Why this ad?
Download Drivers - www.systweak.com/Driver - Updates and Repairs PC Drivers. Microsoft Certified. Free Download
Print all
In new window

digging for truth one nation ,and one country ethiopia
Inbox
x

DIGGING FOR TRUTH ONE NATION AND ONE COUNTRY ETHIOPIA noreply@blogger.com via google.com 
19:51 (1 hour ago)
to me

digging for truth one nation ,and one country ethiopia


Posted: 18 Mar 2013 11:31 AM PDT

Monday, March 18, 2013

(ተመስገን ደሳለኝ)

በኢትዮጵያ ታሪክ የተደራጀ የፖለቲካ ትግልን ማን ጀመረውመቼ ተጀመረየሚሉት ጥያቄዎች ዛሬም ድረስ ሁሉንም ወገን በሚያሳምን መልኩ መልስ አልተገኘላቸውም፡፡ በተለይም በኢህአፓ እና መኢሶን መካከል ‹‹ጀማሪው እኔ ነኝ›› የሚለው ክርክር ብዙ እንዳወዛገበ ይታወቃል፡፡ በእርግጥ አንዳንድ ጥናቶች የሚያመላክቱት በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የፖለቲካ ፓርቲ በ1961 .የተመሰረተው መኢሶን እንደሆነ ነው፡፡ የትኛውም ፓርቲ ቀዳሚ ይሁን፣ በሀገሪቱ በተደራጀ መልኩ የፖለቲካ ትግል መታየት የጀመረው በ1960ዎቹ መጀመሪያ መሆኑ ግን ሁሉንም ያስማማል፡፡

(በነገራችን ላይ የአቶ መለስን ህልፈት ተከትሎ በተፈጠረው የኃይል ትንቅንቅ ሀገሪቱ ልትፈርስ ወደምትችልበት ጠርዝ የሚገፋት ድንገቴ አደጋ ቢፈጠር፣ መታደጊያ ሊሆኑ ይችላሉ ተብለው የሚታሰቡ አማራጮች በተጨባጭ መኖር ያለመኖራቸው፣ ከስርዓቱ መዳከም ጋር ባልተያያዘ ሁናቴ ያልታሰበ ህዝባዊ ንቅናቄ ቢቀሰቀስና ኢህአዴግ ብሄራዊ ዕርቅ ማመቻቸት፣ ለሁሉም የፖለቲካ ድርጅቶች እና እስረኞች ምህረት ማድረግ፣ ነፃና ተአማኒነት ያለው ምርጫ ቦርድ ማቋቋም፣ የዲሞክራሲያዊ መብቶችን ያለገደብ ማክበር፣ መከላከያን፣ ደህንነትን፣ ፖሊስን… ገለልተኛ አድርጎ ለህዝብ ጥያቄ እጅ ባይሰጥና የአብዮቱ ጎርፍ ታሪክ ቢያደርገው የተቃዋሚ ፓርቲዎች አቅምና ሚና እስከ ምን ድረስ ሊዘልቅ ይችላልስልጣን የሚረከብ ትከሻስ አላቸውወይስ ነገሩን ሁሉ ‹‹ከድጡ ወደማጡ›› ያደርጉታልየሚሉት ጥያቄዎች በፖለቲካ ድርጅቶችም ሆነ በምሁራኖች ትኩረት አለማግኘቱን ሳስበው በእጅጉ ያስፈራኛል

የሆነ ሆኖ ወቅቱ ወደ ምርጫ የሚገባበት መሆኑ እና የተቃውሞ መድረኩ በእንሳተፋለን አንሳተፍም መከፈሉ የዚህ ፅሁፉ ዋነኛ ገፊ ምክንያት ነው፡፡ ቀጣዩ የፌደራል ምርጫ ከሁለት ዓመታት በኋላ መካሄዱም ስለእነዚህ ፓርቲዎች መሰረታዊ የድክመት መለያዎችና ችግሮቻቸውን ለመሻገር ስለሚያስችሏቸው መንገዶች ከአሁኑ መነጋገር ይኖርብናል፡፡ እናም በዚህ ፅሁፍ የተሻለ የተቀባይነት እድል ሊኖራቸው ይችላል ብዬ የማስባቸውን ተፎካካሪ ፓርቲዎች ሊያሻሽሉ የሚችሉትን ድክመታቸውን መጠቆም፣ እና በመውጫ እስትራቴጂያቸው ላይ ዕይታዬን አንጸባርቃለሁ፡፡ (መቼም በዚህች አጭር ፅሁፍ ላይ የህይወት ታሪካቸው ከምርጫ ቦርድ የምዝገባ ፍቃድ የማይዘለውን እና የህልውናቸው መገለጫ የድርጅታቸው ማህተም ብቻ የሆነውን ህልቆ መሳፍርት ያሌላቸውን አጃቢ ፓርቲዎች መዘርዘሩ ከማሰልቸት ያለፈ ጥቅም የለውም)፡፡ ስለዚህም ከወል ድክመታቸው ልጀምር፡፡


አስራ ሁለቱ ድክመቶች

1ኛሁሉም ማለት በሚቻል መልኩ ‹‹የፖለቲካ ፕሮግራማቸው›› የሀገሪቱን የፖለቲካ መልክዐ-ምድር፣ የህዝቡን ባህል፣ አመለካከት፣ ታሪክ፣ እምነት፣ የሃብት ምንጭ… ከግምት አስገብቶ የተቀረፀ ሳይሆን እንደ ኢህአዴግ ውጤት አልባ ፖሊሲ ስርዓተ ነጥቦቹ ሳይቀየሩ ከሌሎች ሀገራት የተኮረጀና የተገለበጠ መሆኑ፤

2ኛአብዛኞቹ የፓርቲው መስራቾች የተሰባሰቡት በርዕዮት አለም ተግባብተውና ተማምነው ሳይሆን በጉርብትና በወንዝ ልጅነት፣ በጓደኝነት… ላይ በተመሰረተ ግንኙነት መሆኑ፤

3ኛአባሎቻቸውን ኢህአዴግ እንደሚያደርገው ከላይ የመጣ ትዕዛዝን የሚተገብሩ እንጂ በውይይት፣ በክርክር፣ በመግባባት… በአጠቃላይ ከዴሞክራሲ ባህሪያት ጋር ዝምድና ባለው መልኩ እንዳይሰሩ ባልተፃፈ ህግ ማገዳቸው፣

4ወቅታዊ እና ተጨባጭ ሁኔታን ከግምት ያስገቡ ወይም ‹‹የሚሸጡ›› (የሚያማልሉአጀንዳዎችን በየጊዜው ያለመጠቀማቸው፣

5አመራሩ ማንኛውንም መስዋዕትነት ሆነ ኃላፊነትን ለመውሰድ ቁርጠኛ ያለመሆኑ (የህወሓት አመራሮች በትግሉ ዘመን ‹‹እኛን ከሌላው የሚለየን ለመግደል ብቻም ሳይሆን ለመሞትም ያለን ቁርጠኛነት ነው›› ይሉ ከነበረው ቢማሩ የተሻለ ይሆናል

