እታለማሁ ማንደፍሮ
በአጭር ጊዜ ተጠንስሰው፣ በአጭር ጊዜ ተወልደው፣ በአጭር ጊዜ ያደጉ ድርጅቶች እንደ ኢሳትና እንደ ግንቦት7 አላየሁም ፣ ከቅንጅት በስተቀር። ኢሳትና ግንቦት 7 ስማቸው በፌስቡክ፣ በኢቲቪ፣ በዌብሳይትና በየሰዎች ቤት ይነሳል። የድርጅቶቹ ጠላቶችም ወዳጆችም ስሁለቱ ድርጅቶች ሳይናገሩ መሽቶ አይነጋላቸውም። እውን ድርጅቶቹ እንደስማቸው የገዘፉ ናቸው? የውስጣቸውን ጥንካሬ ራሳቸው ናቸው የሚያውቁት። እኔ ግን የታዘብኩትን ልናገር፣ ድርጅቶቹ በእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ቤት ውስጥ ገብተዋል። በውጭ አይደለም ፣ በኢትዮጵያ። ይቀጥላል…
Ingen kommentarer:
Legg inn en kommentar