንዯጠፊ ሇጥዋፌም ብዙ ሚሌዮን
ወጪ ሆኖዋሌ: የ80 ሚሌዮን ህዝብ የ14 ቀን ሃዘን ሥራን ትቶ ሰሌፌ
ውጥቶዋሌ ብዙ ነዲጅ ባክነዋሌ እረ ስንቱ በገንዘብ ቢታሰብ እጅጉን ብዙ
ነው: በኢትዮጵያ ያለ መኪኖች ባጃጅ ጋሪ ወ.ዘ.ተ ሇሃዘን በሰሌፌ
ወጥተዋሌ ብዙ ነዲጅ ባክነዋሌ የሃገር አቋራጭ አዉቶቡሶች የከተማ
ታክሲዎች የቅርብ ርቀት አዉቶቡሶች ሰሌፌ በመውጣት ብዙ ከስረዋሌ::
የመንግስትና የፖሇቲካ ፓርቲ መገናኛ ብዙሃን በተሰጣቸው
የፕሮፓጋንዲ አቅጣጫ መሰረት ቅስቀሳቸው አጧጧፈት: በቅስቀሳቸው
ያስተጋቡት የነበሩ መሇስ በ17 ዒመት የትጥቅ ትግሌ ወታዯራዊ
ፖሇቲካዊ መሃንዴስ ነበር መሇስ ህ.ወ.ሒ.ትን ፇጥረው አሳዴገው
ኢ.ህ.አ.ዳ.ግን መርተው ዯርግን ያስወገደ ፖሇቲከኛ ናቸው: ከዯርግ
ማስወገዴ በኋሊም ብቻቸውና ሇብቻቸው ሇዚህች ሃገር መርተው
በሃገራችን መብራት አሌፍም የአፌሪካ ፇሊስፊና አባት በማሇት የመሇስ
አምሌኮትን አሰረፁ::
የህ.ወ.ሒ.ት ኢ.ህ.አ.ዳ.ግ መሪዎች እነ አባይ ፀሃዬ፣ ስዩም
መስፌን፣ በረከት ስምኦን፣ አዱሱ ሇገሰ፣ ካሳ ተክሇብርሃን፣ ጀነራሌ
ሳሞራ የኑስ፣ ጀነራሌ ሰዒረ መኮነን፣ በ10ሺ የሚቆጠሩ የህ.ወ.ሒ.ት
ታጋዮችና ጀግና የሰራዉ ታሪክ ጠቅሇሌ አዴርገው ሇመሇስ ሲሰጡ
በመዴረክ ታየ: የህ.ወ.ሒ.ት ጉዞ የሚያውቁ ዜጎቹም ምንም እንኳን ሃቁን15
ሇመናገር ሞራሌ ባይኖራቸው ሃቁን ባሇመናገራቸው ትሌቅ የታሪክ
ስህተት ፇፀሙ::
የመሇስ አስከሬን ሇመቀበሌም ያሇ ብዙ ቀናት ተዯራጅቶ በከፌተኛ
መሪዎች በዴብቅ ቅስቀሳ ሲሰጡ የሰነበተ ወጣት የአካባቢያቸው ቀበላ
ወጣቶች በተሇያዩ መንገድች በመሰባሰብ ታማኝ የመንግስት ሰራተኞች፣
የፖሇስ፣ የሃገር መከሊከያ ሚኒስተር፣ ወታዯሮች የሲቪሌ ሌብስ
በማሌበስ፣ የሃገራችን የዯህንነት አባሊት፣ ከክሌልች ሳይቀር በማስመጣት
የህ.ወ.ሒ.ት ኢ.ህ.አ.ዳ.ግ ወጣት ሉግ ፆታ በማይሇይ፣ የቀበላ ታማኝ
ሴቶች፣ እንዱሁም የህ.ወ.ሒ.ት ኢ.ህ.አ.ዳ.ግ ታማኝ ማህበራት፣ ከቤተ
መንግስት እስከ ቦላ አዉሮፕሊን ማረፌያ ዘርግተቶ በመቆየት
የአቀበቀበሌ ስነ ስርዒት ተዯረገ: ተዘጋጅቶ የሰነበተ ፖስተር ፍቶግራፌ
ሞፇክር በላሉቱ መውጣት ተጀመረ: የአቀባበለ ዝግጅት ሇረጂም
ሳምንታት ጊዜ ተወስድ የተዘጋጀ እንዯሆነ ግሌፅ ነበር: በተቀባይ ህዝብ
የነበረ መፇክር መሇስ አሌሞተም አሁንም መሪያችን ነው ሇወዯፉትም
መሪያችን ነው: መሇስ አሁንም ሇ50 ዒመት ሉመራን ነው: መሇስ አባይ
የዯፇረ ጀግና አይሞትም ጀግና አይኖርም የተምታታ ዒሇም የመሰከረሇት
ጀግና መሇስ ያፇራች መሬት ክርንትት (አቃቁማ) አይበቅሊትም: መሇስ
ሇኢትዮጵያ ሇአፌሪካ ረእይ ያሇመሪ ነበር: መሇስ የሰሊም አባት መሇስ
የአፌሪካ ሞዳሌ መሪ ወ.ዘ.ተ የሚለ ሞፍክሮች ነበሩ::
አስከሬኑ አዱስ አበባ ቤተ መንግስት እንዲረፇ በነጋታዉ በሃገር ዯረጃ
ተዘጋጅቶ የቆየ የመሇስ ፍቶግራፌ የተሇጠፇበት ጥቁር ካናቴራና ሸሚዝ
ሁለም የህ.ወ.ሒ.ት ኢ.ህ.አ.ዳ.ግ አካሊት ሁለ ሇበሱ የማይናቅ ቁጥር
ያሇው ተራ ህዝብም አዝኖ ካናቴራው ሇበሰው: አብዛኛው ወጣትም
እንዯፊሽን አዴረጎው ሇብሰው ወጡ: ተሰራጭቶ የቆየ ትሊሌቅ ፖስቶሮች
በመሊው የሃገራችን ከተሞች በየ ጎዲናው ተዘረጉ::