6በሰላማዊ ትግል ማዕቀፍ ውስጥ የሚገኙ ስልቶችን የመተግበር በህግ የተደነገገ መብት እንዳላቸው አውቀው አለመፈፀማቸው፣

7በተለያየ ደረጃ የሚያስቀምጡት ካድሬ (የአካባቢ ተጠሪ፣ ሰበሳቢ…) በብቃት የሚመደብ ሳይሆን ለአመራሩ ሎሌ (አስፈፃሚሊሆን የሚችለው ላይ ብቻ በማተኮር መሆኑ፣

8እንደፖለቲካ ፓርቲ በማንቃት፣ በማደራጀት እና አባላትን በማብዛት ላይ ከማተኮር ይልቅ የምርጫ ወቅትን ብቻ እየጠበቁ መንቀሳቀሳቸው፣

9በእጃቸው ያለውን የሰው ሀይል በአግባቡ አለመጠቀማቸው (ለምሳሌ በመዝገባቸው ላይ ከሰፈሩት አባላት መዋጮን በትክክል አለማስከፈል)፣ በንቃተ ህሊና የተሻሉ የሚባሉ አባሎችን በማስተማር እና በማሰልጠን አቅማቸውን ገንብተው የአስተዋጽኦ ደረጃቸውን ከፍ አለማድረግ፣ የግምገማ ባህል አለመኖር፣ በጥናትና ምርምር ላይ የሚያተኩር ዘርፍ አዋቅሮ ያለመጠቀም፣

10ከአመራር አባላት መካከል በስልጣን ፍቅር የናወዙ እና በቀቢፀ ተስፋ የተሞሉ ቁጥር መብለጥ፣

11ኛ. በሌሎች ሀገራት ከሚገኙ ስኬታማ ፓርቲዎች ጥንካሬ ያለመማር፣

12.የትውልዱን ጥያቄ አለማወቅ እና እርሱን የሚወክሉ ወጣቶች በላይኛው አመራር ላይ እንዲኖር አለማመቻቸታቸው በአጠቃላይ ለፓርቲዎቹ ደካማነት ምክንያት ናቸው ብዬ አስባለሁ።

(ከዚህ በላይ ያነሳዋቸውም ሆነ ከዚህ በታች የማነሳቸው ወቀሳዎች /ነቀፌታዎችአስተዋጾን ለማንኳሰስ ወይም ዋጋ ላለመስጠት አለመሆኑን አስቀድሜ እገልፃለሁ፡፡ ምክንያቱም የፓርቲዎቹ መሪዎች ምንም እንኳ ውጤታማ ባይሆኑም በአስፈሪው የስርዓቱ ወጀብ ውስጥ በተቃውሞ ፖለቲካ ላይ በግልፅ መውጣታቸው በራሱ ከብዙ አድርባይ እና በፍርሃት ካቀረቀሩ አቻዎቻቸው የሞራል የበላይነት እንዳላቸው ይመሰክራል፤ በወለም ዘለምም ቢሆን ለህሊናቸው የመታመን ሙከራ ማድረጋቸውን ስለሚያሳይም እንድናከብራቸው ያደርገናል፡፡ ከዚህ ባለፈ ‹‹ፓርቲውን የመሰረትኩት እኔ ነኝ›› በሚል ጊዜው ያለፈበትን ‹‹በአምናው መንገዴ ዘንድሮም እጓዛለሁ›› ማለቱ አንድም ገዥው ፓርቲ ያለድካም ዕድሜውን እንዲያረዝም ማመቻቸት ሲሆን፣ ሁለትም በአገዛዙ በትር የተደቆሱ፣ ፍትህ ያጡ፣ የተጎሳቀሉ፣ ለነጭ ድህነት የተዳረጉ ኢትዮጵያውያኖች ላይ መቀለድ ነውና የመቀየሪያው ጊዜ ላይ ተደርሷል ብዬ አስባለሁ

ተፎካካሪ ፓርቲ አለን

በእርግጥ ይህንን ጥያቄ በቀጥታ መመለሱ አስቸጋሪ ነው፡፡ ነገር ግን በዚህ አውድ ‹‹ተፎካካሪ ፓርቲ›› እያልን የምንጠራቸው የምርጫ ቦርድ የምዝገባ ወረቀት እና ማህተምን መስፈርት በማድረግ ባለመሆኑ፣ በእኔ እምነት አንድነት፣ ኦፌዴንና አረና ምንም እንኳ አፍ ሞልቶ ‹‹የተደራጁ›› ባይባሉም የተጠቀሱትን አስራ ሁለት ድክመቶችን አስተካክለው በአንድ አውድ መሰባሰብ ከቻሉ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ላይ ወሳኝ ሀይል ሆነው ሊወጡ የሚችሉበት እድል አሁንም የሰፋ ነው (የዶክተር መረራ ጉዲና ኦህኮ ከኦፌዴን ጋር ሙሉ በሙሉ በመዋሀዱ በተናጥል ተጠቅሶ ሊተችም ሊመሰገንም የሚችልበት ምክንያት የለም

እነዚህ ፓርቲዎችም ቢሆኑ ‹‹መድረክ›› የሚል የዳቦ (የከተማ ትግልስም ለራሳቸው ሰጥተው ‹‹ግንባር መስርተናል›› የሚሉትን ፕሮግራም እና መዋቅር አልባ ጥምረታቸውን እንደ ቁምነገር ከወሰድነው የኢትዮጵያ ፖለቲካ አልገባንም ማለት ነው። መድረክ መጀመሪያም በመለስተኛ ፕሮግራሙ እንጂ በአካለ ስጋ ያልነበረ፣ ዛሬም የሌለ ሀይል መሆኑን እነ ገብሩ አስራት እና ነጋሶ ጊዳዳ ራሳቸውን ካሳመኑ በኋላ አቅማቸውን መዝነው ለአዲስ እና ብርቱ ትግል ማዘጋጀት ይጠበቅባቸዋል፡ ፡ በተቀረ ‹‹ግንባር›› አደረግነው የሚሉትን ፖለቲካ ከእኔ ይልቅ አንድ የአመራር አባሉ በተሻለ ሁኔታ እንዲህ ሲሉ ገልፀውታል፡- ‹‹መድረክ ልክ እንደ አፍሪካ ኅብረት የመሪዎች እንጂ የፓርቲዎች ስብስብ አይደለም›› 

