ሰበር ዜና
ድምፃችን ይሰማ ከሚሴ
ዛሬ ብቻ ወደ 7 ሰዉች ታፈነዉ ተውሰድዉ ይት እንዳሉ አልታወቀም፡፡
በአሰቸኮይ ሳንቅደም ይህን መርጃ እናሳዉቅ!!!!!!ምንሊክ ሳልሳዊ
ይህአስጠያፊ መንግሰት ጭቆናዉ፣ እስራት እና ግርፋት አልበቃ ብሎት እንሆ አሁን አዲሰ ድራማ ለመሰራት በከተማችን ከሚሴ ዝግጂቱን ጨርሶ ወድ ሰራ ሊግባ ነዉ፡፡
ነገሩ እንዲህ ነዉባለፈዉ በከሚሴ በተድረገዉ የቤት ብርበራ፣እሰራት እና ድበደባ ላይ እጂግ ብዙ ሙሰሊም ወንድሞቻችን ዲናቺንን አናሰንካም በማለት ልጆቻችዉ፣ሚሰቶቻችዉን እና ቤተሰቦቻችዉን ጥለዉ በማሰቃያ ቤት ታጉረዋል፡፡
ካለምንም ማሰርጃ በፍርድ ቤትቀጥሮም እይተሰቃዩ ነዉ፡፡ምንሊክ ሳልሳዊአሁን ግን ነገሩ አቅጣጫዉ ቀይሮ እንዚህ ይታሰሩ ወንድሞቻችን ላይ እጂግ በጣም ዘግናኚ በሆን ሁኔታ በየቤታችዉ መሳሪያ በምቅብረ እና እንሱን ከሰር ቤት
አዉጥተዉ ቤታችዉ በምዉሰድ ቤታቺን የተቀበርዉ መሳሪያ የእኛ ነዉ ጃሃድ ልናዉጂብተ ነዉ፣የሸባሪዉ አንቀሳቃሸ ነን በሉ ብሎ በማለት በቪዶ በታግዘ መልኩ የሀሰት ድራማ በመሰራት ላይ ይገኛል፡፡
እናም ይሄን ነገር ከሰሩ በሆላ ህዝቡ ላይ ብዢታ ለመፈጠር በሚዲያ ከቨር ተድርጎ ሊቀርብ ይችላል እናም
እያንዳንዳቺ የከተማዋ ሙሰሊም ማሀበረሰበብ እና የኢትዮ ሙሰሊሞች ይሄንን ከልክ የዉጣ የሀሰት ድራማ ለማያዉቁት ሁሉ ቀድምን በማሳዉቅ ይሄንን የሰጠያፊ ድራማ ልናከሸፍ ይገባል፡፡አሁን ድርሰ ሰዉን ማሰር አልቆምመ ትንትና እና ዛሬ ብቻ ወደ 7 ሰዉች ታፈነዉ ተውሰድዉ ይት እንዳሉ አልታወቀም፡፡ምንሊክ ሳልሳዊ

Ingen kommentarer:
Legg inn en kommentar