በብዙ ሚሌዮን የሚቆጠር መሇስ 38 ዒመታት የተሳለትን ፍቶግራፍች
በሙለ የህ.ወ.ሒ.ት ንብረት መሆኑ የሚታወቅ ሜጋ ህትመት በመቀላና
አዱስ አበባ እየታተመ በአየርና ማኪናዎች መጓጓዣ ተጉዞ ህዝቡ16
እንዱገዛው እየ ተሸጠ ነበር: በከተማም በቤት ቁጥር እየዞሩ ይሸጡት
ነበሩ: ላልች የግሌ ህትመት ቤቶች ፍቶ ቤቶች የመሇስ ፍቶግራፌ
በማተም ተጠመደ: በሰበቡ ዯህና ገቢ አገኙ::
ህወሒቶች ሇገነዘብ ማግኘት የነቁ ፓርቲ ሃዘኑ የመሇስ ፍቶግራፌና
ፖስተር በመቸብቸብ ብዙ ገቢ አገኙ: የሚገርመዉ የመሇስ ሃዘን ተቀይሮ
የገቢ ማግኛ ዜዳ ተጠቀሙበት: የሴቶ ጉዲይ በየ ክሌለ የሚገኙ የሴቶች
ጉዲይ በማስተባበር ሴቶች ሁለ ጥቁር ሌብስ እንዱሇብሱ የኩታቸው
ጥሇት ዯፌተዉ እንዱሇብሱ ተዯረጉ: በአጠቃሊይ መሇስ አስከሬናቸው
አዱስ አበባ ገብቶ ካረፇ እስከ ግብአተ መሬት ሉገቡ ዋዜማ የነበረ የሃዘን
ሂዯት ከሊይ የተጠቀሱ ሁኔታዎች ነበሩ:በላሊበኩሌ በ17 ዒመት ከአንዴ
ቤት ከአንዴ እስከ 4ና ከዛ በሊይ ሌጆቻቸው በትግለ የሞቱባቸው ሌጆቻቸ
ውን የመሇስ ታሪክሉገነቡ ነው ያሇፇ በማሇት ሃዘናቸው ተቀሰቀሰ::
ሇቀብር ዝግጅት 
መሇስ ዜናዊ አስከሬናቸው ወዯ ሃገር ዉስጥ ከገባ ጀምሮ እስከ ግብአተ
መሬት የሚገቡበት ዋዜማ የነበረዉ እንቅስቃሴ: ሃዘኑ እንዯሽፊን ሆኖ
ዋና ዒሊማው ግን አሁን ያለ መሪዎች መሇስ ባሇፈት 17 ዒመታት
በትጥቅ ትግሌና የ21 ዒመታት የሌማት ዘመን የተሰሩ ሥራዎች
እንዯጥሩና ህዝብ ሇሁለም ነገር እንዯተቀየረ እንዯሇማ የወዯፉት ዕዴለ
ብሩህ ተስፊ እንዯሆነ በማመን ሇወዯፉት የሚኖሩ የህ.ወ.ሒ.ት
ኢ.ህ.አ.ዳ.ግ መሪዎች በመሇስ ስም ተቀባይነት እንዱኖራቸው ግምት
ሊይ ያስገባ የፖሇቲካ ሥራ መስራት ዒሊማ ያዯረገ ነበር: በተሇይ ዯግሞ
በተዯረገዉ ፖሇቲካዊ ዘመቻ ህዝቡ ህ.ወ.ሒ.ት ኢ.ህ.አ.ዳ.ግ ጥሩ
ሰርተዋሌ ብል በጭፌን በዉሸት ህዝቡ በማዯንቆር ህ.ወ.ሒ.ት
ኢ.ህ.አ.ዳ.ግ በህዝብ እያዯረሰ የመጣ ችግር አፇና ማሰር ማንገሊታት
መሰወር ነፃነት መንጠቅ ህዝቦች በሃገራቸው 2ኛ ዜጋ ሆኖው እንዱኖሩ
እያዯረገው የመጣ ረስቶ እንዯመሌካም ሥራ ሰርቶ ሉቀበሇው እንዯመጣ
ሇወዯፉትም በተዯረገ ፖሇቲካዊ ዘመቻ ጥሩ ነበርን እንዳት ብል አሜን17
ብል እንዱገዛና ከህ.ወ.ሒ.ት ኢ.ህ.አ.ዳ.ግ ዉጭ ላሊ እንዲያመሌክ
ታስቦ የተሰራ ነበር: በተሇይ ዯግሞ የመሇስ የሥራ ዉጤቶች በፖስተር
በነፍቶ በፉሉም ሊሇፈት 21 ዒመት ሙለ በየ ኮንፌረንሱ፣ ጉባኤዎች፣
ሰሚናሮች፣ ስብሰባዎች፣ በሙሉንዮም አዲራሽ የዯሰኮሩዋቸው የዒሇም
አቀፌ ስብሰባዎች፣ ንግግሮች ጥሩ ጥሩዎቹን በመምረጥ ሇ24 ሰዒት
በሙለ በመሇስ ንግግር በመሸኘት በተሇቪዥን፣ በሬዴዮ፣ በጋኤጦች፣
መፅሄቶች ህዝቡ አዯነቆሩት:: 
በተጨማሪም የህ.ወ.ሒ.ት ኢ.ህ.አ.ዳ.ግ አመራር የመሇስ ሞት
ምክኒያት በማዴረግ የተሰሩ ሥራዎች ሲገሇፁ መሇስ ብቻቸውና
ሇብቻቸው ዝናና ስም ይሰሩ እንዯነበሩ በትእዝብት ሊይ ወዯቁ: ይህ
መጀመርያሳገባቸው ነበር የተናገሩ: የሚናገሩት የነበረ ተመሌሰው
መቆርቆር ጀመሩ ህዝቡም ሇመሪዎች ሁለ ይንቃቸው ጀመር ንቀቱ
ሇወዯፉትም መቋጫ የሚኖረው አይመስሌም:: 
እዚህ ሊይ ያለ በኔ እምነት በአዱስ ራዕይ 80 ገፅ ፅሐፌ የሚታይ ሆኖ