መቼም አፍሪካ ኅብረትን በአህጉሪቱ የሚገኙት የሃምሳ አራት ሀገራት ህዝቦች ኅብረት አድርገን ልንወስደው አንችልም። መድረኩም እንዲያ ነው። በትክክልም የአመራሩን አገላለጽ ስንመነዝረው የአምስት ፓርቲ መሪዎች ‹‹የፅዋ ማህበር›› እንደማለት ነው፡፡ ምክንያቱ ደግሞ ተጣመርን ከሚሉት ፓርቲዎች ውስጥ ከአባሎቻቸው በዓመት አስር ብር መሰብሰብ የማይችሉ፣ መዋቅር አልባዎች መብዛታቸው ነው፡፡ በእርግጥም መድረኩ በመሪዎቹ ልቦና እና ስድስት ኪሎ ከሚገኘው የቀድሞ ኅብረት ጽ/ቤት ግቢ የዘለለ ተፅዕኖ ሊፈጥር ያልቻለው በእነዚህ ትክክለኛ ማንነቶቹ ይመስለኛል። እናም መድረኩ መጪው ጊዜ ሰናይ ይሆንለት ዘንድ ‹‹ወደ ግንባርነት ተሸጋግሬያለሁ›› ከሚል መታበይ ወጥቶ አቅሙን ቢፈትሽ የተሻለ ነው። እንዲሁም ‹‹ግንባር››ነትን ያን ያህል ያስጮኹት፣ የግንባር አስፈላጊነትን እና ጠቃሚነትን ከስብስቡ ጋር አስተጋብሮ በመተንተን የሚያገኘውን ፖለቲካዊ ጠቀሜታ አስልተው አይመስለኝም፡፡ ‹‹ኢህአዴግ ግንባር መሆኑ ነው የጥንካሬው ምንጭ›› ከሚል የስህተት ድምዳሜው የተኮረጀ ይመስለኛል። ይህም ሆኖ በኩረጃው መካከል የዘነጉት አንድ እውነት አለ፡፡ ኢህአዴግ ራሱን ግንባር ብሎ ሲሰይም ቢያንስ በግንባሩ አባላት መካከል የርዕዮተ-ዓለምም ሆነ የፕሮግራም ልዩነት ያለመኖሩ፣ የፍልስፍናው ስበትም ብሄር ተኮር መሆኑ እና ከፓርቲዎቹ የተናጥል አደረጃጀት ጋር መመሳሰሉን ልብ ያሉ አይመስልም፡፡ በተቃራኒው

መድረክ በኢትዮጵያ ፖለቲካ መሰረታዊ የልዩነት መስመሮች ተብለው በሚጠቀሱት ‹‹የፌዴራሊዝም ቅርፅ›› እና ‹‹የመሬት ፖሊሲዎች›› ላይ ጠርዝ ለጠርዝ የቆመ አቋም ያላቸው ፓርቲዎችን ጭምር አቅፎ ነው ግንባር ሆኛለሁ እያለን ያለው፡፡ እንግዲህ የመድረክ አመራሮች ይህ ስህተታቸው ነው ‹‹ሰነፍ ኮራጅ ተማሪ›› የሚያደርጋቸው፡፡ ይህን የሚያስረግጥልኝ አንድ መድረኩ በቅርቡ ያወጣው ማኔፌስቶ ጉዳይ ነው፡፡ ከሳምንታት በፊት ‹‹የኢትዮጵያ ወቅታዊና ዘላቂ ችግሮች የመፍቻ አቅጣጫዎች ማኒፌስቶ›› በሚል ርዕስ በፀደቀው የመድረኩ ዶክመንትም ላይ የግንባሩ መሪዎች በየመግለጫዎቻቸው ችግሮች ያሏቸውን የኢህአዴግን ክስረቶች ከመዘርዘር ያለፈ የሚረባ ጭብጥ አላየሁበትም፡፡ ለዚህ ማሳያ እንዲሆነኝ አንድ ነጥብ ከዶክመንቱ ልጥቀስ፡፡ ይኸውም ‹‹ገዥው ፓርቲ ጦረኛና ሽብርተኛ› ብሎ ከፈረጃቸው ጋር እየተደራደረ፣ እኛን ከድርድር ማራቁ ጦር አምላኪነቱንያሳያል›› የሚል ነው፡፡ መቼም እንኳን ፖለቲከኛ ነኝ ከሚል ቀርቶ፣ ኢህአዴግን በጨረፍታ እንኳን የሚያውቅ ይህን መሰል አቋሙ ይጠፋዋል ብዬ አላምንም፡፡ ለድርድር ጠርቷቸዋል የተባሉት ፓርቲዎች ለምን እንደተጠሩ ግልፅ ነው፡፡ አገዛዙ ተጨባጭ አደጋ የሚፈጥርበትን ኃይል በሚገባ ያውቃልና፡፡ ስለዚህም ፓርቲውን በሚገባ በማስጨነቅ ወደ ድርድር መግፋት እየተቻለ ይህን ጥያቄ ማቅረብ የለየለት የዋህነት ይመስለኛል፡፡ እነዚህ ሁሉ አክሳሪ ፖለቲካዎች በተከማቹበት የተቃውሞ ሰፈር እውን ተፎካካሪ ፓርቲ አለ ወይብሎ መጠየቅም ሆነ መፈተሽ ለነገ የማይተው ነው።

ተስፈኞቹ እነማን ናቸው

በእኔ ግምት አንድነት፣ አረና እና ኦፌዴን ግንባር ቢፈጥሩ የተሻለ ሀይል ሆነው ሊወጡ ይችላሉ። (እነዚህ ፓርቲዎች በኢትዮጵያ ታሪክ ላይ ያላቸውን የንባብ ልዩነት ለአጥኚዎች ትተው፣ መሬት በወረደው ጭብጥ ላይ ማተኮር እንደሚሻላቸውም ማስታወስ ያሻል)፡፡ የሆነ ሆኖ የግምቴ መነሻ አንድነት ራሱን የ97ቱ ቅንጅት ወራሽ አድርጎ በማቅረቡ የአባላት ቁጥሩ የተሻለ ከመሆኑ በተጨማሪ በሀገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጪ በአንጻራዊነት የተሻለ የሚባል መዋቅር አለው፡፡ ብዙዎች የሀገሪቱ መንፈሳዊ አባት የሚሏቸው ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም እና ተወዳጇ የህግ ምሁር ብርቱካን ሚደቅሳ መስራች የነበሩ መሆኑ (ዛሬ ሁለቱም ከድርጅቱ ለቀዋል)፣ የህወሓት መስራቹ ስዬ አብርሃ እና የቀድሞ የሀገሪቱ ፕሬዘዳንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ የአመራር አባል መሆናቸው አንድነት የተሻለ ትኩረት የሚያገኝበትን አጋጣሚ የፈጠረለት ይመስለኛል፡፡

አረና ለሉአላዊነትና ለፍትህ /አረናፓርቲ ጠንካራ ሊያደርጉት የሚችሉ ሁለት ገፊ ምክንያቶች አሉት፡፡ የመጀመሪያው ህወሓት በትግሉ ዘመን የነበረውን ድጋፍ እያሰላ ‹‹ትግራይ የህልውና መሰረቴ ነው›› በማለት ህዝቡ የተለየ የፖለቲካ አመለካከትን እንዳይከተል በጉልበት ለረጅም ዘመን ማፈኑ አዲስ አማራጭ እንዲፈልጉ ማስገደዱ ሲሆን፤ ሁለተኛው ደግሞ የአረና መስራቾች በትግሉ ዘመንም ሆነ ከድሉ በኋላ የህወሓት አመራር በነበሩበት ወቅት በአካባቢው ተወላጆች የተሻለ እምነት የሚጣልባቸው መሆኑ ነው፡፡

