torsdag 10. januar 2013

ሰበር ዜና:-በትግራይ ክልል በአላማጣ ወረዳ ተቃውሞ እየተካሄደ ነው

ጥር ፩ (አንድ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም
ኢሳት ዜና:-በትግራይ ክልል በአላማጣ ወረዳ ተቃውሞ እየተካሄደ ነው::
ህዝቡ የመኪና መንገዶችን በመዝጋቱ መኪኖች ከጧት ጀምረው እንደቆሙ ናቸው
የፌደራል ፖሊስ አባላት ከህዝቡ ጋር ተፋጠዋል
ተማሪዎች ትምህርት አቁመው የተቃውሞ ድምጻቸውን እያሰሙ ነው:: በምሽቱ የዜና ሰዓት ዝርዝር ዜና ይኖረናል::
ለማንኛውም፡እኛም ያለን ተሳትፎ ማሳየት ያለብን  ጊዜው አሁን  መሆኑን  መዘንጋት የልብንም 
  ኢትዮጵያን ና ሕዝቦቿን   እግዚአሔር   ይጥብቅ 
                  አያና ክበደ

Ingen kommentarer:

Legg inn en kommentar