ድምፃችን ይሰማ ከሚሴ
በአሰቸኮይ ሳንቅደም ይህን መርጃ እናሳዉቅ!!!!!! ይህ
አስጠያፊ መንግሰት ጭቆናዉ፣ እስራት እና ግርፋት አልበቃ
ብሎት እንሆ አሁን አዲሰ ድራማ ለመሰራት በከተማችን ከሚሴ
ዝግጂቱን ጨርሶ ወድ ሰራ ሊግባ ነዉ፡፡ነገሩ እንዲህ ነዉ
ባለፈዉ በከሚሴ በተድረገዉ የቤት ብርበራ፣እሰራት እና ድበደባ
ላይ እጂግ ብዙ ሙሰሊም ወንድሞቻችን ዲናቺንን አናሰንካም
በማለት ልጆቻችዉ፣ሚሰቶቻችዉን እና ቤተሰቦቻችዉን ጥለዉ
በማሰቃያ ቤት ታጉረዋል፡፡ካለምንም ማሰርጃ በፍርድ ቤት
ቀጥሮም እይተሰቃዩ ነዉ፡፡አሁን ግን ነገሩ አቅጣጫዉ ቀይሮ
እንዚህ ይታሰሩ ወንድሞቻችን ላይ እጂግ በጣም ዘግናኚ በሆን
ሁኔታ በየቤታችዉ መሳሪያ በምቅብረ እና እንሱን ከሰር ቤት
አዉጥተዉ ቤታችዉ በምዉሰድ ቤታቺን የተቀበርዉ መሳሪያ
የእኛ ነዉ ጃሃድ ልናዉጂብተ ነዉ፣የሸባሪዉ አንቀሳቃሸ ነን በሉ
ብሎ በማለት በቪዶ በታግዘ መልኩ የሀሰት ድራማ በመሰራት
ላይ ይገኛል፡፡እናም ይሄን ነገር ከሰሩ በሆላ ህዝቡ ላይ ብዢታ
ለመፈጠር በሚዲያ ከቨር ተድርጎ ሊቀርብ ይችላል እናም
እያንዳንዳቺ የከተማዋ ሙሰሊም ማሀበረሰበብ እና የኢትዮ
ሙሰሊሞች ይሄንን ከልክ የዉጣ የሀሰት ድራማ ለማያዉቁት
ሁሉ ቀድምን በማሳዉቅ ይሄንን የሰጠያፊ ድራማ ልናከሸፍ
ይገባል፡፡አሁን ድርሰ ሰዉን ማሰር አልቆምመ ትንትና እና ዛሬ
ብቻ ወደ 7 ሰዉች ታፈነዉ ተውሰድዉ ይት እንዳሉ
አልታወቀም፡፡
በአሰቸኮይ ሳንቅደም ይህን መርጃ እናሳዉቅ!!!!!! ይህ
አስጠያፊ መንግሰት ጭቆናዉ፣ እስራት እና ግርፋት አልበቃ
ብሎት እንሆ አሁን አዲሰ ድራማ ለመሰራት በከተማችን ከሚሴ
ዝግጂቱን ጨርሶ ወድ ሰራ ሊግባ ነዉ፡፡ነገሩ እንዲህ ነዉ
ባለፈዉ በከሚሴ በተድረገዉ የቤት ብርበራ፣እሰራት እና ድበደባ
ላይ እጂግ ብዙ ሙሰሊም ወንድሞቻችን ዲናቺንን አናሰንካም
በማለት ልጆቻችዉ፣ሚሰቶቻችዉን እና ቤተሰቦቻችዉን ጥለዉ
በማሰቃያ ቤት ታጉረዋል፡፡ካለምንም ማሰርጃ በፍርድ ቤት
ቀጥሮም እይተሰቃዩ ነዉ፡፡አሁን ግን ነገሩ አቅጣጫዉ ቀይሮ
እንዚህ ይታሰሩ ወንድሞቻችን ላይ እጂግ በጣም ዘግናኚ በሆን
ሁኔታ በየቤታችዉ መሳሪያ በምቅብረ እና እንሱን ከሰር ቤት
አዉጥተዉ ቤታችዉ በምዉሰድ ቤታቺን የተቀበርዉ መሳሪያ
የእኛ ነዉ ጃሃድ ልናዉጂብተ ነዉ፣የሸባሪዉ አንቀሳቃሸ ነን በሉ
ብሎ በማለት በቪዶ በታግዘ መልኩ የሀሰት ድራማ በመሰራት
ላይ ይገኛል፡፡እናም ይሄን ነገር ከሰሩ በሆላ ህዝቡ ላይ ብዢታ
ለመፈጠር በሚዲያ ከቨር ተድርጎ ሊቀርብ ይችላል እናም
እያንዳንዳቺ የከተማዋ ሙሰሊም ማሀበረሰበብ እና የኢትዮ
ሙሰሊሞች ይሄንን ከልክ የዉጣ የሀሰት ድራማ ለማያዉቁት
ሁሉ ቀድምን በማሳዉቅ ይሄንን የሰጠያፊ ድራማ ልናከሸፍ
ይገባል፡፡አሁን ድርሰ ሰዉን ማሰር አልቆምመ ትንትና እና ዛሬ
ብቻ ወደ 7 ሰዉች ታፈነዉ ተውሰድዉ ይት እንዳሉ
አልታወቀም፡፡
Ingen kommentarer:
Legg inn en kommentar