ሌላኛው ፓርቲ ኦፌዴን ደግሞ በኦሮሞ ስም ከተመሰረቱ ድርጅቶች የበለጠ ድጋፍ ያለው ከመሆኑም ሌላ ለፓርቲያቸው ራሳቸውን አሳልፈው የሚሰጡ በርካታ ወጣቶችን ማፍራት መቻሉ ነው የጥንካሬው ምንጭ፡ ከእነዚህ ውጭ ያሉት የመድረክ መስራች ፓርቲዎች የጀመሩትን ውህደት መቀጠልና የምዝገባ ሰርተፍኬታቸውን በክብር ሙዚየም ከማስቀመጥ ውጪ አመራጭ አላቸው ብዬ አላስብም። (የፕሮፌሰር በየነ ‹‹የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራሲ ፓርቲ (ኢሶዴፓ)››፣ ‹‹ከደቡብ ህብረት›› ጋር የውህደት ሰነድ ፈርሟል። በዚህ መቆም የለበትም፤ ራሱን በአንድነት ውስጥ እንዳሰጠመው ‹‹ብርሃን›› ፓርቲ፣ የደቡብ ህብረት እና የኢሶዴፓ ውህድም ከአንድነት ጋር ቢቀላቀል የተሻለ ይሆናል። ሁለቱም ፓርቲዎች በዕድሜ ከአንድነት የሚልቁ ቢሆንም በቂ የአመራር አባላት የሌላቸው እና አቅመቢስ መሆናቸው፣ እንዲሁም ብዙ ጊዜ ከዘውግ የዘለለ አጀንዳ ከማራመዳቸው አኳያ ማረፊያ ቤታቸው አንድነት ቢሆን ተጠቃሚ ይመስሉኛል፡፡

ሌላኛው በኢትዮጵያ የተቃውሞ ፖለቲካ ላይ ግዙፍ አሻራውን ጥሎ ለፍትሀት የተዘጋጀው ‹‹የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት /መኢአድ/›› ነው። መኢአድ በአሁኑ ወቅት በፀጥታ ‹‹ዕለተ ሞቱን›› እየጠበቀ ካለ አዛውንት ጋር ይመሳሰልብኛል። እነዚያ ሁሉ ጠንካራ እና ለመስዕዋት የማያመነቱ አባላቱ በምድረበዳ ይንከራተቱ ዘንድም አሳልፎ ከሰጣቸው አመታት እየተቆጠሩ ነው። አመራሩም ቢሆን ከሌሎች ከተሰነጠቁ ፓርቲዎች በባሰ መልኩ ወርዶ በግለሰብ ደረጃ መከፋፈል ላይ ደርሷል። የግለሰብ ክፍፍሉንም እንዲህ ብለን ልንጠቅሰው እንችላለን ‹‹የኃይሉ ሻወል-መኢአድ፣ የጌታቸው መንግስቴመኢአድ፣ የማሙሸት አማረመኢአድ… የብዙ ሰዎች፣ ብዙ-መኢአዶች›› መቼም ለአንድ ድርጅት መሞት ከዚህ የበለጠ ምልክት አያሻውም።

የሆነ ሆኖ በዚህ መልኩ የመድረኩ ችግር ከተፈታ በኋላ አንድነት፣ አረና እና ኦፌዴን በጋራ ‹‹ግንባር››ም ይበሉት ‹‹ጥምረት›› ፈጥረው በአመቻቸው መንገድ ተባብረው መጓዝ ከቻሉ እና ራሳቸውን ንቃተ ህሊናው በዳበረ የሰው ኃይል ካዋቀሩ፣ ለሃሳብ የበላይነት ቦታ ከሰጡ፣ ከጥላቻ ከራቁ… በመከፋፈል ጠርዝ ላይ ከቆመው ኢህአዴግ የተሻለ ሆነው የሚውጡበት ሰፊ እድል ይኖራቸዋል ብዬ አስባለሁ።

ፓርቲዎቹ ከላይ ከጠቀስኳቸው ዋነኛ ችግሮቻቸው ባሻገር በእስትራቴጂያቸው ላይ እንቅፋት ሊሆኑ የሚችሉ ተጨማሪ ተግዳሮታቻቸውን መቅረፍ መቻልም ሌላው የቤት ስራቸው ነው። ለምሳሌ በፓርቲ ውስጥ ዴሞክራሲያዊ አሰራር ወሳኝ የመሆኑን ያህል ‹‹ዲሲፒሊን››ም እንዲሁ እጅግ አስፈላጊ ነው። በሀገራችን ግን አንዱ የአመራር አባል የሰጠውን መግለጫ፣ ሌላኛው ሲያጣጥለው ወይም በተቃራኒው ሄዶ ሲያፈርሰው ማየቱ የተለመደ ነው። ትግሉን በነሲብ ለመምራት በመሞከራቸውም የመታገያ አጀንዳ የመቅረጽ ልምዱም አቅሙም እንዳይኖራቸው አድርጓቸዋል። ይህንን ድክመታቸውን ከኢህአዴግ በሚዋሱት አጀንዳ ለመሸፈን የሚሞክሩበት ሁኔታ ደግሞ ሌላው የፖለቲካው አስቂኙ ክፍል ነው። ለማስታወስ ያህልም አንድነት የብሄር ብሄረሰብ ቀን ማክበሩን እና በሃያ ዘጠነኛው የአፍሪካ ዋንጫ ተሳትፎ ከ16 አገራት 16ኛ ሆኖ ለተመለሰው ብሄራዊ ቡድናችን‹‹የደመቀ አቀባበል ሊደረግለት ይገባዋል›› ሲል ያወጣውን መግለጫ መጥቀስ በቂ ነው፡፡

እናም በግሌ አጀንዳ መንጠቅ ካስፈለገም አስቀድሞ አዋጭነቱንና ከፖለቲካ አመለካከተ ጋር አለመጣረሱን መገምገም አስፈላጊ ነው ብዬ አስባለሁ፡፡ ለእንዲህ አይነቱ ተሞክሮ ከራሱ ከኢህአዴግ መማር ይቻላል። ኢህአዴግ ከዓመታት በፊት ‹‹ባንዲራ ጨርቅ ነው›› ሲል የአንድነት መሰባሰቢያ ተደርጎ የሚወሰድውን አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ አርማ አጣጣለ። ነገር ግን ይህ ሁኔታ ከህዝብ ጋር የሚያጣላ ሆኖ ባገኘው ጊዜ ‹‹የባንዲራ ቀን››ን በአዋጅ እስከማክበር ደርሷል። የኢትዮጵያ ታሪክም የመቶ አመት ነው የሚለው የታሪክ መፅሀፉም ሚሊኒየሙን በማክበር ወደ ሺህ አመታት የቀየረው ይመስላል። ይህ የኢህአዴግ ጠንካራ ጎኑ ነውና መማር የፈለገ ሊማርበት ይችላል፡፡ በተቀረ ከደካማ ጎኖቹ (የመሬት ፖሊሲው የሚቀየረው በመቃብሬ ላይ ነውና ከመሳሰሉትትምህርት ለመውሰድ መሞከሩ ገንቢ አይመስለኝም፡፡