መሇስ ግን ባሇፈት 38 ዒመታት በፌትህ በመሌካም አስተዲዯር
በዳሞክራሲና ሰብኣዊ መብት አጠባበቅ በሃገር ለእሊዊነት መጠበቅ፣
በመማጎት በምንም ዏይነት የሚመሰገኑ አይዯለም ብቻ ሳይሆን ሃገር
አሌሚ ሳይሆኑ አጥፉ ዴህነት ያጠፈ ሳይሆኑ ዴህነት እንዱመጣ ያባባሱና
ስዯት ሥራ አጥነት በዝቶ ሃገራችን በዉሸት ሌማት ሃብታም ያዯረጉ
መሪ ነበሩ ነው እምሇው:: 
ሇመሇስ ቀብር 80 ሚሌዮን የኢትዮጵያ ህዝብ ምሌመሊ ተዯረገ:
በሃገር ዉስጥ ከሁለም ክሌልች ገጠርና ከተማዎች በሚገኙ ዞኖች፣
ወረዲዎች፣ ቀበላዎች፣ የመንግስት ሰራተኞች፣ ታማኝ ሰዎች
ተመሌምሇ ው በመንግስት ገንዘብ የዉል አበሌ፣ የመጓጓዣ ገንዘብ፣
ተከፌልዋቸው ወዯ ቀብር እንዱሄደ ተዯረገ: የመንግስት ማኪናዎች
ከኮፕራ እሰከ አዉቶቡስ፣ የዩነቨርሲቲዎች ሰርቪስ አውቶቢሶች
የትእምት፣ የጥረት፣ የዯንሾ ማኪናዎች፣ ሁለም በመንግስት ነዲጅ18
ተንቀሳቅሰው: አዱስ አበባ እንዱገቡ ተዯረጉ በዚህ ጊዜ ገንዘብ ይባክናሌ
የሚሌ አስተሳሰብ አሌነበረም:: 
በላሊ በኩሌ ቀባሪዎች ከመሰብሰብ ጎን ሇጎን የአዱስ አበባና አካባቢዋ
ከ24/12/2004 ዒ.ም እስከ ዒርብ 25/12/2004 ዒ.ም በመስቀሌ
አዯባባይና ቤተ መንግስት ህዝቡ እየ ሄዯ አስከሬኑን እንዱሰናበት
ተዯረገ: የሚሰናበት ሕብረተሰብ የሃገር ዯረጃ በዕዴሜ ባሇፀጋዎች፣ ነዋሪ
ህዝብ፣ ማሕበራት፣ የመንግስተና መንግስት ያሌሆኑ ዴርጅቶች፣ የንግዴ
ሕብረተሰብ፣ የኢ.ህ.አ.ዳ.ግ ሴቶች፣ የወጣት ሉጎች፣ አስተማሪዎች፣
የፊብሪካ ወዛዯሮች፣ ፇዯራሌ ፖሉስ፣ የሃገር መከሊከያ ሰራዊት፣
የብራንዲ አዲሪዎች፣ የገጠር ገበሬ ማሕበራት፣ የህ.ወ.ሒ.ት
ኢ.ህ.አ.ዳ.ግ አባልች ወ.ዘ.ተ፣ በሚሌዮን የሚቆጠር ህዝብ በየ አዯባባይ
በነቂስ ወጣ የኢ.ህ.አ.ዳ.ግ ካዴሬዎች፣ የወረዲ የቀበላ አስተዲዲሪዎች
የመንዯሩ የሴት ተሊሊኪዎች ማን ወጣ ማን አሌወጣም በሚሌ በማስገዯዴ
የሚሰሌለ በየ ቦታው እየዞሩ ያዩ ነበረሩ: እንዱሁም የሁለም ዏይነት
ሃይማኖት መሪዎች በሰሌፌ አስከሬኑ እንዱሰናበቱ ተዯረገ:: 
በነዚህ ቀናቶች በመሊዉ ሃገራችን ትናንኝ መንዯሮች ሳይቀሩ በሁለም
የሃይማኖት ማእከሊት የሙስሉም መስጊድች፣ ቤተክርስቲያኖች፣
የካቶሉክ ፣ የሙለወንጀሌ፣ ዳንጦ ቆስጦ እነዚህ ሁለ የፌትሃት ፀልት
እንዱያዯርጉ ታዘዙና ሲፇፅሙ ሰነበቱ: የመጨረሻዋ የሽኝት ቀን ቅዲሜ
እስከ 5ሰዒት ነበረች፣ በዚህች ቀን የክሌሌ ተወካዮች፣ የሃገርና የዉጭ
አንባሳዯሮች፣ የአዱስ አበባና አካባቢዋ የሚገኙ አዴባራት የሃይማኖት
መሪዎች፣ በነዚህ መንዯሮች ዉስጥ የሚኖሩ ወዯ ፀልት ያሌወጡ ከተገኙ
በኢ.ህ.አ.ዳ.ግ ካዴሬዎች ጥርጣሬ ዉስጥ ይገባለ፣ ላሊ ቀርቶ
የኢ.ህ.አ.ዳ.ግ የስሇሊ መዋቅሮችና ካዴሬዎች በየ ቦታው እየዞሩ እገላ
አሊዘነም መሇስ በመሞቱ ተዯስተዋሌ እያለ ያዋክቡታሌ::
የተከበራቹሁ ወገኖች የዚህ ፅሐፌ አቅራቢ የሁንኩ ሇመሇስ ዜናዊ
ወዯ ትጥቅ ትግሌ የወጣሁ ከሱ በፉት በሶስት ወር ቀዯም ብዬ ነው፣
ከታችኛዉ ተከዘ ወንዝ ወዯ ወሌቃይት መሸጋገርያ ሂዯን ተቀበሌነውና19
ወዯ ዯዯቢት የነበሩ ጓድች ወስዯን ቀሊቀሌናቸው: በዚያን ጊዜ እኔና
ላልች ጓድች ነበርን፣ አቶ ገሰሰዉ አየሇም አብረዉን ይመሩን ነበሩ፣
ሇመሇስ ወታዯራዊ ስሌጠና ያሰሇጠንኩዋቸው እኔ ነኝ፣ 17 ዒመት ሙለ
