የዘህን ጽሁፍ መነሻ ያደርኩት በኢሳት ፈንደራይዝ ይሆነንጅ መገለጽ ስለእ በርቅየው የዘመኑ ጀድና ታማኝ በየነ ነው..
ታማኝ ማን ነበረ ፟?
የትስ ተውለደ ?
እነማን ወለዱት ?
እንደትስ አደገ ?
ታማኝ፡ በየነ የትውለደው የብዙ ጀግኖች መፍልቅያ ከሆነቺው ለትደጋጋሚ በትዮጵያ ታሪክ ስሟ በሚጠራው የጉንድር ክፍለሃገር በተለየም ጭልጋ በመባል መሚጠራው ቦታ ሲሆን ያ ደገው ከተክበሩት እናትና አባቱ ጋር ሲሆን ታማኝ ሰው ሲመሰገን እንጅ ሲታማ ሰም ቶ አያውቅም .ያደገው ስለ( ካሳ ቋራ `ቴወድሮስ ) ጀግንነት እየተተረከለት ነበር ታማኝ የሰማውን በተግባር ለማዋል ነው የተሰለፈው ለዚህም ነው አበው ሲተርቱ የጀግናልጅ ጀግ ና የመንረድር አውል ልጅ አውደልድል የሚሉት ፡፡
የቴዲ ደም የለው የጭልጋው አንበሳ ፣
ለጭቁን ወገኑ ቆርጦየተነሳ ፣
ወያኔ ይጠፋል ተማኝ ከተነሳ ፣
ጎንደር ሌላም አላት አበበን አንርሳ .፣
የዳቢሎስ ጸረነው መለስን ያነሳ ፡፡
አብረው ነው የበሉት አበርው ነው የጠጡት ፣
ይህንን ጀግንነት ገተት ነው ያመጡት ፣
ከቴዲነው መሰል ከዘር የወረሱት ፣
የባንዳን ምንንነት በጭራሽ ያርሱት ፣
የድሮውን ታሪክ መልሰው ያደሱት ፡ ፡ ወይ ጉዴ ዛሬ ደግሞ እንዴትና እንዴት አድርጌ ነው ላቀርበው ያሰብኩት ይሆን … እም! ስገርም
የሰብዕዊ መብት ተሟጋቹ አርቲስት ታማኝ በዬነ ከእኛም ከኛጋር በነበረበት ጊዜ የተናገረው አንድ ኃይለ ቃል ነበር። „ …ሰው ጠፋና እኔ ሰው ሆኜ ለእኔ እንዲህ ትወድቃላችሁ ትነሳላችሁ …“ እኔ ይህን ሲል … እኔን! አፍር ልብላልህ አልኩኝ። እራሴ ሥርዓቱን በቪዲዮም እዬቀረጽኩት፤ በተጨማሪም በድምጽ መቅረጫም እዬቀዳሁት መሆኔን ዘንግቼ። ትናንትና ሳዳምጠው የእኔንም ድምጽም ቀድቶታል። የቀደሙት ሐዋርያትና ሰማዕታት „እኔ ትቢያ እኔ ታናሽ ስሆን ይሉ ነበር።“ ላቅ ያለ አብነት ነው። እንዲህ ዝቅ ማለት። እራስን ማዋራድ ~ ጸጋ ነው። እራስን ዝቅ ሲያደርጉ ህዝቡ የአንተ ሥፍራ ይህ አይደለም ብሎ፤ ቦታውን አደላድሎ፤ ወዶና ፈቅዶ የመረጠውን ከፍቅሩ ማህደር ያስቀምጣል። ለአርቲስት ታማኝ በዬነ የኪነ ጥበብ፡ሰው የፖለቲካ፡ጠበብት፡የሆነበት ምክናየት የሀገራችን ስረአት፡መበላሸት መሖኑ፡መዘንጋት፡የለበትም ሁላችንም የታማኝን ረአይ ለንከተለው ይገባናል በውጣበት ለንወጣ፡በገባበት ልንገባ ግድይለናል፡፡
፡ድል፡ለኢትዮጵያ፡ሕዝቦች
፡ድል፡ለኢትዮጵያ፡ሕዝቦች
አያና ከበደ 22 02 2013
ኦስሎ
..
Ingen kommentarer:
Legg inn en kommentar