በጥቅሉ የድክመት መገለጫ ሆነው የሚጠቀሱት አብዛኛው የተቃዋሚ ፓርቲ የአመራር አባላት ‹‹ኢህአዴግ አያውቀውም›› የሚሉትን ዴሞክራሲ በባሰ መልኩ አለማወቃቸው፣ ነቃፊን እንደደመኛ የሚቆጥሩ፣ የማሻሻያ ሀሳብ የሚያቀርብን የስልጣናቸው ገልባጭ አድርገው ማየታቸው፣ ለፍትህ፣ ለዴሞክራሲ፣ ለእኩልነት የኢህአዴግን ያህል ባዕድ መሆናቸው፣ ዘመኑንም ሆነ ገዢው ፓርቲን አለማንበብ /አለመረዳት/፣ ተቀናቃኛቸው የሚያትማቸውን የህትመት ውጤቶች መከታተል እንደመርከስ መቁጠር፣ ከአይናቸው ይልቅ ጆሮአቸውን ማመናቸው፣ ለተጋጋለ ክርክር ጊዜ የሚኖራቸው እቅዳቸውን ወይም የፖለቲካ ፕሮግራማቸውን በተመለከተ ሳይሆን ለእርስ በርስ መካሰስ መሆኑ፣ በመከለስ፣ በመበረዝ፣ በመቀልበስ መጠመዳቸው ዛሬ ላሉበት የተተራመሰ ፖለቲካ ያጋለጣቸው እና ሳይወዳደሩ የተሸነፉ ያደረጋቸው ይመስለኛል፡፡

ሌላው የተቃዋሚ ፓርቲዎቹ ጉልህ ችግር ራስን ወደ አለም አቀፍ ማህበረሰቡ አለማምጣት ነው፤ ወይም አለማስተዋወቅ፡፡ የራሳቸውን አጀንዳም ይሁን ወቅታዊ ጉዳዮችን ተንተርሰው አለም አቀፍ ሚዲያዎችን ለመጠቀም ሲሞክሩም አይታዩም። ይህ ደግሞ በዲፕሎማቲክ ማህበረሰቡ ዘንድ አመኔታን እንዳያገኙ ያደርጋቸዋል። ለዚህም ነው አቶ መለስ ባለፉበት ሰሞን የአሜሪካን ሴናተሮች የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ ከግምት አስገብተው ሀገር ውስጥ ካሉ ፓርቲዎች ይልቅ፣ ዋሽንግተን ከሚገኙ ፖለቲከኞች ጋር መወያየትን የመረጡት። እንደ ኢትዮጵያ ባለ ደህነት ጥግ በደረሰበት ሀገር፣ መቼም ታላላቆቹ ሀገራት የሚኖራቸው ተፅእኖ ታሪክ እስከመቀየር የሚደርስበት አጋጣሚ ሊኖር ይችላል፡፡ እናም ለአለም አቀፍ ማህበረሰቡ ጠንካራ መሆንን ማሳመን ለፖለቲካ ክምችት ወሳኝ ነው። የአለም አቀፍ ፖለቲካን አለመከታተልም የተቃዋሚ ፓርቲዎች መገለጫቸው ሆኗል።

ሳይደራጁ መቃወም

ማደራጀት ላይም ቢሆን ፋሽኑ ያለፈበት ስልት ከመከተል ባሻገር አዳዲስ ፈጠራዎችን አይጠቀሙም። ይህ ሁኔታም ነው በ‹‹ስብሰባ አዳራሽ ተከለከልን›› አይነት ጩኸታቸው መቀለጃ ያደረጋቸው፡፡ ለአንድ ፓርቲ ከዚህ በላይ አሳፋሪ ነገር አለ ብዬ አላስብም። ምክንያቱም ‹‹ኢህአዴግ አምባገነን እና አፋኝ ስለሆነ ከስልጣኑ መነሳት አለበት›› በሚል መደምደሚያ ላይ ቆመው ሲያበቁ፣ ጥቃቅን ችግሮችን ሳይቀር በማጎን ከእንቅስቃሴ ሲገቱ እየታዩ ነውና፡፡ መቼም ‹‹ኢህአዴግ ዴሞክራት ነው›› የሚል ክርክር ካልተነሳ በቀር፣ በአገኘው አጋጣሚ ሁሉ እንቅስቃሴያቸውን ማስተጓጎሉ ‹‹ያልጠበቅነው ነው›› ሊሉ አይችሉም፡፡ በዚህ ከተስማመን ለችግር ጊዜ የሚሆን አማራጭ መፍትሄን ማዘጋጀት አለባቸው። ለምሳሌ የአዳራሽ ችግርን ለማስወገድ ከፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች መኮረጅ ይቻላል፡፡ የእምነቱ ተከታዮች እንደአሁኑ በቂ የማምለኪያ ቦታዎች ባልነበራቸው ጊዜ ወይም የመንግስት ጫና ባገዳቸው ዘመን መኖሪያ ቤታቸውን ወደጊዜያዊ ቤተክርስቲያንነት ለውጠው አምልከዋል። ግቢያቸውንም ድንኳን ጥለውበት ፕሮግራማቸውን ሲያካሄዱ ማየቱ የተለመደ ነበር። ዋናው ፅናት እና ቁርጠኝነት ነው። በፓርቲው ላይ እምነት አሳድሮ የተቀላቀለ ታጋይ ግቢውን እና መኖሪያ ቤቱን ለስብሰባ በማዋል እነዚህን

ጥቃቅን ግዴታዎችን ሳይወጣ ስለመስዕዋትነት ሊያወራ አይችልም፡፡ እንዲሁም አንድ ሺህ ሰው በአዳራሽ ለመሰብሰብ ከተከለከሉ፣ መቶ ሰዎችን መኖሪያ ቤታቸው ሰብሰበው ፕሮግራማቸውን ከማካሄድ የበለጠ የፖለቲካ ትርፍ የለም፡፡ እንዲህ አይነት አማራጮች የፓርቲውን መዋቅር በቀላሉ ወደ ህዝብ አስርጎ ለማስገባት ያስችላል፡፡ በዚህም ከብዙሀኑ መረጃ ሰብስቦና አስጠንቶ የፍላጎት ድምርን (Intrest Agregation) በማወቅ ውጤቱን ወደፖሊሲ በመቀየር የተሻለ ድጋፍ ማሰባሰብ ይችላል። ከዚህ ባለፈ ‹‹ለአዳራሽ ገንዘብ ከፍዬ ተከለከልኩ››፣ ‹‹ስርዓቱ ሊያስረኝ ይችላል››፣ ‹‹ንግዴን ይዘጉብኛል››፣ ‹‹ከስራዬ ያባርሩኛል››፣ ‹‹በቤተሰቤ ላይ ቢመጡስ››… የሚሉ ተልካሻ ሰበቦች የሚሰሙበት ዘመን መቆም አለበት፡፡