አብረን ታግሇናሌ፣ ብዙ ጥሩና መጥፍ የሂወት ንሮ አብረን ገፌተናሌ፣
ዯርግ ከተወገዯም ሶስት ጊዜ ተገናኝተን ነበር፣ በትግሌ ወቅት የነበራቸው
ባህሪና ተግባር በዋና ፅሐፌ እገሌፃሇሁ፣ ሆኖም ግን እኔ የአቶ መሇስ
ፖሇቲካዊ አቋም ፖሉሲ እጅጉን እጠሊሇሁ ብቻ ሳይሆን ፈፁም
እቃወማቸዋሇሁ፣ እንዯሰው እንዯአብረን የታገሌነው እንዯዜጋ
በመሞታቸው እጅጉን አዝኛሇሁ::
በሃገራችን ካለ የህ.ወ.ሒ.ት ኢ.ህ.አ.ዳ.ግ መሪዎች ካዴሬዎች
በበጎም በመጥፍም ሥራቸው እሳቸው ይሻሊለ፣ ዝርዝሩ በዋናው መፅሏፌ
ይተረካሌ: የሆነ ሆኖ መሇስ ሇመቅበር ሇዚያች ያሇችኝ ዴህነት
ሳሌንበረከክ 3500 ብር ወጪ በማዴረግ ከመቀላ ወዯ አዱስ አበባ ቤተ
መንግስት ዴረስ በመሄዴ ሃዘኔን በማሌቀስ ገሌፃሇሁ: ሆኖም ግን ወዯ
ሽኝቱ ሇመግባት ትሌቅ ፇተና አጋጥሞኛሌና ከመስቀሌ አዯባባይ እስከ
አራት ኪል በፀጥታ ኃይልች ብዙ ችግር አጋጥሞኛሌ: ነገር ግን
መተዋወቅ ጥሩ ነው በፌተሻዉ አካባቢ እንግዲ ተቀባዮች በትጥቅ ትግሌ
ጊዜ ወታዯራዊ ስሌጠና የሰጠሁዋቸውና እማቸው የነበርኩ አገኘሁና
ከነሱም ተሳሳምነና ናፌቆታችኝበመግሇፅ ፌተሻው ያሳሌፈኝ ነበር: 
በመጨረሻ አራት ኪል ወዯ አቶ መሇስ አስከሬን ሇመግባት ሲጠጋ
የዯህንነት ምንጋ አጋጠመኝ ሰው ሁለ በዯርዘን ነው እየተፇተሸ በማሕበር
ወይም የፓርቲ አባሌ መሆኑ የይሇፌ ወረቀት መያዝ የግዴ ነበር እኔ ግን
የዒረና መዴረክ የሥራ አስፇፃሚ አባሌነት መታወቅያ ነበረኝ: ከኔ ጋር
የነበረ የወንዴሜ ሌጅ አዱስ አበባ ነው ተወሌድ ያዯገውና ያን ሁለ
እንግሌት ሲያይ ይጨነቅ ነበር: ከትግራይ የመጡ ማሕበራት ይገቡ
ስሇነበሩ እያሇፈ ሇምን ትከሇክለት አሊቹሁ በማሇት ተቃዉሞቸው
ይገሌፁ ነበር: ሃዘን ሇመዴረስም ወዲጅና ጠሊት ነበረበት: ከዚያ በኋሊ
በአካባቢው ያገኘናቸው ባሇስሌጣናት ሇኡሁዴ የቀብር ስነ ስርዒት20
መግብያ ወረቀት ሉሰጡኝ ጠየቅኩዋቸውና አንዴ ባሇስሌጣን ያሇኝ
ሇቀብር መግቢያ ካርዴ ሌንሰጥህ ይቅርና ወዯዚህ መግባትህ እንኳ
እዴሇኛ ነህ አሇኝ ይገርማሌ::
ሇኡሁዴ 24/12/2004 ዒ.ም ግበአተ መሬት ዝግጅት 
የቀብሩ ስነ ስርዒት ሲፇፀም የሚገቡ ሰዎች ሁለ በይሇፌ ወረቀት
እንዱገቡ ተዯረገ: ወረቀቱ የሚወጣው የዯህንነት ባሇስሌጣን ጌታቸው
አሰፊና ጀነራሌ ሳሞራ የኑስ እየተፇረመ ነው: ሲሰጥ ዯግሞ ሇየክሌለ
ፕረዘዯንቶች በኃሊፉነት ወስዯው እነሱ ዯግሞ ሇመዋቅራቸው ይሰጣለ:
ሇአብነት ከትግራይ ከሄደትና አዱስ አበባ ነዋሪዎች የሆኑ ወረቀት ያገኙ
በማሕበር ተዯራጅተው ሇመጡ ማሕበራት ወ/ሮ ሮማን ገ/ስሊሴ ነበሩ: 
ከወሌቃይት የመጡ በአዱስ አበባ የነበሩ የአዜብ መስፌን ዘመድች በሌዩ
መሌክ የሚጠራ የትግራይ ክሌሌ ወህን ቤቶች ኃሊፉ አቶ ፇረዯ
ሺወንዴም የአዜብ መስፌን የቅርብ ዘመዴ ነበሩ: በየ ክሌለ አከፊፊዮች
ነበሩ: የቀብር የይሇፌ ወረቀት የተሰጣቸው አብዛኛቹ ሴቶች ሆኖው ወዯ
ቀብሩ ይገባሌ ተብል የተገመተው 60ሺ ሲሆን በዘመዴ አዝማዴ ሰበብ
የገባው ከ 100ሺ በሊይ ነበር: የኢአዳግ የቅርብ የሆኑ ተቃዋሚ ፖሇቲካ
ፓርቲዎች፣ የአየሇ ጨሚሶ፣ የቅንጅት፣ የኢዯፓ ወ.ዘ.ተ መሪዎችና
የክብር ጥሪ ተሰጥቶዋቸው ነበር: በሃገራችን ያለ ትክክሇኛ ተቃዋሚዎች
