በደርግ ዘመነ መንግስት የአገር ሀብት የነበረዉና ባለፉት ሃያ አንድ አመታት የትግራይ ተወላጅ በሆነ ግለሰብ አላግባብ ተይዞ የነበረዉ የባህርዳሩ ጊዮን ሆቴል ባለቤትነት ለአማራ ክልል የመንግስት ቤቶች ኤጄንሲ እንዲዘዋወር መወሰኑ የህወሀትንና የብአዴንን ከፍተኛ ባለስልጣኖች ግጭት ዉስጥ እንዳስገባ ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸዉ ዉስጥ አዋቂ ምንጮች ለዝግጅት ክፍላችን በላኩልን ዜና ገለጹ። በ1983 ዓ.ም ወያኔ አዲስ አበባን ሲቆጣጠር በመንግስት ይዞታ ስር [...]
Ingen kommentarer:
Legg inn en kommentar