በአናቱም የተለያዩ ‹‹ክርታሶችን›› የማዘጋጀት ልምድም ከኢህአዴግ መኮረጁ እንዲሁ ጠቃሚ ነው። ኢህአዴግ የማያውቀውን ወይም የማይቀበለውን ‹‹አባላትን በውስጥ ክርክር አዳብሮ ዴሞክራሲያዊ ስርዓትን እንዲለማመዱ እና እንዲተገብሩ ማድረጉ›› መሰረት ያለው መዋቅር ይፈጥራል። በተቃዋሚዎች ሰፈር በተጨባጭ ያለው ግን አምባገነናዊ የፓርቲ መዋቅር ነው፡፡ አባላትን ለማብዛት አለመስራትም ተጠቃሽ ድክመት ነው፡፡ የሰበሰቡትንም ጥቂት አባላት ማንቃት፣ መረጃ ማቀበል፣ የንባብ ባህልን ማለማመድ ከስራቸው ዋነኛው አድርገው አይወስዱትም፡፡ መቼም ዛሬም ድረስ በብዙ ኢትዮጵያውያን ህሊና ሊረሱ ያልቻሉት ኢህአፓ እና መኢሶን በመሪዎቹ ዝና አይመስለኝም፡፡ አባሎቻቸው ለፖለቲካ ቅርብ እንዲሆኑ አቅደው በመስራታቸው እንጂ፡፡ በወቅቱ የፓርቲ አባል ለመሆን ማንበብ ግድ ይላል፡፡ አልፎ ተርፎም ፓርቲዎቹ ለአባሎቻቸው ‹‹ይሄንን ይሄንን መጽሐፍ አንብቡ›› ብለው መመሪያ ያወርዱ ነበር፡፡ ያወረዱት መመሪያም ምን ያህል እንደተተገበረ አባላቶቻቸው በየአካባቢያቸው እንዲወያዩበት በማድረግ ይገማገሙ ነበር፡፡ ይህ አካሄዳቸው ነው ‹‹ከየት ተነስተው፣ ወዴት እንደሚሄዱ›› የሚያውቁ፣ በታላቅ ዲሲፕሊን የታነፁ፣ የሚሞቱለት ራዕይ ያላቸው፣ ከግለኝነት የራቁ ሀገር እና ህዝብ ምን ማለት እንደሆነ ጠንቅቀው የሚያውቁ መሪዎች እና አባላትን በብዛት ያፈራላቸው፡፡ አንድነት፣ አረና እና ኦፌዴን ይህንን ተሞክሮ ቢጠቀሙበት አትራፊ ይመስሉኛል፡፡

እንደመውጪያ

የሀገራችን ተቃዋሚዎች የተለያዩ የዘመኑን ቴክኖሎጂ ውጤቶችን በመጠቀምም ፕሮግራማቸውን ለህዝብ ለማስተዋወቅ ሲሞክሩ አይታዩም፡፡ ድረ-ገጾችን፣ ፌስቡክን፣ ቲውተርንየመሳሰሉ ማህበራዊ ሚዲያዎችን በሚገባ መጠቀሙ ዘመኑ ያመጣው የትግል ስልት በመሆኑ የኢህአዴግን ሴራ እና ጫና አሸንፎ ለመውጣት ወሳኝ ነው። እንዲሁም የግብፁን"Muslim Brotherhood" (የሙስሊም ወንድማማቾችየመሳሰሉ በአምባገነን ስርዓት ውስጥ ጠንካራ አደረጃጀት መፍጠር ከቻሉት ብዙ መማር ይቻላል። ርዕዮተ-ዓለሙ ምንም ይሁን ምን፣ ጥንካሬን ያገኘበት መንገድ ነው ትምህርት የሚሆነው፡፡ ይህ ፓርቲ እ..1928 .ነው Hassah Al-Bahha (ሃሳህ አል-ባሃበተባሉ ግብፃዊ የተመሰረተው። የመጀመሪያው የድርጅቱ ሊቀመንበርም እኚሁ ሰው ነበሩ፡፡ ሆኖም እእአ በ1948 .ም በግፍ ተገድለዋል። በነገራችን ላይ ሙስሊም ብራዘር ሁድ ከሶስት ያላነሱ መሪዎቹ በተለያ ጊዜ ተገለውበታል። ይህም ሆኖ ሲበታተን እና ሲፍረከረክ አልታየም፡፡ እንድያውም ከተለያዩ ፓርቲዎች ጋር እየተዋሃደ በማህበራዊ እንቅስቃሴዎች ላይ(ትምህርት ቤት በመክፈት፣ ሆስፒታል በመገንባት፣ የስፖርት ክለብ በማቋቋም…) በመሳተፍ ራሱን ወደ ህዝቡ ሲያሰርግ ነው የቆየው፡፡ እነሆም ከተመሰረተ ከ80 አመት በኋላ ለስልጣን በቅቷል።

ሌላኛው ነጥብ ከባህር ማዶ ደጋፊዎቻቸው ጋር ያላቸውን ግንኙነት ይመለከታል፡፡ ተቃዋሚዎች ከትውልደ ኢትዮጵያውያን የዳይስፖራ ደጋፊዎቻቸው ጋር ያላቸውን ግንኙነት ከታሪካቸው በመማር በቅጡ ማረም ይገባቸዋል፡፡ ዲያስፖራው የሚያደርገውን የገንዘብና የቁሳቁስ ድጋፍ በተሻለ መልኩ የሚያገኙበትን መንገድ ማጠናከር ይኖርባቸዋል፡፡ ከዚህ በዘለለ ግን የፖለቲካው እርግማንም ሆነ በረከት ያለው እዚሁ አገር ውስጥ እስከሆነ ድረስ አጣብቂኝ በመጣ ቁጥር መውጪያ ለመፈለግ ባህር መሻገር አለባቸው ብዬ አላስብም፡፡

በተጨማሪም በትውልዱ ጥያቄ ላይ የተመሰረተ እቅድ አዘጋጅተው ፍርሃታቸውን አሸንፈው በምርጫም ሆነ ከምርጫ ውጪ በሚደረጉ ሰላማዊ እምቢተኝነት የስርዓቱን እድሜ ማሳጠር ቀዳሚ የቤት ስራቸው ለመሆኑ ነጋሪ መጠበቅ የለባቸውም፡፡ ፍራቻንም ከመዘገበ ቃላታቸው መፋቅ አለባቸው፡፡ ምክንያቱም አመራሩ ካልደፈረ አባል ሊደፍር አይችልም፤ አባሉ ካልደፈረ አዲስ አባል ደፍሮ ሊመጣ አይችልም፤ አባል ካልበዛ ደግሞ በምንም መልኩ ጠንካራ መሆን አይቻልም፡፡

በመጨረሻም አንድነት፣ አረና እና ኦፌዴን እነዚህን ድክመቶቻቸውን አስተካክለው መቆም ከቻሉ (የሚችሉም ይመስለኛልበትክክልም አማራጭ ፓርቲ የመሆን እድል አላቸው። ዛሬ ፓርቲዎች ከቆሙበት የማውገዝ ፖለቲካ አልፈው ስርዓቱ ላይ ጫና በመፍጠር እጅ እስከመጠምዘዝ ሊደርሱ የሚችሉበት እድል ብዙ ነው። ለውጥ ለማምጣትም የምርጫ ዘመንን ብቻ ለመጠበቅ አይገደዱም። ተቃዋሚ ፓርቲዎች በጊዜ ነቅተው ቢሆን ኖሮ ደግሞ ከሰሞኑ የፖለቲካው መንፈስ ለውጤት የሚያበቃ ድል ባገኙም ነበር፡፡ ግና!አሁንም ጊዜ አለ፤ እናም ‹‹ከምርጫው ወጥቻለሁ›› ብሎ መግለጫ ከመስጠት አልፈው፣ ሌላ አማራጭን መከተል ይጠበቅባቸዋል፡፡

 
Posted: 18 Mar 2013 11:15 AM PDT

How the US ‘war on terror’ has provided cover for laws that are being used to silence dissident journalists.