እንዯመዴረክ ያለ ፓርቲዎች ይቅርና ወዯ ቀብር ሉገቡስ ስሇመሇስ ሞት
የሃዘን መግሇጫ ሰጥተው ሲያበቁ በሁለም የመንግስት ፕሬስ ኮንፌረንስ
ጠርተው መገናኛ ብዙሃን ሲገሌፁ የመንግስት ሚዴያዎች ግን ዝምታን
መረጡ: በህ.ወ.ሒ.ት ባሇቤትነት የሚታወቅ ሬዴዮ ፊና ሇተሰጠ
መግሇጫ ትርጉሙ በመሇወጥ የመዴረክን መሌካም ስም ሇማጥፊት ባሇው
ፌሊጎት አበሊሽቶ አስተሊሇፇው እጅጉን አስቀያሚ: በሃገራችን ባህሌ
ሰዎች በነብስ ግዴያ ይጣለና በሃዘንና በዯስታ የግዴያ የፇፀመ ግሇሰብ
አይዯበሇቅም እንጂ ላሊው የሁሇቱ ወገን ዘመዴ አዝማዴ አብረው21
የሃዘኑም የዯስታም ተካፊይ ይሆናለ: የህ.ወ.ሒ.ት ኢ.ህ.አ.ዳ.ግ መሪዎች
ግን ከገበሬው ህዝብ ንቃተ ህሌና ወርዯው የወዯቁ ሆኖው አገኘሁዋቸው::
በዚህ በቀብር ዋዜማ የነበረው አሳዛኝ ነገር ከሁለም ክሌልች ከሞያላ
እስከ ባዴመ ከሶማሌ እስከ ጋንቤሊና ጉሙዝ ከአፊር እሰከ መተማ ጫፍች
በግዴ ሇቀብር ወዯ አዱስ አበባ የገቡ የተሰጣቸው የአዱስ አበባ ትምህርት
ቤት ነበር: ሇመሪዎች ሇካዴሬዎች ሇከተማ ቀመስና ሇወዲጃቸው ሴቶች
ምርጥ ሆቴልች ተሰጣቸው: ዴሃውና ተገድ የመጣ ገበራ ግን በትምህርት
ቤት ብራንዲ ተጣሇ::
አንዴ አስገራሚ ግን ከወረዲ እስከ ክሌሌ ተመሌምሇው ሇቀብር
የመጡ አዱስ አበባ የቆዩ የህ.ወ.ሒ.ት ኢ.ህ.አ.ዳ.ግ መሪዎች በሃዘኑ
ምክኒያት በመገናኘት እንዯመሌካም አጋጣሚ ሆኖሊቸው በቦላ፣
በካዛንቺስ፣ በወል ሰፇር፣ በ22 ማዞርያ፣ በፕያሳና ላልች ክፌሇ
ከተማዎች ሰግሬቶ፣ ጌሰት ሃዉስ፣ ቡና ቤቶች ከየአካባቢው ከመጡት
ሴት ወዲጆቻቸው በዉስኪ ቁርጥና ጥሬ ስጋ ክትፍ በቀዝቃዛ ቢራና ዉስኪ
እያወራረደ ያመሹ ነበር: ሇነገሩ የመሇስ አስከሬን አዱስ አበባ ከገባ ቀን
ጀምሮ አብዛኞቹ የህ.ወ.ሒ.ት ኢ.ህ.አ.ዳ.ግ መሪዎች ካዴሬዎች
ጓዯኛቻቸው ሃብታሞች ጋር በመሆን ሇሉት ሇሉት የሃዘን ዯበስ ዉስኪና
ቁርጥ ጥብስ እያለ ቤት ዘግተው ሲዝናኑ ነበሩ: የመሇስ ቀብር በአንደ ገፅ
ሇጓዯኞቻቸው መዝናኛ ነበር ማሇት ይቻሊሌ::
በቀብሩ ጊዜ የሃገር ዉስጥ ዯህንነት የፇዯራሌ ፖሉስ የመከሊከያ
ሰራዊት ወታዯሮች ሲቪሌ የሇበሱ በ10ሺ የሚቆጠሩ ሆኖው አመራራቸው
በጌታቸው አሰፊና ጀነራሌ ሳሞራ የኑስ በጀነራሌ ሰዒረ መኮነን ኮማንዴ
ፖስት (ወታዯራዊ ማዘዣ) ጣብያ ይመራ ነበር: የዉጭ መንግስታት
መሪዎች አንባሳዯሮች ለኡካንም የሚቀበለ በዉጭ ጉዲይ ሚኒስተር
ኮማንዴ ፖስት የሚመራ ሆኖ ንኡስ ኮማንዴ ፖስት በጊዮን ሆቴሌ ሆኖ
የእንግዲ አቀባበሌ ይዯረግ ነበር: በዚያን ዕሇት የመንግስት ሰራተኛ ሁለ
የህ.ወ.ሒ.ት ኢ.ህ.አ.ዳ.ግ መሪዎችና ካዴሬዎች የስነ አእሙሮ ጭንቀት
ነበራቸው: አዱስ አበባም ከመሊው ሃገራችን ቀባሪዎች ጭነው የመጡ22
ትሊሌቅ ማኪናዎች መካከሇኛና ዝቅተኛ አውቶቡሶች ኮብራዎች
ተጥሇቀሇቁና መንቀሳቀሻ አሊገኙም: በየ ክሌሇለ ሇቀብር የመጡ
ገበሬዎች ላሊ ዜጎችም ቦታ ስሇማያውቁ ብዙ መዯናገር ነበር: መሇስ
ታመው ዉጭ ሃገር በነበሩበት ጀምሮ የነበረ ወሬ አሁንም ተጧጧፇ
ወሬዉም በሽታቸው ምን ነበር? ሇምን የአስከሬኑ ፉት እንዯ አዉነ
ዻውልስ አይታይም የሚለ ጥያቄያቸው የብዙዉን ቀባሪ ጥያቄ ነበር::
በላሊ በኩሌ መሇስ የሚሇዉም የመሇስ ህመም የጭንቅሊት ካንሰር፣
