መገናኛ ብዙሃን ዋናው መሳሪያችን ነው ኢሳት የተዳፈኑ እውነኔታወቺን ካልሉበት ጎትቶ የመያወጣ የነጻነት ማግኔት ነው ለመሆኑም እለት ከዕለት የሚስራቸውን ስራውች መከታተል መመልከት ይቻላል ፡፡
የታዋቂው ኢሳት ቴሌቪዢን ጋዜጠኛ የሆነው ጋዜጠኝ ፋሲል የኔ አለም በትናትናው ዕለት ለስራ ጉብኝት በኦስሎ ተገኝቶአል በዚሁ ዕለት በዲሞክራቲክ ለለውጥ ድጋፊ ሰጪ ድርጅት በኖርዌይ ባደረገለት የአቀባበል ግብዣ ተገኝቶ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ እየደረስ ያለውን የከፋ የህዝብ እና የሃገር ጥፋት ላይ ከአባላት ጋር ሰፊ ውይይት አድርጎል የኢሳት ቴሌቪዝን ጣቢያ ከኢትዮጵያ ህዝቡ በቀን ውስጥ 1000 በላይ የሆኑ የስልክ ጥሪዎችን እንደሚደርሱት እና በመንግስት የሚደርስባቸውን በደል ለአለም ህዝብ አሳውቁልን በማለት የተማጽኖ ጥሪ እንደሚያቀርቡ ተናግሮኦል ሃገራችንን ኢትዮጵያ እንደ ሃገር ሆና እንድትቀጥል ተረባርበን ዘረኛውን አገዛዝ ማሰወገጃው ግዜው አሁን ነው መገናኛ ብዙሃን ዋናው መሳሪያችን ነው አገዛዙን ለመጣል በሚደረገው ትግል የህዝብ አይና እና ጆሮ የሆነው ኢሳት እያደረገ ያለው አስተዋጾ በአጭር ጊዜ ውስጥ ነጻነት ያጎናጽፈናል ሲሉ አባላቶቹ ተናግረዋል በዕለቱም ከፍተኛ የደርጅቱ አመራሮች ተገኝተዋል ፡፡
አቶ ፋሲል የኔ አልም ንግግሩን ባደርጉ በት ውቅት በመካካላችን ሁለት የውያኔ አባለት አብረው ሳትፈዋል ካለማውቅ ሳይሆን እኛም የኢሳትን ምንነት በሚገባ እን ዲረዱ አድሉን ሰተናቸው ነበር ነገር ግን የሚያቅበዘብዛቸው ያለመርጋጋት መንፈስ ሰለርበሳቸው እስከመጨረሻው ለመክታታተል አልቻሉም ነበር መኖራቸውን ከመካከላቺን ጥቂት ሰውች ብቻ ነበሩ የሚያውቁት ፡፡ምንጊዜም መዘንጋት የለለበት ነገር ቢኖር አንድ የፖልቲካሰው ከውጭ በመጣ ጊዜ የወያኔ ሰላዮች ከመካከላቺን ጠፍተው አያውቁም ለማስታውስ ያክል ሁልት ገጠመኙጭኝ ለማንሳት እምክራለሁ አቶ ኦባንግ ሜቶ በመጣ ጊዜ አንድ የውያነ ሰላይ ከመካከለትን እንደነበር እና ዲሴምበር 10 ዶክተር ብርሃኑ ነጋ በመጣጊዜ ሁልት የታውቁ የህውሃት ተላለኪውች የመግባት እድል አጥተው
የተመለሱ መሆኑን ልገልጽላቺሁ አውዳለሁ ፡፡ በቀጣዩ መጋቢ 16 እነማን ይመጡ፡ይሆን እንደማይቀሩ እርግጠኛኘኝ ፡፡

Ingen kommentarer:
Legg inn en kommentar