March 18, 2013 (Aljazeera) –When the Paris-based media watchdog group, Reporters Without Borders released its annual Press Freedom Index, few were surprised that Ethiopia had dropped 11 places to 137.

Journalists in the country have never truly been free to report however developments in the region over the last few years have had a detrimental effect on the media environment.


With the disputed 2005 general election, the continued conflict with separatist groups and the spectre of the Arab Spring arriving in the country – the government in Addis Abba has been cracking down on the media

And one of its most effective tools is a vague, far reaching anti-terrorism law that has sentenced at least 11 journalists to harsh prison terms.

In 2009, former Prime Minister Meles Zenawi’s government passed the anti-terrorism proclamation. In August last year Zenawi died but the legislation survived under his successor Hailemaraiam Desalegn.


Much of the reporting on Ethiopia these days is done at a safe distance. According to media watchdogs, 49 journalists fled the country between 2007 and 2012 to get away from a government that does not want to talk about this issue. The Listening Post made several interview requests but were denied.

The government did tell us that those in prison are there for their terrorist activities and not for being journalists. With convictions stacking up however, terrorism and critical journalism in Ethiopia are starting to look like one in the same.

Reeyot Alemu is one of those journalists – she has been sentenced to five years in jail. Foreign reporters have also been charged under anti-terrorism laws for daring to communicate with opposition groups. TheListening Post’s Nic Muirhead takes a closer look at journalism under Ethiopia’s anti-terrorism law.

“After all this persecution that the Ethiopian independent media has faced, most of us have been exiled, there is a significant portion of us in prison and the government has still not relented on its persecution, but still people write.”Tamerat Feyisa, editor of Addis Neger
Posted: 18 Mar 2013 10:11 AM PDT

 

Ethiopia is in great need of development aid, and its people have urgent social and economic needs that the World Bank should work to address,” Evans said. “But development by force is not development at all and Ethiopia should not be an exception to the World Bank’s commitment to upholding its own policies.”
(Washington, DC) – The World Bank’s board should support an internal investigation into allegations of abuse linked to a World Bank project in Ethiopia, Human Rights Watch said today.

The Inspection Panel, the World Bank’s independent accountability mechanism, has recommended an investigation into whether it has violated its policies in a project linked to the Ethiopian government’s resettlement program, known as “villagization.” Villagization involves the forced relocation of some 1.5 million Ethiopians, including indigenous and other marginalized peoples, and has been marred by violence. The board is scheduled to meet on March 19, 2013, to consider the Inspection Panel’s recommendation.

“The World Bank’s president and board need to let the Inspection Panel do its job and answer the critical questions that have been raised by Ethiopians affected by this project,” said Jessica Evans, senior international financial institutions advocate at Human Rights Watch. “If the World Bank doesn’t support this investigation, its Ethiopia program will continue to be shadowed by controversy.”

On September 24, 2012, several Ethiopians brought a complaint to the Inspection Panel, pressing the World Bank to apply its safeguard policies in an Ethiopia project. The safeguard policies are designed to prevent and mitigate undue harm in World Bank projects, including protecting the rights of indigenous peoples and preventing abuses related to involuntary resettlement.

The World Bank went ahead and approved the project the next day and has not applied its safeguard policies to the project.

The Inspection Panel, which reports directly to the World Bank’s board of executive directors, subsequently found that the complaint warranted a full investigation. This recommendation would have been endorsed by the board in February, but action has been delayed because the executive director representing Ethiopia has requested a discussion of the panel’s finding and recommendation.

Human Rights Watch research has found that many of the largely indigenous communities being moved in Gambella, one region where “villagization” is being carried out, have not been consulted about the resettlement process and that the government responded with violence and arbitrary detentions when people have not agreed to move.

A 20-year-old Ethiopian man who escaped to Kenya told Human Rights Watch, “Soldiers came and asked me why I refused to be relocated.… They started beating me until my hands were broken … I ran to tell [my father] what had happened, but the soldiers followed me. My father and I ran away.… I heard the sound of gunfire.” He heard his father cry out, but he kept running and hid from the soldiers in the bushes as he was “full of fear.” When he returned the next day, he learned that the soldiers had killed his father.

Once forced into new villages, families have found that the promised government services often do not exist, giving them less access to services than before the relocation. The government has also failed to provide compensation. Dozens of farmers in Ethiopia’s Gambella region told Human Rights Watch they are being moved from fertile areas where they survive on subsistence farming, to dry, arid areas. Many villagers believe that the fertile land from which they have been removed is being leased to multinational companies for large-scale farms.

The project in question is known as the Promotion of Basic Services (PBS) and is intended to improve education, health care, water and sanitation, agriculture, and rural roads. But, through this project, the World Bank is contributing to the salaries of local government staff who have been required to assist in implementing “villagization.”

Despite the human rights risks that “villagization” presents for the World Bank’s project,it has not applied its own safeguard policies. Its policy to protect indigenous people has not been applied in Ethiopia because the government does not agree that it should apply. Nor has the World Bank applied its policy on involuntary resettlement, which requires consultation and compensation when people are resettled.

The Inspection Panel recommended that it undertake a full investigation after a preliminary assessment that included interviewing Ethiopian refugees who have fled “villagization” and meeting with the Ethiopian government and donors. The Inspection Panel found the links between the World Bank’s basic services program and “villagization” to be plausible and to warrant investigation.

“Ethiopia is in great need of development aid, and its people have urgent social and economic needs that the World Bank should work to address,” Evans said. “But development by force is not development at all and Ethiopia should not be an exception to the World Bank’s commitment to upholding its own policies.”http://www.hrw.org/news/2013/03/18/world-bank-investigate-development-project-abuses
Posted: 18 Mar 2013 10:13 AM PDT
By Alemayehu G Mariam; March 18, 2013
 
 
 
The great American poet Walt Whitman said, "Either define the moment or the moment will define you." Will the election of Uhuru Kenyatta as president of Kenya define President Barack Obama in Africa or will President Barack Obama use the election of President Kenyatta to define his human rights policy in Africa?  
Following the presidential election in late December 2007 and the Kenya Electoral Commission’s hurried declaration of incumbent President Mwai Kibaki as the winner, supporters of opposition presidential candidate Raila Odinga in the Orange Democratic Movement alleged widespread electoral fraud and irregularities. For nearly two months following that election, ethnic violence and strife in Kenya raged resulting in more than 1200 deaths, 3,500 injuries, and the displacement of over 350,000 persons and destruction of over 100,000 properties.
In March 2011, Uhuru Kenyatta was indicted by the International Criminal Court (ICC) on various counts of crimes against humanity arising from the post-election violence.