ያንጀት ካንሰር፣ የጉበት ካንሰር ነበር እያለ የተሇያዩ ሰዎች ይናገሩ
ነበሩ: ላልችም የመሇስ ህመም አመሪካ ሄዯው በነበሩበት ሲኣይኤ
በጨረር መታቸው የጋና መሪ አብረው የነበሩ ሞቱ፣ የታንዛንያ መሪም
ታመዋሌ ተባሇ ግን ዯግሞ የታንዛንያ መሪ ግን ሇቀብር መጥተው አዱስ
አበባ ይገኛለ: የዉስጥ አዋቂዎች የሚለት ዯግሞ መሇስ በህመሙና
በተዯረገሊቸው ህክምና ጭንቅሊታቸው ስሇፇረሰ ክብዯታቸው ስሇቀነሰ
ሇማሳየት አስቀያሚ ስሇሆነ ነው ይሊለ: አንዯ አንዴ ዯግሞ ሬሳቸው
የሇም የቻይና መንግስት የመሇስ መሞትና አፌሪካ ሃገሮች መሇስ
ስሇጠፈበት ተናድ አስከሬኑ ሇመመርመር እወስዲሇሁ ብል ስሇወሰዯው
በሳጥኑ አስከሬኑ አሌነበረም ይሊለ: ወሬው በዯርዘኖች እየተባዛ
ተሇቀቀ::
ላሊ አነጋጋሪ የነበረ ያሁኑ ጠቅሊይ ሚኒስተር ኃይሇማርያም ዯሳሇኝ
ከቀብሩ በፉት ተጠባባቂ ጠ/ሚኒስተር የሚሌ በህ.ወ.ሒ.ት ተችሮሊቸው
ቆይቶ በዋዜማው ተነጠቁ ምክትሌ ጠ/ሚኒስተርና ዉጭ ጉዲይ
ሚኒስተር መጠራት ስሇጀመሩ ብዙ ሰዎች ከፌተኛ የህ.ወ.ሒ.ት
ኢ.ህ.አ.ዳ.ግ መሪዎች ሳይቀሩ ማን ይሁን ጠ/ሚኒስተር ማሇት ጀመሩ:
የዉጭ ሃገር ሌኡካን ፇረንጆችም በቤተ መንግስትና በዉጭ ጉዲይ
ሚኒስተር በብዙ ባሇስሌጣን እየቀረቡ ወሬን ያነፇንፈና ያዴኑ ነበሩ: 
ሆኖም የቀብሩ ሰዒቱ ዯረሰ አስከሬኑ ቅዴስት ስሊሴ ቤተ ክርስቲያን
የተዘጋጀሊቸው መቃብር አመሩ የቄሶች ብዛት መንጋ ነው: በዚህ ጊዜም
አዱስ ወሬ ተጧጧፇ እሱም መሇስ ሃይማኖት ነበራቸው እንዳ በበረሃ23
እያለ ራሳቸው ይቅርና ሇይምሰሌ የሆነ ሃይማኖት መሪዎች በጣም ይጠለ
ነበሩ ብቻ ሳይሆን የሃይማኖት መሪዎች የሚናገሩት ሰበካ ይጠለ ነበር
ይሊለ: አንዲንደ ዯግሞ አዉነ ዻውልስ መሞታቸው ታይቶዋቸው
ስሇነበር አስቀዴሜ ሌጀን አስቆርቤው እመጣሇሁ ብሇው በሌጀም ሄዯው
ቁርባንን ሰጡዋቸው: በላሊ በኩሌ አይዯሇም ከአራት ዒመት በፉት
ሚስታቸው አዜብ መስፌን ይዘው ቤተ ክርስቲያን ገበተዋሌ ነገር ግን
ቁርባኑ በመቃወም አሌቆረቡም ይሊለ: ሃምየቱ እየ ተጧጧፇ እያሇ
የኦርቶድክስ ዘማሪያን በነጋሪት ፀናፅሌ መሬቱን እያስጨነቁ ስርዒተ
ፌትሃት የሚፇፅሙ ካህናትም ሇሙታን የምትሰጥ ፌትሃት እንዲትቀር
በጥንቃቄ እየፇቱ በመጨረሻ የመሇስን አስከሬን በተዘጋጀ በእምነበረዴ
የተሰራ ጉዴጓዴ በወርቃማ ሳጥን ገብታ አረፇች::
በዚህ ቀን መሇስ የሃገራችን ክሌልች፣ ዞኖች፣ ወረዲዎች፣ ቀበላዎች፣
ቤተ ክርስቲያኖች፣ መስጊድች፣ ሰው ሁለ ሊይ እንዯገሇፅኩት በፀጥታ
ኃይልች፣ ፖሉስ፣ ምሉሽያ እየተገዯዯ በሚሌዮኖች የሞቆጠር ህዝብ
በሌቅሶ ዋሇ በቃ የመሇስ አስከሬን በቤተ መንግስት በር በህ.ወ.ሒ.ት
ሱካር ጨው በርበሬ የሚቋጠርበት የነበረ አሌፍም እንዯሌብስ ምንጣፌ
ይጠቀሙባት የነበሩ እሳቸዉም ጨርቅ ያለዋት ባንዳራ ሬሳቸው ሸፌና
13 ቀን በሚሌዮን የሚቆጠር የኢትዮጵያ ህዝብ እንዱሰናበት ሰንብቶ
በዕሇተ 27/12/2004 ዒ.ም በቅዴስት ሲሊሴ ቤተ ክርስቲያን አረፇች
አበቃ አቶ መሇስ ሃገር ቀይረዉ አረፌ ብሇው ነብሳቸው ይማራቸው: 
ሇዚህች ሃገር በጎዉም ኩፈም ሥራ ሰርተዋሌ ምንም ይሁን ምን የሚሰራ
ሥራ ሁለ ቅዴሚያ ሇራሳቸውና ሇብቻቸው ታዋቂነት፣ የበሊይነት የሚለ