 The details of the ICC charges against Kenyatta and other defendants are set forth in exhaustive detail in a 10-count indictment. Kenyatta allegedly conspired, planned, financed, and coordinated violence against the supporters of Odinga’s Orange Democratic Movement. He allegedly "controlled the Mungiki organization" and directed the commission of murders, deportations, rapes, persecutions, and other inhumane acts against civilians in the towns of Kibera, Kisumu, Naivasha, and Nakuru. Kenyatta’s trial is scheduled to start at The Hague on July 9. Kenyatta's election running mate and vice president-elect William Ruto as well as other top Kenyan officials are part of different ICC cases. Ruto’s trial has been postponed to May 28.

Kenyatta and Ruto are presumed innocent until proven guilty. Kenyatta's lawyer Steven Kay claimed the ICC charges were "determined on false evidence, evidence that was concealed from the defense and the facts underlying the charges have been put utterly and fully in doubt."


U.S. efforts to ensure free and fair elections in Kenya after 2008


The U.S. was among the first nations to recognize the validity of Kenya’s 2007 presidential election. At the time, U.S. State Department Spokesman Robert McInturff announced, "The United States congratulates the winners and is calling for calm, and for Kenyans to abide by the results declared by the election commissionWe support the commission’s decision." But U.S. validation of that election was completely unwarranted since there was substantial credible evidence of rampant electoral fraud and vote rigging in favor of Kibaki and considerable doubt about the neutrality and integrity of the Kenya Electoral Commission.


Over the past two years, the U.S. has made significant investments to promote free and fair elections in Kenya and prevent a repetition of the 2007 violence. According to the U.S. State Department, "since 2010, the U.S. Government has contributed more than $35 million to support electoral reform, civic education, and elections preparation in Kenya. In addition, since 2008, we have provided more than $90 million to support constitutional reform, conflict mitigation, civil society strengthening, and youth leadership and empowerment, all of which contribute significantly to the goal of free, fair, and peaceful elections in Kenya."


Obama’s defining moment in Africa?


The March 2013 presidential election in which Kenyatta won by a razor thin margin of 50.7 percent is not entirely free of controversy. Raila Odinga, who received about 43 percent of the votes, has rejected the outcome of the election and filed action in court alleging collusion between the Kenyatta and the electoral commission, not unlike what happened in 2007. This time around, U.S. Secretary of State John Kerry offered only half-hearted congratulations and assurances to the people of Kenya and applauded the fortitude of those who counted the ballots. But his congratulatory statement belied an apparent disappointment as manifested in his omission of the names of the election victors. "On behalf of the United States of America, I want to congratulate the people of Kenya for voting peacefully on March 4 and all those elected to office… I am inspired by the overwhelming desire of Kenyans to peacefully make their voices heard… We ... will continue to be a strong friend and ally of the Kenyan people.

"
Prior to the election, it seemed President Obama and his top African policy man Assistant Secretary of State for African Affairs Johnnie Carson were playing a bit of the old "good cop, bad cop" routine. President Obama in a special video message to the people of Kenya said that though he is proud of his Kenyan heritage "the choice of who will lead Kenya is up to the Kenyan people. The United States does not endorse any candidate for office…" He assured Kenyans that they "will continue to have a strong friend and partner in the United States of America." But Johnnie Carson who was also a former U.S. ambassador to Kenya, was more blunt in hinting to Kenyans that their "choices have consequences". Carson hectored Kenyans that they "should be thoughtful about those they choose to be leaders, the impact their choices would have on their country, region or global community." Does that mean electing ICC suspects in crimes against humanity could bring about crippling sanctions?


What is good for the goose is good for the gander?


Now that Kenyatta and Ruto are elected, will the U.S. do what it did with Omar al-Bashir of the Sudan, another notorious suspect indicted by the ICC? Or will Kenyatta and his government receive special dispensation from sanctions and other penalties?

Carson argued that Kenya and the Sudan are two different situations. "I don't want to make a comparison with Sudan in its totality because Sudan is a special case in many ways." What makes Bashir and Sudan different, according to Carson, is the fact that Sudan is on the list of countries that support terrorism and Bashir and his co-defendants are under indictment for the genocide in Darfur. Since "none of that applies to Kenya," according to Carson, it appears the U.S. will follow a different policy.

U.S. Secretary of State Kerry seemed to provide a more direct response in his "congratulatory" statement in explaining why Kenya will get special treatment. "Kenya has been one of America's strongest and most enduring partners in Africa… and [the U.S] will continue to be a strong friend and ally of the Kenyan people." That is diplomatese for "we will continue with business as usual in Kenya" come hell or high water at the ICC. Carson's predecessor, Jendayi Frazer, cut to the chase: "Kenyatta knows that he needs the United States, and the United States knows it needs Kenya… And so I suspect that while it might be awkward, there won't be a significant change in our policy stances toward Kenya or theirs toward us.

"
A double standard of U.S. human rights policy in Africa?


It seems the U.S. has a double standard of human rights policy in Africa. One for those the U.S. does not like such as Bashir and Robert Mugabe of Zimbabwe, and another for those it likes like the late Meles Zenawi, Paul Kagame, Yuweri Museveni and now Uhuru Kenyatta.


Following Bashir’s ICC indictment in 2009, Ambassador Susan E. Rice, U.S. Permanent Representative to the United Nations, demanded his arrest and prosecution: "The people of Sudan have suffered too much for too long, and an end to their anguish will not come easily. Those who committed atrocities in Sudan, including genocide, should be brought to justice." Just before her resignation last month, U.S. Secretary of State Hilary Clinton urged: "Governments and individuals who either conduct or condone atrocities of any kind, as we have seen year after year in Sudan, have to be held accountable.

" The U.S. has frozen the assets of individuals and businesses allegedly controlled by Mugabe's henchmen because the "Mugabe regime rules through politically motivated violence and intimidation and has triggered the collapse of the rule of law in Zimbabwe."

Legend has it that President Franklin D. Roosevelt once said of Nicaraguan dictator Anastasio Somoza that "Somoza may be a son of a bitch, but he's our son of a bitch." Despite lofty rhetoric in support of the advancement of democracy and protection of human rights in Africa, the United States continues to subsidize and coddle African dictatorships that are as bad as or even worse than Mugabe's. The U.S. currently provides substantial economic aid, loans, technical and security assistance to the repressive regimes in Ethiopia, Congo (DRC), Uganda, Rwanda and others. None of these countries hold free elections, allow the operation of an independent press or free expression or abide by the rule of law. All of them are corrupt to the core, keep thousands of political prisoners, use torture and ruthlessly persecute their opposition.


No case of double standard in U.S. human rights policy in Africa is more instructive than Equatorial Guinea where Teodoro Obiang Nguema Mbasogo has been in power since 1979. Teodoro Obiang is said to make Robert Mugabe "seem stable and benign". The U.S. maintains excellent relations with Teodoro Obiang because of vast oil reserves in Equatorial Guinea. But all of the oil revenues are looted by Obiang and his cronies. In 2011, the U.S. brought legal action in federal court
...