ቢሆኑም ከነዛ ተኝተው ዉሇው ማታ ማታ በጨሇማ በዉስኪና ላልች
መጥፍ ሥራ እየሰሩ በሙሱና የተጨኛሇቁና ያሇ አግባብ ሃብት እያካበቱ
ከሚኖሩ አቶ መሇስ ይሻሊለ: ይሻሊለ ስሌ ግን ከግሊቸው በእጃቸው
ሙሱና አይፇፅሙት እንጂ ከቤታቸው ወሇሌ ዉስጥ ጀምረው እስከ
ሚኒስቴሮች አንባሳዯሮች ከፌተኛ የፖሉስና የጦር መኮነኖች ከፌተኛ
የመንግስት ባሇስሌጣኖች እስከ ወረዲ ቀበላዎች ያሇው የሙሱና የእሳት24
ሰዯዴ በዯንብ ያውቃለ: ዋና ስህተታቸው ዯግሞ ሇዚች የያዙዋት ወንበር
እስካሌ ተጫረታቸው አይነኩትም: ሇመወዲዯር ከሞከረ ግን እንዯታምራ
ት ሊይነ ወዯ ወህን ቤት መወረወር ማግሇሌ ነው ተግባራቸው የነበረው::
ቀብሩ ተጠናቀቀ እንግድች ወዯ የመጡበት ተሸኙ 
የጠቅሊይ ሚኒስተር መሇስ ህመምና ሞት ተከትል የሃዘን ጊዜ ሲዯረግና
ሇቀብርና ሇሃን ሽኝት አዱስ አበባ የገባው ህዝብ ዴብሌቅሌቅ ያሇ ነበር
የፀጥታ ህውከት መጠናቀቁ ምን ይሁን ምን ብዙ ሰው የተንግሊታና
መብቱ የተጣሰ ቢሆንም የፀጥታ አከባበር በሚመሇከት ሇኢትዮጵያ ፀጥታ
ኃይልች ጥንካሬ እጅጉን ያስመሰግናቸዋሌ: ይህ የፀጥታ ጥበቃ ግን
በሰሊም ተቃዋሚ የፖሇቲካ ኃይልች እንዯዚሁ ፀጥታቸው ቢጠብቁዋቸው
ሇሁለም ነገር ጠቃሚ ነበር::
መሇስ ግብአተ መሬት ከገቡ በኋሊ የታዩ ክስተቶች 
መሇስ ከተቀበሩ በኋሊ መሇስ ታመው ተብሇው ግን ዯግሞ ሙተዋሌ
አሌሞቱም እየተባሇ ኢትዮጵያ በወሬ ስትናጥና መሞታቸው ታውቆ
አስከሬናቸው አዱስ አበባ እስከ መቀበራቸው የነበረው የስሌጣን ሽኩቻ
ከቀብር በኋሊም ተጠናክሮ ቀጠሇ: መንግስት እንዳት ይዋቀር የሚሌ
የህ.ወ.ሒ.ት ኢ.ህ.አ.ዳ.ግ አባሌ ፓርቲዎች የአንዴነት በፓርቲ
በተናጠሌ ዉይይት ተጧጧፇ: የህ.ወ.ሒ.ት መሪዎች በዉስጣቸው
የመሇስ ጉሩፕ በአንዴ ገፅ በተፃራሪ ይታዩ የነበሩ ጉሩፕ በላሊ ገፅ: በላሊ
በኩሌ ስብሃት ነጋ የሚሰብኩት በአንዴ ገፅ ዉይይቱ ተጧጧፇ:
በህ.ወ.ሒ.ት ማ/ኮሚቴ የነበረ በመተካካት የወጡ እነ ስብሃት ነጋና ስዩም
መስፌን አባይ ፀሃዬ ላልቹም ወዯ ነበሩበት ስሌጣን ይመሇሱ ህ.ወ.ሒ.ት
ይጠናከር የሚሌ ሃሳብ: በላሊ በኩሌም በ1993 ዒ.ም ከህ.ወ.ሒ.ት
ተገንጥሇው ሇወጡ በተሇይ ዯግሞ በመወሊወሇ ሊይ ያለ ማ/ኮሚቴ
ህ.ወ.ሒ.ት ነበር ይመሇሱ እንታረቅ አለ: በተባሇው ሁለ የመሇስን25
ራዕይና ሇጋሲ ተከታዮች (አከራሪዎች) አበዴን አይሆንም አለ
በህ.ወ.ሒ.ት ማ/ኮሚቴ ትሌቅ መጨናነቅና ህውከት ማኩረፌ ሰፇነ:
ስብሃት ነጋ ምንም የላሇው የስሌጣን ፕሮቶኮሌ የማይፇቅዴሇት ወዯ
የግሌ ጋዜጣ ዴምፅ ሬዴዮ አመሪካ ብቅ እያሇ ህውከት የሚፇጥሩ ነገሮች
ጣሌ ያዯርግ ነበር::
በህ.ወ.ሒ.ት የነበረ እንዯተጠቀሰ ሆኖ በባአዳንም ከፌተኛ የስሌጣን
ቦታ ማን ይያዝ በስብሰባ ተጠመደ የሚያዯርጉት የነበረ ዉይይት በግሌፅ
አይታወቅም አንዴ ምሌክት ግን በዘመነ ጠ/ሚኒስተር ዯብዛቸው ጠፌቶ
የነበረ እነ ተፇራ ዋሌዋ፣ አዱሱ ሇገሰ፣ ብርሃነ ፌትህ ሚኒስተር ብቅ ብቅ
ማሇት ጀመሩ በረከት ስምኦን የሃገር ዉስጥና የዉጭ የብዙሃን መገናኛዎ
ች ጭራሹን ተቆጣጠሩዋቸው: ኃይሇማርያም ዯሳሇኝ ሇስሙ ጥብቅ
ጠሚኒስተር ይባለ እንጂ በማኻለ ተቅበዘበዙ::
ኦሆዳዴ የሚባሌ ፓርቲም አሁን በሚፇጠረው የመንግስት አወቃቀር
የኛ ቦታና ዴርሻ ምን ይሆናሌ በሚሌ ስብሰባ ተናጡ: በተጨማሪም
በዉስጣቸው ማጥራት የሚባሌ ሥራ በመስራት እነ ጁነዱን ሳድ አስቴር
ማሞና ላልቹም የክሌሌና የዞን አመራሮች በማሽቀንጠር ስሇስሌጣን
ይውጣ ዉይይት ጀመሩ: ሁለም ፓርቲዎች ግን የጠቅሊይ ሚኒስተር ቦታ
ይፇሌጋለ ቢያንስ የምክትሌ ጠ/ሚኒስተር ሇመያዝ ይፇሌጋለ: በዉጭ
ጉዲይ ሚኒስተርም ተፇሊጊ ነበር በዯቡብ ህዝቦችም ኃይሇማርያ ም
ዯሳሇኝ በሕገ መንግስቱ መሰረት ጠሚኒስተር በላሇበት ተክቶ ይሰራሌ
የሚሌ መከበር አሇበት የሚሌ አስተሳሰብ ያዙ: በላሊ በኩሌ አመሪካና
የአስያ ሃገሮች ማን ወዯ ስሌጣን ይመጣሌ የሚሌ ይጨነቁበት ነበር: 
ፕረዘዯንት ኦባማ ሇኃይሇማርያም ዯሳሇኝ በተዯጋጋሚ ስሌክ እየዯወለ
አይዞህ እያለ ያበረታቱዋቸው እንዯነበሩ የዒሇምና የሃገር ዉስጥ ብዙሃን
መገናኛዎች ይናገሩ ነበር: የቸይና መንግስት ሇኢትዮጵያ መንግስት
ብዙ እርዲታ አዯረገ የምዕረራብ መንግስተታት ሇጠ/ ሚኒስተቴር መሇስ
በማሞገስ በከፌተኛ ዯረጃ ተንቀሳቀሱ እርዲታም መስጠት ጀመሩ::26
በወሬ ዯረጃም ቴዴሮስ አዴሃኖም (ሶፌያን አህመዴ) ምክትሌ
ጠ/ሚኒስቴሮች ከሁሇቱ አንደ ሉሆኑ ይችሊለ በሚሌ ወሬ በሰፉው
ይወራሌ: በተሇይ ቴዴሮስ አዴሃኖም አመሪካና እንግሉዝ ስሇመሇመለት
እሱን ሉያመጡ ናቸው የሚለ ነበሩ: በዚያን ጊዜ እነ አባደሊ ገመዲ
ግርማ ብሩም ወጣ ወጣ አለ አባደሊ ገመዲ አፇጉባኤ ከሆኑ ጀምሮ
ዯረጃቸው ጥሇው ዝምታ ይመርጡ እንዯነበሩ ሁለ ሰው የሚያውቀው
ነው::
በህ.ወ.ሒ.ት ኢ.ህ.አ.ዳ.ግ አባሌ ዴርጅቶች ዉጥረት ነገሰ: አጋር
ፓርቲዎቹም እኛም ተወዲዴረን ቦታ የማግኘት መብት አሇን ማሇት
በማጉረምረም የሚገሇፅ ሁኔታ ነበር: በተሇይ በህ.ወ.ሒ.ት ፓርቲ ትሌቅ
ዉጥረት ነበር: የህ.ወ.ሒ.ት ማ/ኮሚቴ አዱስ አበባ ተሰበሰበ: ስምምነት
አሌነበራቸዉም: ከብዙ ክርክር በኋሊ ሇጊዜው ታርቀው የህ.ወ.ሒ.ት
ሉቀመንበር ክፌተት በሞምሊት ሃሊ በሃገር ዯረጃ ሶስት ምክትሌ
ጠ/ሚኒስተር የተሸሙት መፇተኛ ሁሇት የህ.ወ.ሒ.ት ምክትሌ
ፕረዘዯንት ሽመው ወዯ መቀላ ተመሇሱ::
የህ.ወ.ሒ.ት መዋቅር ከተስተካከሇ በኋሊ የኢ.ህ.አ.ዳ.ግ ምክር ቤትና
ሥራ አስፇፃሚ ኮሚቴ ኃይሇማርያም ዯሳሇኝ ጠ/ሚኒስተር አዴርጎ
በፓርሊማ ካፀዯቀ በኋሊ ትሌቅ ፌጥጫ የነበረ የምክትሌ ጠ/ሚኒስተርና
የዉጭ ጉዲይ ሚኒስተር ማን ይያዘው የሚሇው ነበር: የኢ.ህ.አ.ዳ.ግ
ፓርቲዎች ሁለም ተፊጠጡና ማግባባት አሌተቻሇም: የኋሊ ኋሊ ግን
ዯመቀ ሞኮነን ምክትሌ ጠሚኒስተር ሆነና በአዳን ትንሽ ተነፇሱ:
በህ.ወ.ሒ.ት ግን ከተራ አባለ እስከ ማ/ኮሚቴ ያሇው ካዴሬ ያቺ
የጠባብነትና የትምክህት ስሜትና እምነት ተዲምራ የስሌጣን መያዝ
ስሇጠፊ ከእንግዱህ ትግራይ ያሁለ መስዋእት ከፌሊ ሌጆቻና ንብረቷ
አጥፇታ በቃ ተገሇሇች ከእንግዱህ ወዴያ ስሌጣን ወዯ ትግራይ
አትመጣም አለ: አኮረፈ ሞራሊቸው ተነካ ይህ ሃቅ ነው: በነ አቶ ስብሃት
ነጋም መጥፍ ስሜት ተፇጥሮ መሇስ ብቻውና ሇብቻው ሲታይና ዝናው
ሇማሳዯግ ሲሌ ትግራይ ተመሌሳ ወዯ ስሌጣን እንዯማትመጣ አዴርጓታ27
ሌ ብሇው ነበር: መሇስ አሌሞተም አሁንም በመንፇስ ሇ40 (

Ingen kommentarer:

Legg inn en kommentar